Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢማም’

ኢማሙ በመስጊድ | ኮሮና ሙስሊም ያልሆኑትን ኩፋሮች የሚዋጋ “የአላህ ወታደር ነው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020

በፍልስጢማውያኗ ጋዛ ከተማ ጎዳና ላይ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ከመለከፋቸው አንድ ቀን በፊት ባለፈው አርብ መጋቢት 20 ቀን 2020 ጋዛ ኢማም ጀሚል አልሙታዋ በጋዛው ነጭ መስጊድ ውስጥ ባካሄደው ስብከት ላይ “ኮሮና ቫይረስ “የአላህ ወታደር” ነው” ብሏል። “ቫይረሱ አሜሪካን ፣ እስራኤልን ፣ ኢራን ፣ ጣልያን እና ቻይንን በእጅጉ ይጎዳል እንጅ በፍልስጤማውያን እና በጋዛውያን ላይ ምንም ዓይነት ጉዳት አያስከትልም።በ ኢራን እና ጣልያን በየ ስምንት ደቂቃው ሰው ይገድላል፣ አለ ኢማሙ በመቀጠል፤ ቫይረሱ በእነዚህ ሃገራት ላይ መሰራቱን እንዲቀጥልም ለአላህ እጸልያለሁ። እስኪ ተመለከቱ በአልክሳ መስጊድ ላይ የሚያሤሩትን ሤራ… ቫይረሱ የአላህን ታላቅነት ያሳያል።” በማለት የጥላቻ ስብከቱን አገባድዷል።

ይህ ጽንፈኛ ስብከት በቀጥታ የተላለፈው በአልቅሳ ቲቪ (ሐማ ጋዛ)ነበር።

ያው እየሞቱና ወደ ሲዖል እየወረዱ ይራገማሉ፤ ልከ እንደ ነብያቸው መሀመድ።

እስኪ እናነጻጽረው፤ የተዋሕዶ ካህናት ሌት ተቀን በረከቱን፣ ጸሎቱን፣ ጸበሉንና ማዕጠንቱን ለመላው ዓለም በጎነት ለጠላቶቻቸውም ሳይቀር ያበረክታሉ ፤ ይህ የዲያብሎስ አገልጋይ ግን ለንጹሐን ሳይቀር ሞቱን ይመኝላቸዋል። ምናለ እንደ አጭበርባሪው አህመድ ዲዳት እሱን ባስቀደመው!

ቁርአንቫይረስ = ኮሮና ቫይረስ

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኮሮና እምባ | ጳጳሱ በቫቲካን ፥ ኢማሙ በመካ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 20, 2020

ሁሉም ነገር ያሳዝናል ፤ የሰው ልጅ ከመጣበት መቅሰፍት መማር ይችል ይሆን?

ወገኔ፤ በተለይ አገር ቤት ያላችሁ ለክረምቱ ወራት በተለይ በመንፈስ ተዘጋጁ ፡ እንዘጋጅ ፣ እግዚአብሔር ይጠብቀን ፤ ግን አስከፊ ክረምት ሊሆን ይችላል። ዲያብሎስም ይህን አውቆ ነው፡ “ምርጫ” የተባለውን ቫይረስ፡ መጀመሪያ በፍልሰታ ጾም፣ በኋላ ላይ በነሃሴ መጨረሻ ላይ ለማካሄድ ያቀደው ፤ ሆን ተብሎ! ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ሳያልቅ ማድረግ ያሰበውን ለማድረግ ቸኩሏል።

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ናይጄሪያ | ኢማሙ በመድረሳ 35 ወንድ ሕፃናትን በወሲብ ደፍሮ የ7 ዓመት እስራት ብቻ ተፈረደበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 7, 2019

እንዲያውም በቂ ገንዘብ የሚከፍል ከሆነ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከእስር ቤት መውጣት እንደሚችል ተነግሮታል።

አሁን አሁን ይህ ቅሌታማ ተግባር የሚገርም ነገር አይደለም፤ የእስልምና መንፈስ ይህ እንደሆነ ከሞላ ጎደል በማወቅ ላይ ነንና። ያለምክኒያት እኮ አይደለም ይህች በሰዶማውያኑ ሕፃናትደፋሪዎች የምትመራዋ ዓለማችን ሙስሊሞችን በሞግዚትነት የያዘችው። ይህን ፀያፍ ተግባር ለማስፋፋት ሲሉ ነው በሚሊየን የሚቆጠሩ መሀመዳውያንን ወደ ምዕራቡ ዓለም በቀላሉ ያስገቧቸው።

ግብረሰዶማዊነት በእስልምና ይፈቀዳል፣ መጻሕፍቶቻቸውን አንብቡ፤ እንዲያውም ነብያቸው እራሱ ወንድና ሴት ሕፃናትን ይደፍር እንደነበር ብሎም በእስልምና ጀነት ሙስሊም ወንዶች የሚሸለሙት ሕፃናት ወንዶችን እንደሆነ በራሳቸው መጻሕፍት ሁሉም ቁልጭ ብሎ ተጽፎ ይነበባል።

በዓለማችን በግብረሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች ቁጥር ከፍተኛውን ደረጃ የያዙት ሃምሳ ስድስቶቹ ሙስሊም ሃገራት መሆናቸው በአጋጣሚ አይደለም።

የእስልምና ገነት = ላስ ቬጋስ = ሰዶምና ገሞራ። አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ

ከሶማሌዎች ራቁ የክርስቶስ ልጆች፤ ሙስጠፋ ከሚባለው አታላይ ሰዶማዊ የሶማሌ ክልል ፖለቲከኛ ተጠበቁ! ለተከታዩ “ለውጥአልባ ለውጥ” እያዘጋጁት ነው። አምና በጅጅጋ አብያተክርስቲያናት ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አትርሱ፤ ወረተኝነቱ ቀላዋጭነቱ ከአብዮት አህመድ በኋላ ይብቃችሁ።


Nigeria Islamic Teacher Jailed 7 Years For Raping 35 Boys


A Chief Magistrates’ Court in Minna has sentenced a 33-year-old Islamic teacher, Abubakar Abdullahi, to seven years imprisonment for having anal sex with 35 of his pupils.

Abdullahi, a resident of Sabon Gari, Kontagora, was charged with unnatural offence, contrary to section 284 of the penal code law.

The Police Prosecutor, ASP. Daniel Ikwoche, had told the court that one Murtala Abdullahi, a Hisbah Commander in Kontagora Local Government Area reported the matter at the ‘A’ Police Division in Kontagora on July 22.

Ikwoche said the complainant alleged that the accused lured 35 of his pupils who are between the ages of 9 and 14 years into his room and had anal intercourse with them on different occasions between March and July.

When the charge was read to him, he pleaded guilty and begged the court for leniency.

The prosecutor thereafter prayed the court to try him summarily in line with section 157 of the Criminal Procedure Code.

In her ruling, Magistrate Hauwa Yusuf, sentenced Abdullahi to seven years in prison with hard labour.

Yusuf, however, said the convict will have the option of a N2 million fine after serving the first four years of his sentence.

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢማሙ በመዲና የመሀመድ መስጊድ ውስጥ አንዛረጡ ፥ ለምን? | የተዋሕዶ አባት መልስ አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2019

የፀሎት አባቶች ከደብረዳሞ፣ ከደብረ ሊባኖስ፣ ከዋልድባ ወይም ከ ደብረ ቢዛን ሆነው መካና መዲናን ማናወጥ፡ ካሊፎርኒያን ማንቀጥቀጥ፣ ዶ/ር አህመድን ማቁነጥነጥ/ማስቀበጣጠር ይችላሉ። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ።

ይህን ቪዲዮ ለአንድ ሞሮካዊ ሙስሊም የሥራ ባልደረባዬ ካሳየሁት በኋላ የሚከተለውን አጫወተኝ፦

በተለምዶ መስጊድ ውስጥ ከተፈሳ፡ አየሩ ውስጥ ያሉትን ጂኒዎች ሊያሳውራቸው ብሎም ሊገድላቸው ይችላልተብሎ ይታመናል አለኝ። ዋው! አልኩና የተዋሕዶ አባቶች ይህን በሚመለከት ኃይለኛ መንፍሳዊ መልዕክት እንዳላቸውከእርግማን ጋር የተያያዝ ነገር እንዳለ በማስትወስ ጉዳዩን ለጊዜው ተውኩትይህን ጉዳይ አስመልክቶ የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ ወገኖች፡ የሰማችሁት ነገር ካለ አንድ ሁለት ብትሉን ደስ ይለን ነበር። ይህ ጉዳይ በማንኛውም ማሕበረሰብ፣ በሁሉም ዓለም ባህል ለምን አሳፋሪ እንደሆነ ሳስበው ነገሩ ቀላል ነገር አይደለም ያስብለኛል።

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያን አትንኳት!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግብጽ ኢማም | የስፊንክስ ሃውልት እና የጊዛ ፒራሚዶች መፍረስ አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2019

እንደ ኢማሙ ከሆነ እነዚህን የግብጽ ታሪካዊ ቦታዎች አፈራርሶ ማጥፋት የሃሰተኛው ነብይ መሀመድ ፍላጎት ነው፤ ስለዚህ እነዚህ “የጣዖት ሐውልቶች” በቅርቡ ክግብጽ ምድር መጥፋት አለባቸው።

ግብጽ ስትረጋጋ ኢትዮጵያ ትናወጣለች፤ ኢትዮጵያ ስትረጋጋ ግብጽ ትናወጣለች!

ምነው ባደረገው! ፍየሏ ግብጽ እንደገና መበጣበጥ አለባት አለዚያ በጓ ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራትም። “ቤኒሻንጉል” ተብሎ በሚጠራው ሌላው ሰው ሰራሽ አፓርታይዳዊ ክልል በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው ጽንፈኛ ተግባር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከፍየሏ ግብጽ ጋር የተያያዘ ነው። ገና ከመሠረቱ ይህ ቤኒ ሻንጉል የተባለው ክልል ሲቋቋም ይህን መሰል ችግር እንደሚፈጠር አስቀድመው በማወቅ ነው። ከሃያ ሰባት ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ የክልሎችን ካርታ ለህዋሃት እና ኦነግ መንግስት ሲያስረክቧቸው አሁን በአገራችን እየታየ ያለው ቀውስ እንደሚመጣ ሰለሚያውቁ ነው። ይህ አሁን ግልጽ ነው!

የሕዳሴ ግድቡ ሆን ተብሎ ቤኒ ሻንጉል በተባለው ክልል እንዲገነባ መደረጉ አንድ ቀን፡ በጎቹን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ከክልሉ መንጥረው ካስወጡ በኋላ በቀላሉ ሊቆጣጠሯቸው የሚችሏቸውንና የአረብ መጋረጃ በመልበስ ላይ የሚገኘውን “የቤኒ ሻንጉል ጉሙዝ ሕዝብን” ወደ ሱዳን በመጠቅለል በግብጽና አረቦች እጅ ለማስገባት በመሻት ነው።

ኦሮሚያ በተባለው ክልል ደሀው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጥሮ ግሮ ያጠራቀመውን ገንዘብ የዋቄዮ አላህ ልጆች እንደሚዘርፉት፤ በቤኒ ሻንጉልም ኢትዮጵያውያን ገንዘባቸውን አሰባሰበው እየገነቡት ያሉትን የሕዳሴውን ግድብ እነ ግብጽ ለመውረስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ለፍየሏ ግብጽ የጊዮንን ውሃ ለዘመናት በነጻ መጠጣት ብቻ በቂ ስላልሆን፣ የኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ደም መጠጣት፣ ኩላሊቶቻቸውን መስረቅ ብቻ በቂ ስላልሆነ፡ አሁን ኢትዮጵያውያን ላባቸውን አንጠፍጥፈው ባጠራቀሙት ገንዘብ የገነቡትን ግድብም በቁጥጥራቸው ሥር ለማድረግ ተነሳስተዋል።

ልክ በደርግ ጊዜ የሉሲፈራውያኑ ተቋም ሲ አይ ኤ የኢትዮጵያን ሠራዊት ብትንትኑን ለማውጣት የጦር መሪዎችን እንዲያስወግድና እንዲገድል ኮሎኔል መንግስቱን እንዳዘዙት፤ በሕማማት ሳምንት ሆን ተብሎ (የቤኒ ሻንጉሉ ዕልቂት ታቅዷልና)ከኢትዮጵያ ሹልክ በማለት ወደ ቻይና ሄዶ የነበረውን ኮሎኔል አብዮት አህመድንም በተመሳሳይ መልክ ሠራዊታችንን እንዲያዳክም፣ ልምዱ ያላቸውን የጦር መሪዎችን እንዲያባርርና በምትካቸው ሴቶችን/እንደ ሴት የሆኑትንና በቀላሉ እጅ የሚሰጡትን ፀረኢትዮጵያውያንን እንዲያስቀምጥ ተደርጓል። ደርግ ሥልጣን ላይ ሲወጣና አሁን በአገራችን እየታየ ያለው ሁኔታ በጣም ተመሳሳይ ነው። ግብጽ በአሁን ሰዓት ወደ ቤኒ ሻንጉል በቀናት ውስጥ ሰተት ብላ በመግባት የሕዳሴውን ግድብ መቆጣጠር ትችላለች።

ይህ እንዳይሆን ግን ግብጽ እራሷ መናወጥ እና መጥፋት አለባት፤ ስለዚህ የኢማሙ ሃሳብ ጥሩ ነው፤ ፒራሚዶቹን ቶሎ አፈራርሷቸው እላለሁ!

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፱፥]

ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፤ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።

ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ፤ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።

የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።

ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።

ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።

ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም፤ ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።

በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።

ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።

የተበጠረውንም የተልባ እግር የሚሠሩ፥ ነጩንም ልብስ የሚሠሩ ሸማኔዎች ያፍራሉ።

ደገፋዎችዋም ሁሉ ይሰባበራሉ፥ የደመወዘኞችም ነፍስ ትተክዛለች።

፲፩ የጣኔዎስ አለቆች ፍጹም ሰነፎች ናቸው፤ ፈርዖንን የሚመክሩ ጥበበኞች ምክራቸው ድንቍርና ሆነች። ፈርዖንን። እኛ የጥበበኞች ልጆች የቀደሙም ነገሥታት ልጆች ነን እንዴት ትሉታላችሁ?

፲፪ አሁንሳ ጥበበኞችህ የት አሉ? አሁን ይንገሩህ፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በግብጽ ላይ ያሰበውን ይወቁ።

፲፫ የጣኔዎስ አለቆች ሰነፎች ሆነዋል፥ የሜምፎስም አለቆች ተሸንግለዋል፤ የነገዶችዋ የማዕዘን ድንጋዮች የሆኑ ግብጽን አሳቱ።

፲፬ እግዚአብሔር የጠማምነትን መንፈስ በውስጥዋ ደባልቆአል፤ ሰካር በትፋቱ እንዲስት እንዲሁ ግብጽን በሥራዋ ሁሉ አሳቱ።

፲፭ ራስ ወይም ጅራት የሰሌን ቅርንጫፍ ወይም እንግጫ ቢሆን ሊሠራ የሚችል ሥራ ለግብጽ አይሆንላትም።

፲፮ በዚያ ቀን ግብጻውያን እንደ ሴቶች ይሆናሉ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በእነርሱ ላይ ከሚያንቀሳቅሳት ከእጁ መንቀሳቀስ የተነሣ ይሸበራሉ ይፈሩማል።

፲፯ የይሁዳም ምድር ግብጽን የምታስደነግጥ ትሆናለች፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ከመከረባት ምክር የተነሣ ወሬዋን የሚሰማ ሁሉ ይፈራል።

፲፰ በዚያ ቀን በግብጽ ምድር በከነዓን ቋንቋ የሚናገሩ፥ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔርም የሚምሉ አምስት ከተሞች ይሆናሉ፤ ከነዚህም አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።

፲፱ በዚያ ቀን በግብጽ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር ዓምድ ይሆናል።

ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።

፳፩ በዚያም ቀን እግዚአብሔር በግብጽ የታወቀ ይሆናል፥ ግብጽAውያንም እግዚአብሔርን ያውቃሉ፤ በመሥዋዕትና በቍርባን ያመልካሉ፥ ለእግዚአብሔርም ስእለት ይሳላሉ ይፈጽሙትማል።

፳፪ እግዚአብሔርም ግብጽን ይመታታል፤ ይመታታል ይፈውሳታልም፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሳሉ እርሱም ይለመናቸዋል ይፈውሳቸውማል።

፳፫ በዚያ ቀን ከግብጽ ወደ አሦር መንገድ ይሆናል፥ አሦራዊውም ወደ ግብጽ፥ ግብጻዊውም ወደ አሦር ይገባል፤ ግብጻውያንም ከአሦራውያን ጋር ይሰግዳሉ።

፳፬፤፳፭ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የካናዳ ኢማም | “ክርስቲያኖችን እንኳን አደረሳችሁ የሚል፡ ወይም ሰላምታ የሚሰጥ ሙስሊም ከ ገዳይ የበለጠ ኅጢአተኛ ነው”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2018

ይህ በካናዳዋ ብሪቲሽ ኮሎቢያ ዋና ከተማ በቪክቶሪያ ተቀማጭነት ያለው የእስላሞች ኢማም የሚከተሉትን ፀረክርስቲያን ቃላት ወጣት ሙስሊሞች በተሰበሰቡት እንዲህ በማለት ይጀምራል፦

በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች የገናን በዓል ለማክበር በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ ሲሏቸው በመስማቴ

በጣም አዝኛለሁ፤ አንዳንዶቹማ ክርስቲያኖችን ለሐሰተኛ በዓላቻው እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ እና ሰላምታ ሲሰጡ ብቻ ሳይሆን የሚታዩት፡ እንዲያውም ከእነርሱ ጋር በዓሉን አብረው ያከብራሉ። ይህ ቀላል ነገር አይምሰላችሁ።

ሰዎች ኢየሱስን ሲያመልኩ ወይም ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ነው ሲሉ ስናይ

እናንተን እና እኔን በጣም ሊያስቆጣን ይገባል።

ለክርስቲያኖች “ብሩክ ገና!”የሚሉ ሙስሊሞች አሉ፤ ለመሆኑ ለምኑ ነው እንኳን ደስ አላችሁ የምትሏቸው? ለጌታችሁ ልደት እንኳን ደሳላችሁ ነው?!

ይህን መመኝት ለአንድ ሙስሊም ይፈቀድለታልን?! የእነርሱን እምነት እያረጋገጣችሁላቸው አይደለምን?!

አንድ ሙስሊም ክርስቲያኖችን ለሐሰተኛ በዓላቻው እንኳን አደረሳችሁ ቢል እና ሰላምታ ቢሰጥ፡ እንደ ዝሙት፣ ወለድ፣ ውሸት እና ነፍስ ግድያ ከመሳሰሉት ከባድ ኃጢአቶች የበለጠ ኃጢአት ሠርቷል ማለት ነው።

ሙስሊም ያልሆኑትን ሂዱና ግደሏቸው ማለቴ ግን አይደለም፤ ለፍትህ መቆም ይገባናል ማለቴ እንጂአብራካዳብራ!

ዋውውው! ያውም የኩፋር አገር ወደሚላት ካናዳ መጥቶ!?

እንግዲህ ይህ ነው ትክክለኛው እስልምና! የእያንዳንዱ ትክክለኛ ሙስሊም አመለካከትም ይህ ነው። በሳዑዲ ባርባሪያ ጥቁር ድንኳን ለብሳ በበረሃ ሙቀት የምትቀቀለው ወገናችንም ይህን ነው ቪዲዮው ላይ የምታረጋግጠው።

ግን ድፍረታቸው ይገርማል፤ የዱር አህዮቹ እስማኤላውያኑ ሁሉ ነገራቸው ሰይጣናዊ ነው። ሁልጊዜ ነገሮችን ፕሮጀክት እንዳደረጉ ወይም እንዳንጸባረቁ ነው፦

ክርስቲያኖችን “እንኳን አደረሳችሁ!” አንልም በማለት ከእነርሱ በተሻለ መልክ ትሁት ለመሆን የሚጥሩትን ክርስቲያኖችን ጣዖታዊ ለሆኑት የእስልምና በዓላቶቻቸው፡ “እንኳን አደረሳችሁ!” ይሏቸው ዘንድ ለመቆስቆስ የታቀደ ተንኮል ነው።

እኛ ክርስቲያኖች እንኳን ለገዳዩና ህፃናት ደፋሪው መሀመድ የልደት ቀን እነርሱን “እንኳን አደረሳችሁ!” (እንኳን ለሲዖል አበቃችሁ! እንደማለት ነው) ማለት የለብንም፤ እነርሱም ይህን ያውቁታል፤ ግን አምልኳቸውን እንድናረጋግጥላቸው ለበዓላቸው እንኳን አደረሳችሁ እንድንላቸው ይመኛሉ። ለዚህ ነው እኛን ሁሌ ቀድመው የሚኮንኑት፤ ልክ እነርሱ ገዳዮች ሆነው ተገዳዩን ቀድመው እንደሚኮንኑት ማለት ነው። “ጥቃት ከሁሉ የተሻለው መከላከያ ነው!” ብለው ስለሚያምኑ።

ደግሞ የሚገርመው እስልምና ከጌታችን ልደት ከስድስት መቶ አመት በኋላ መጥቶ፡ “ሰዎች ኢየሱስን ሲያመልኩ ወይም ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ነው ሲሉ ካየን እናንተን እና እኔን ሊያስቆጣን ይገባል” ይሉናል።

እንግዲህ፡ አምላካችንን ለምን ዝቅ አደረጋችሁት፤ ለምን ነብይ ብቻ ነው አላችሁት? ለምን አልተወልደም፣ አልተሰቀልም ብላችሁ ታስቀይሙናላቸው? በማለት እንዳንኮንናቸው ቀድምው ሲያጠቁን ነው።

ባጭሩ፡ እነዚህ ሙስሊም ውሸታሞች … “ኢየሱስን እንደ አምላክ ነብይ እናደንቀዋለን፣ እንወደዋለን” በማለት ይዋሹናል ነገር ግን የእርሱን ልደት አታክብሩ እያሉ ጥሪ ያስተላልፋሉ፤ ተከታዮቹንም ያርዳሉ ሁሉንም ነብያት እናከብራልን ይላሉ፤ ነገር ግን ስለ ሁሉም ነብያት ብዙ የሚናገረውን መጽሐፍ ቅዱስን መስጊዶቻቸው ውስጥ ለስብከት አይጠቀሙበትም።

የዚህ ኢማም መልዕክት ባጭሩ፦ “አንድ ሙስሊም “ብሩክ ገና!” ካለ ይገደል!” በሌላ አነጋገር አንድ ሙስሊም “እንኳን አደረሳችሁ!” ከሚላችሁ ቢግድላችሁ ይቅለዋል ማለት ነው። ወደ ሺርያ ህግ እንኳን ደህና መጣችሁ!

እስላም ሰይጣንን ያመልካልና “እንኳን አደረሳችሁ!” ባይሉን ይመረጣል፤ በአላሃቸው ስም ከመረቁን ወይም “እንኳን አደረሳችሁ!” ካሉን ለእኛ እንደ እርግማን ነው የሚሆነው። በአላህ ስም ከመረቋችሁ፡ ሦስት ጊዜ ማማተብ እንጅ፡ አሜን! አትበሏቸው!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም “ካቴድራል” አትበሉ ማለቷ ያለምክኒያት አይደለም | ኢማሙ ያለ ምንም ፈቃድ እንግሊዝ ካቴድራል ውስጥ ገብቶ ጋኔን ጠራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2018

Blackburn IS Burning

ወቸውጉድ ያሰኛል…„ካቴድራል” ወዴት እየተለወጠ እንደሆነ እንመልከት

አቤት ጉዳችሁ ዓብያተክርስቲያናቱን ካቴድራል እያላችሁ ለምትሰይሙ!

ብዙ ሙስሊሞች በሚኖሩባት በአስቀያሚዋ የእንግሊዝ ከተማ በ ብላክበርን አንድ ካቴድራል ውስጥ የካቴድራሉ ኦርኬስትራ በሚለማመድበት ወቅት ኢማሙ ያለፈቃድ ገብቶ ዲያብሎሳዊውን የአዛን ጩኸት ለቀቀው።

ይህ ምን ያህል መንፈስን የሚያውክ አስቀያሚ ጩኸት እንደሆነ የቅዱስ መንፈስ ልጆች ያውቁታል፤ በዚህ የማይረበሽ ክርስቲያን ግን እራሱን ለቡና፣ ጫትና ጥምባሆ አሳልፎ የሰጠ መሆን አለበት።

ታላቋ ብሪታንያ እያነሰችና እየተዋረደች ነው። ለ10 ዓመታት ያህል በሙስሊሟ ፓኪስታን እስር ቤት ስትማቅቅ የነበረችውና አሁንም ከሙስሊሞች ጥላቻና የግድያ ዛቻ ተደብቃ የምትኖረው ጀግና ፓኪስታናዊት ክርስቲያን አስያ ቢቢ በእንግሊዝ ጥገኝነት እንደማታገኝ በብሪታንያ መንግስት ተነግሯታል። ንጹኋን ክርስቲያን ገበሬ ካልተገደለች ካላረድናት እያሉ የሚደነፉት ኢማሞችና ሸሆች ግን በብሪታኒያ ካቴድራሎች ውስጥ ሰተት ብለው በመግባት ጋኔን እንዲጠሩ ይፈቀድላቸዋል። ምን ዓይነት የመተሰቃቀለበት ግብዝ ዓለም ነው፡ ጃል!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትውልደ ኢትዮጵያ የታበለው ኢማም በአውሮፓ መስጊዱ የከፋ ጥላቻና ግድያን በመስበኩ ታሠረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2017

ይህ እስላማዊ መሪ ትክክለኛ ሙስሊም ያልሆኑትን የሙጥኝ በየቤታቸው እንዲቃጠሉ እና እንዲገድሉ በግልጽ ከሰበከ በኋላ ሰላማዊ ነዋሪዎችን ለግድያ በማነሳሳቱ ክስ ተመስርቶበታል።

በጥቅምት 21, 2016 ስብከት ወቀት ስብዕና የሌላቸው ወይም ጸሎት የማያደርጉ ሙስሊሞች እንዲገደሉ በመጠየቁ ነው አሁን ክስ የቀረበበት።

ትውልደ ኢትዮጵያ የሆነውና ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ኢማም በዙሪክ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጊድ ባለፈው ኅዳር ወር ነበር በስዊስ ፖሊስ ተይዞ በቁጥጥር ስር የዋለው።

ግለሰቡ አስጸያፊ የሆኑ የግድያ ምስሎችን በማህበራዊ ድህረገጾች ላይ በመለጠፉና፣ ያለ ሥራ ፈቃድ በድብቅ ሥራ በመሥራቱ በሥራ ላይ በመሰማራቱ ተጨማሪ ክስ ተመስርቶበታል።

አቤት ጭካኔ፤ አቤት አረመኔነት!

ኢትዮጵያ አደራ ይህን ርጉም ሰው እንዳትቀበየው፤ መቅሰፍቱን ያመጣል!

ለማንኛውም ሃጂ ይሁን ወደ ውድ አገሩ ወደ ሳዑዲ ይሂድ!!!

ምንጭ

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: