Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2022
✞ እግዚአብሔር አምላክ በዚህች ምድር ላይ የወደደውን ይቀጣል፣ ተልዕኮውን የሚፈጽምለትን መርጦ ይልክልናል! እኛ የዛሬው ትውልድ ደካሞች በግልጽ ካላየን አናምንም፤ ምልክቶቹን ሁሉ እያሳየን እንኳ አለማየቱን እንመርጣለን፤ ባልጠበቅነው መልክ ይመጣልና✞
ይህ መንፈሳውያን የሆኑ ሁሉ በቀላሉ ሊያዩት የሚችሉት ድንቅ ክስተት ነው። ይህ ሁሉ ግፍና በደል በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ በልዑል እግዚአብሔር፣ በቅድስት እናቱ፣ ቅዱሳኑ እና በቃል ኪዳኑ ኃይል አክሱም ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ግደይና አቡነ ማትያስ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ያቆሟትን ኢትዮጵያን ለዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ጭፍሮች አሳልፈን አንሰጥም ማለታቸው ጥልቅ የሆነ መለኮታዊ ምስጢር የያዘ ክስተት ነው።
እንደ ወደቁት አህዛብ መሀመዳውያን፤ “ለምንድን ነው አብዛኛዎቹ ቅዱሳንና ሐዋርያት ከአይሁድ ዘር የተመረጡት?” እያሉ ክርስቶስ አምላካችንን በድፍረት የሚፈትኑትና የሚወንጅሉት ግብዞች በበዙባት ሃገራችን ወገን ስለዚህ ምስጢር በቀና ልብ፣ ያለ ቁጭት፣ ያለ ቅናትና ቁጭት በቶሎ ተረድቶና ተዓምሩንም ተቀብሎ ቆንጠጥ እያለ ለመኖር ካለወሰነ እርሱም እንደነ አብደላ ወደ አስፈሪው ጥልቃማ ጉድጓድ ይወርዳል።
እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን፣ አቶጌ ታቸው ረዳና ሌሎቹ የሕወሓት አመራሮች ወንበራቸውን ባፋጣኝ ለጽዮናውያን ማስረከብና የሉሲፈር/ቻያናን ባንዲራ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። TDF/የትግራይ መከላከያ ወደ EDF/ኢትዮጵያ መከላከያ መለወጥ አለበት። ቅዱሳኑን መጥራት፣ በጣም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ከጎን ማሰልፍና ኢትዮጵያን ማዳን የሚቻለው ይህ ከሆነ ብቻ ነው! ይህ ከሆነ ተዓምር በአጭር ጊዜ ውስጥ እናያለን!
💭 ይህ ከሰባት/ 7 ዓመታት ጀምሮ የመዘገብኩት ቁልፍ ቀን ነው።
በጁላይ 27/ሐምሌ ፲፱/፳ የተደረጉ አስገራሚ ጉብኝቶች
- 27 ጁላይ 2022/ሐምሌ ፲፱/፳ ሐምሌ ፳፻፲፬ ዓ.ም / የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው / የልደት ቀኔ ነው።
😇 ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወደ አሜሪካ አመሩ(ፈተናው የሉሲፈርን ኮከብ/ቻይናን ባንዲራ ከሚያውለበልቡት ከሕወሓት እና ‘ብልጽግና’ ከተሰኘው ቡድኖች በኩል ነው እየገጠማቸው ያለው)
በዚሁ ዕለት ሰማይ ላይ ያልታወቀ ባለ ሦስት ማዕዘን በራሪ ነገር በሰማይ ላይ ታየ። በዚሁ ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አቡነ ማትያስን ለመተናኮል መጥተው ከነበሩት የዲያብሎስ/የግራኝ መልዕክተኞች አንዱ በእጆቹ የባለ ሦስት ማዕዘን ቅርጽ ሠርቶ ታይቷል። በሌላ ቪዲዮ ለብቻው አቀርበዋለሁ።
❖ ፩ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም (አሮጊቷ ልደታ)
ብጹዕነታቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፤ ዲያብሎስና ጭፍሮቹ አፈሩ/ተቃጠሉ! ልዑል እግዚአብሔር ሥራውን እየሠራ ነው!
❖ ይህን ቪዲዮ በማዘጋጅበት ሰዓት፤ ዛሬ ፪ ጳጉሜ ፳፻፲፬ ዓ.ም / 7 መስከረም 2022
በቅዱስ ሩፋኤል ዋዜማ፤ ድል የተነሳው 666ቱ የግራኝ ሞግዚት ባራክ ሁሴን ኦባማ ምስሉን በዋሽንግተኑ ቤተ መንግስት (White House) እንዲሰቀልለት አደረገ። ኦባማ፤ “የኢትዮጵያን መስቀል በኪሴ ይዜ እሄዳለሁ!” ያለውን እናስታውሳለን?
ከመለስ አስገዳዮች አንዱ ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ለምን ይይዛል?
❖ የሚከተሉትን የቪዲዮ ክፍሎች በ2015 እና 2018 ዓ.ም በተከታታይ አቅርቢያቸው ነበር።
👉 ቁልፍ ቀን
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በኢትዮጵያ። ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የመጀመሪያው ስልጣን ላይ ያለ የአሜሪካ ፕሬዚደንት መሆኑ ነው። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ሰማዩ ላይ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና ታየች።
👉 ቁልፍ ቀን
ጠ/ቅ/ሚ ዶ/ር አህመድ በአሜሪካዋ ሚነሶታ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
አብይ አህመድ ወደ አስመራ አመራ
👉 የአድዋ ክብረ በዓል
የሚነሶታዋ ሶማሊት የምክር ቤት አባል ሙላ/ሙሊት ኢልሀን ኦማር ወደ አስመራ አመራች
❖ አይሁዳዊው የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪ ሶማሊቷን ኢልሀንን “የአይሁዶች ጠላት ናት፣
ጂሃዲስት ናት፣ ወራዳ እና ቆሻሻ ናት፤ ከምክር ቤት መወገድ አለባት” አላት።
😈 ዶ/ር አብይ አህመድ (ለዚህ አውሬ ለአንዴም እንኳን ድጋፍ ሰጥቼው አላውቅም፤ በጭራሽ! ግን በወቅቱ ‘ዶ/ር’ የሚለውን ቃል ከስሙ ጋር ለጥፌለት ነበር)እና ኢልሀን ኦማር በአስመራ ተገናኝተዋልን?
👹 ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን ፥ 😇 ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት የእግዚአብሔር ነው። ✞
________
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Travel/ጉዞ, War & Crisis | Tagged: 27 July, Abiy Ahmed, Abuna Mathias, Addis Ababa, Aksum, Axum, ለማ መገርሳ, ሐምሌ ፲፱, መቅሰፍት, ሚነሶታ, ሰርጎ ገብነት, ቅዱስ ሩፋኤል, ቅዱስ ገብር ኤል, ባራክ ኦባማ, ትግራይ, አሜሪካ, አረመኔነት, አቡነ ማትያስ, አብይ አህመድ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኢልሀን ኦማር, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ወንጀል, የማርያም መቀነት, ጉብኝት, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ጽዮን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Barack Obama, Eritrea, Genocide, Ilhan Omar, Lemma Megersa, Massacre, Rainbow, Somalia, St.Gabriel, St.Raphael, Tigray, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 5, 2019
ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው!
በሚነሶታ የሚገኘውና በመላው አሜሪካ በአንጋፋነቱ የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘው “የአሜሪካ ሞል”/ The Mall Of America፡ ኡ!ኡ! በሚያሰኝ መልክ፡ በመጋረጃ በተሸፋፈኑ ሶማሌዎች ስለተጥለቀለቅ የሶማሌዎች ሞል የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በእዚህ የገባያ ማዕከል፡ መስቀል ይዞ ወይም የአይሁድ ቆብ አድርጎ መሄድ አደገኛ እየሆነ እንደመጣ ክርስትናን የተቀበለው አይሁድ፦ “ከጥቂት ዓመታት በፊት የአይሁድ ቆብ (ያማካ) አድርጌ በዚህ ሞል ሳልፍ ሶማሌዎች ካልገደልንህ ብለው ሲከታተሉኝ ነበር፤ አሁንማ ወደዚያ መሄድ አላስበውም”፡ በማለት መስክሯል።
ይህ አካባቢ በቅርቡ ለአሜሪካው ምክር ቤት የተመረጠችው እባብ ሶማሊት ኢልሃን ኦማር፣ የኬት ኤሊሰን እንዲሁም የጃዋር መሀመድ መዘነጫ ቦታ ነው። ገዳዮቹ የኦሮሚያ መሪዎች አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ሥልጣን ላይ እንደወጡ ፈጥነው ወደ ሚነሶታ ማምራታቸው፡ የሳጥናኤል ባሪያዎች በሆኑት በእነ ባራካ ሁሴን ኦባማ እና ባለ ሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ የተጠነሰሰ ኢትዮጵያን የማጥፋት ሤራ ስላለ ነው። ይህንም አሁን በግልጽ በማየት ላይ እንገኛለን።
እስልምና፡ ከጥላቻ፣ ሽብርና ግድያ ሌላ ገንዘብ እና ገበያ ያለበትን ቦታ በፍቅር ነው የሚወደው። አንድ የቤተክርስቲያን ሕንፃ እንኳን መሥራት የሚከነክናቸው የሙስሊም ሃገራት አስመሳዩና ግብዙ ሙስሊም በረመዳን ጊዜ የሚንጎራደድባቸውን በሺህ የሚቆጠሩ የገባያ ማዕከላትን መገንባቱን መርጠዋል። ሁሉ ነገራቸው ስጋዊና ዓለማዊ አይደለ! በተቃራኒው የክርስቶስ ልጆች ግን በጾማቸው ጊዜ ከገንዘብ እና ከገባያ ማዕከላት መራቁን ይመርጣሉ። ትልቅ ልዩነት!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Abiy Ahmed, ለማ መገርሳ, መቅሰፍት, ሙስሊሞች, ሚነሶታ, ሶማሌዎች, ሻሪያ, ቅሌት, ተወካዮች ምክር ቤት, አሜሪካ ሞል, አብይ አህመድ, ኢልሀን ኦማር, ኢትዮጵያአሜሪካ, እስላም, ኮንግረስ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Congress, Ilhan Omar, Lemma Megersa, Somalia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2019
ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ (አብይ ጾም/ሑዳዴ)
በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ባቀረብኳቸው አማተር የሆኑ ቪድዮዎቼ ላይ ደጋግሜ ጠቁሜዋለሁ።
ካይሮ – ጅጅጋ – ሚነሶታ – ለገጣፎ -???(በሂጃብ መጋረጃ የተሸፈኑት የጂሃድ ባቡር ጣቢያዎች)
ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚሠራ እና በደንብም የተቀነባበረ ነው፤ ጊዜአቸው አጭር ስለሆነ ተጣድፈዋል…
በአለፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤
“አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን በአብይ ጾም ዶ/ር አብይን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ነበርን? የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭስ ይህን በማወቃቸው ይሆን በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰኑት?
ከዚህ ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ሬክስ ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ
ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ
የወሰኑበት ስብሰባ ይሆን?
እ.አ.አ ማርች 13/ 2018 ዓ.ም
ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቲለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።
ኢትዮጵያን ለተንኮል የሚጎበኝ ባለስልጣን፡ ስልጣኑ ላይ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንም፡ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ኃላፊነታቸው ተወገዱ፡ ማለት ነው።”
ቀጠል አድርጌ ደግሞ፦
“የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው”
በሚለው ቪዲዮ ላይ፤
“የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦
ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።
ይህች ኢልሀን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።
በአይሁዶች እና በእስራኤል ላይ ጥላቻ የተሞላባቸውን ትዊቶች ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እንድትልክ የተደረገችው (ለዚህ ያዘጋጃት ክፍል አለ)ኢልሀን ኦማር ብዙ አሜሪካኖችን እያስቆጣች ነው፤ ነገር ግን ምንም እንደማትሆን ተደርጋ ስለሆነ ከመጀመሪያውኑ በእነ ኦባማ የተመለመለችው፤ የተዘጋጀችበትን አጀንዳ ከማራማድ ወደ ኋላ አትልም። እንዲያውም አሁን፡ መውደቂያዋን ለማፋጠን፡ በአሜሪካ ቀረጥ ከፋዮች ገንዘብ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ተልካለች።(የአድዋ መታሰቢያ በዓል በሚከበርበትና የአብይ ጾም በሚገባበት ዕለት በአስመራ ተግኝታ ነበር። እነ አልሸባብን ሲረዳ ከነበረውና ለአንድ ተዋሕዶ ኢትዮያዊ(ኤርትራዊ) ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ከሆነው እርኩስ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመገናኘት ሆን ተብሎ ሶማሌዋ ተልካለች። ለመሆኑ አብይ አህመድ በዚሁ ዕለት ወደ አስመራ ያመራው ከእርሷ ጋር ለመገናኘት ይሆን? ይመስላል። ስለ ምን ጉዳይ የሚነጋገሩ ይመስለናል? ስለ ዘመቻ ግራኝ አህመድ?
የዛሬዋ ዓለማችን ገዥ ዲያብሎስ ነው፤ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት መሪዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆን፥ ኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት ደግሞ የእግዚአብሔር ነው።
እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ቅብዓ–እርኩስ ያረፈበትን የሂጃብ መጋረጃ በጣጥሰው የሚጥሉት በእነ ግራኝ አህመድ ለአረቦች በመሸጥ ላይ ያሉት እህቶቻችን እንደሚሆኑ። እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን በቅርብ ያሳየናል!
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Abiy Ahmed, ለማ መገርሳ, መቅሰፍት, ሙስሊሞች, ሚነሶታ, ሰርጎ ገብነት, ሶማሌዎች, ቅሌት, ተወካዮች ምክር ቤት, አሜሪካ, አብይ አህመድ, ኢልሀን ኦማር, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ኮንግረስ, ጉብኝት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Congress, Eritria, Ilhan Omar, Lemma Megersa, Somalia | Leave a Comment »