Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኢለኖይ’

Tornado Batters Germany | Tornado Trifft Deutschland | አውሎ ንፋስ ጀርመንን ደበደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2022

🛑 In The Cities of Paderborn and Lippstadt

Leaving 50 injured and ten seriously hurt by 80mph winds as trees are uprooted and houses lose their roofs Incredible storm left ‘path of destruction’, with people hit by falling roof panels ‘Countless’ houses’ roofs were torn off and many trees remain on top of cars Rainfall up to 25L per square metre each hour, with storms causing huge damage Torrid conditions set to hit east of the country overnight after assaults on west.

❖❖❖[Luke Chapter 21፡25-26]❖❖❖

“And there shall be signs in the sun, and in the moon, and in the stars; and upon the earth distress of nations, with perplexity; the sea and the waves roaring; Men’s hearts failing them for fear, and for looking after those things which are coming on the earth: for the powers of heaven shall be shaken.”

❖❖❖[Lukas 21:25-26]❖❖❖

Und es werden Zeichen geschehen an Sonne und Mond und Sternen; und auf Erden wird den Leuten bange sein, und sie werden zagen, und das Meer und die Wassermengen werden brausen, und Menschen werden verschmachten vor Furcht und vor Warten der Dinge, die kommen sollen auf Erden; denn auch der Himmel Kräfte werden sich bewegen.

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Kentucky Tornado፡ Power of The Ark of The Covenant? | የአሜሪካ ቶርናዶ፤ ኃይለ ጽላተ ሙሴ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2021

❖The tricolors of Zionist Axum Ethiopia

የጽዮናዊቷ አክሱም ኢትዮጵያ ሦስት ቀለማት❖

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖

Mayfield Kentucky + Edwardsville, Illinois

አናግራሙ/Anagram = „AOC„ Ark of The Covenant

ጽላተ ሙሴ❖

በስድስት የአሜሪካ ግዛቶች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት አስከትሏል፤ በተለይ በ ሜይፊልድ ኬንታኪ ኤድዋርድስቪል ኢለኖይ። ሕይወታቸው ላለፈው ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

ጽላተ ሙሴ ሥራውን እየሠራ ነውን? የሚግርም ነው፤ አውሎ ነፋሱ የዓለማችን ቍ. ፪ ባለኃብት የሆነውን የአቶ ጄፍ ቢዞስን አማዞን የእቃ ግምጃ ቤት ሙሉም በሙሉ አውድሞታል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ በየመንገዱ ፍርስራሾች ብዙ ዓለመታየታቸው ነው።

ባለፈው ሳምንት ላይ “ጽዮናውያን በምዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ይዘው ከመውጣት መቆጠብ አለባቸው፤ በሕዝባችን ላይ መቅሰፍት እያመጣ ነው።” ብዬ ነበር። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ጽዮናውያን ጽዮናዊ የሆነውን የቤተ ክርስቲያን ልብሳቸውን ለብሰው እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው በአሜሪካ ጎዳናዎች ምስጢራዊ በሆነ መልክ ድምጽ ሳያሰሙ በአክሱም ጽዮን ለምሕላ እንደሚያደርጉት ቢዘዋወሩ፤ ለአውሬው አሳልፋ የሰጠቻቸው ዓለም ተርበትብታ ትገዛላቸውና በዚህ የሕዝባችን ስቃይ እና ሰቆቃ በቀናት ውስጥ በተገታ ነበር። በዚህ ፻/100 እርግጠኛ ነኝ።

😢😢😢 It is of course awful saddening to see all the destruction that Tornados can do. Much prayers, safety and strength to everyone.

America it’ Christmas Time – Yet, Your Man Abiy Ahmed Ali is still massacring and starving to death millions of Christians of Northern Ethiopia for the whole year. Please get rid of ‘your’ evil monster PM Abiy Ahmed Ali, now.

You shall not tempt The Almighty Egziahbher God by trying to test the irresistible power or force of The Ark of The Covenant, never ever! The Ark is everywhere, not only in Axum. The Ark has the power to destroy all armies and bring down the walls of cities!

😈The following entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

The United Nations

The European Union

The African Union

The United States, Canada & Cuba

Russia

China

Israel

Arab States

Southern Ethiopians

Amharas

Eritrea

Djibouti

Kenya

Sudan

Somalia

Egypt

Iran

Pakistan

India

Azerbaijan

Amnesty International

Human Rights Watch

World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate; 2019 Evil Abiy Ahmed)

The Nobel Prize Committee

The Atheists and Animists

The Muslims

The Protestants

The Sodomites

💭 Even those unlikely allies like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ are all united now in the Anti Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigrayan-Ethiopians are:

The Almighty Egziabher God & His Saints

St. Mary of Zion

The Ark of The Covenant

❖❖❖[Isaiah 10:1-4]❖❖❖
“Woe to those who enact evil statutes And to those who constantly record unjust decisions, So as to deprive the needy of justice And rob the poor of My people of their rights, So that widows may be their spoil And that they may plunder the orphans. Now what will you do in the day of punishment, And in the devastation which will come from afar? To whom will you flee for help? And where will you leave your wealth? Nothing remains but to crouch among the captives Or fall among the slain. In spite of all this, His anger does not turn away And His hand is still stretched out.”

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፥፩፡፬]❖❖❖

መበለቶችም ቅሚያቸው እንዲሆኑ፥ ድሀ አደጎችንም ብዝበዛቸው እንዲያደርጉ፥ የድሀውን ፍርድ ያጣምሙ ዘንድ፥ የችግረኛውንም ሕዝቤን ፍርድ ያጐድሉ ዘንድ የግፍን ትእዛዛት ለሚያዝዙ፥ ክፉንም ጽሕፈት ለሚጽፉ ወዮላቸው! በተጎበኛችሁበት ቀን፥ መከራም ከሩቅ በሚመጣበት ዘመን ምን ታደርጉ ይሆን? ለረድኤትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ክብራችሁንስ ወዴት ትተዉታላችሁ? ከእስረኞች በታች ይጐነበሳሉ፥ ከተገደሉትም በታች ይወድቃሉ። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።”

___________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2021

ከእርሱ ጋር ሰላም በነበሩት ላይ እጁን ዘረጋ፤ ኪዳኑንም አረከሱ

በአውሎ ነፋሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ላለፈው ነፍሳቸውን ይማርላቸው!✞

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ድሮን ፥ ጽዮናውያን ጽላተ ሙሴ አሏቸው❖

Mayfield Kentucky + Edwardsville, Illinois

አናግራሙ/Anagram = „AOC„ Ark of The Covenant

ጽላተ ሙሴ❖

ዛሬ በአውሮፓውያኑ 12/12/21 ነው። በስድስት የአሜሪካ ግዛቶች ያልተጠበቀ አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ጥፋትና ውድመት አስከትሏል፤ በተለይ በ ሜይፊልድ ኬንታኪ ኤድዋርድስቪል ኢለኖይ።

ጽላተ ሙሴ ስራውን እየሠራ ነውን? የሚግርም ነው፤ አውሎ ነፋሱ የዓለማችን ቍ. ፪ ባለኃብት የሆነውን የአቶ ጄፍ ቢዞስን አማዞን የእቃ ግምጃ ቤት ሙሉም በሙሉ አውድሞታል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ በየመንገዱ ፍርስራሾች ብዙ ዓለመታየታቸው ነው።

ባለፈው ሳምንት ላይ “ጽዮናውያን በም ዕራባውያን ከተሞች ጎዳናዎች ላይ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ይዘው ከመውጣት መቆጠብ አለባቸው፤ በሕዝባችን ላይ መቅሰፍት እያመጣ ነው።” ብዬ ነበር። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ጽዮናውያን ጽዮናዊ የሆነውን የቤተ ክርስቲያን ልብሳቸውን ለብሰው እና ጽላተ ሙሴን ተሸክመው በአሜሪካ ጎዳናዎች ምስጢራዊ በሆነ መልክ ድምጽ ሳያሰሙ በአክሱም ጽዮን ለምሕላ እንደሚያደርጉት ቢዘዋወሩ፤ ለአውሬው አሳልፋ የሰጠቻቸው ዓለም ተርበትብታ ትገዛላቸውና በዚህ የሕዝባችን ስቃይ እና ሰቆቃ በቀናት ውስጥ በተገታ ነበር። በዚህ ፻/100 እርግጠኛ ነኝ።

አቤቱ፥ ግፍንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይቼአለሁና አስጥማቸው እንደበታቸውንም ቍረጥ። በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፤ ዓመፃና ድካም ኃጢአትም በመካከልዋ ነው፤ ተንኰልና ሽንገላ ከአደባባይዋ አይርቁም።

❖ ❖ ❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፬]❖ ❖ ❖

፩ አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ ልመናዬንም ቸል አትበል።

፪ ተመልከተኝ ስማኝም። በኀዘኔ ተቅበዘበዝሁ ተናወጥሁም፤

፫ ከጠላት ድምፅ ከዓመፀኛም ግፍ የተነሣ፤ ዓመፃን በላዬ ጥለውብኛልና፥ በቁጣም ጠልተውኛልና።

፬ ልቤ በላዬ ተናወጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም ወደቀብኝ።

፭ ፍርሃትና እንቅጥቅጥ መጡብኝ፥ ጨለማም ሸፈነኝ።

፮ በርሬ ዐርፍ ዘንድ እንደ ርግብ ክንፍን ማን በሰጠኝ!

፯ እነሆ፥ ኰብልዬ በራቅሁ በምድረ በዳም በተቀመጥሁ፤

፰ ከዐውሎና ከብርቱ ንፋስ ሸሽቼ በፈጠንሁ አልሁ።

፱ አቤቱ፥ ግፍንና ጠብን በከተማ ውስጥ አይቼአለሁና አስጥማቸው እንደበታቸውንም ቍረጥ።

፲ በቀንና በሌሊት በቅጥርዋ ይከብቡአታል፤ ዓመፃና ድካም ኃጢአትም በመካከልዋ ነው፤

፲፩ ተንኰልና ሽንገላ ከአደባባይዋ አይርቁም።

፲፪ ጠላትስ ቢሰድበኝ፥ በታገሥሁ ነበር፤ የሚጠላኝም ራሱን በላዬ ከፍ ከፍ ቢያደርግ፥ ከእርሱ በተሸሸግሁ ነበር።

፲፫ አንተ ግን፥ እኩያዬ ሰው፥ ባልንጀራዬና የልቤ ወዳጅ፤

፲፬ መብልን ከእኔ ጋር በአንድነት ያጣፈጥህ፤ በአንድ ልብ በእግዚአብሔር ቤት ተራመድን።

፲፭ ሞት ይምጣባቸው፤ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፤ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።

፲፮ እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ እግዚአብሔርም ሰማኝ።

፲፯ በማታና በጥዋት በቀትርም እናገራለሁ እጮኽማለሁ፥ ቃሌንም ይሰማኛል።

፲፰ በእኔ ላይ ብዙ ነበሩና ከሚቃረቡኝ ነፍሴን በሰላም አድናት።

፲፱ ቤዛ የላቸውምና፥ እግዚአብሔርንም አልፈሩትምና ከጥንት ጀምሮ የነበረ እግዚአብሔር ሰምቶ ያጐሰቍላቸዋል።

፳ ከእርሱ ጋር ሰላም በነበሩት ላይ እጁን ዘረጋ፤ ኪዳኑንም አረከሱ።

፳፩ አፉ ከቅቤ ይልቅ ለዘበ፥ በልቡ ግን ሰልፍ ነበረ፤ ቃሎቹም ከዘይት ይልቅ ለሰለሱ፥ እነርሱ ግን እንደ ተመዘዘ ሰይፍ ናቸው።

፳፪ ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።

፳፫ አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ወደ ሞት ጕድጓድ ታወርዳቸዋለህ፤ የደም ሰዎችና ሸንጋዮች ዘመናቸው ግማሽ አይሞላም፤ እኔ ግን፥ አቤቱ፥ እታመንሃለሁ።

_______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: