Posts Tagged ‘ኡራኤል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2023
✞✞✞ ዓርብ ስቅለት (የድኅነት ቀን) –የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት✞✞✞
ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ ‹የድኅነት ቀን› ይባላል፡፡
ጌታችን ከተያዘባት ሰዓት አንሥቶ አይሁድ ከቀያፋ ወደ ሐና፣ ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት አደሩ፡፡ ሲነጋ ከቀያፋ ወደ ጲላጦስ አደባባይ አስረው ወሰዱት (ማቴ. ፳፯፥፩-፶፯)፡፡ አይሁድ ይህን አጥፍቶአል የሚሉት ነጥብ ሳይኖራቸው ነውና ጌታችንን ለፍርድ ያቀረቡት ጲላጦሰ እነርሱ ወደ ተሰባሰቡበት ቦታ ወጥቶ “ይህን ሰው ወደ እኔ ያመጣችሁበት በደል ምንድን ነው?” ሲል በጠየቃቸው ጊዜ በቂ ምላሽ አላቀረቡም፡፡
“ክፉ የሠራ ባይኾንስ ወደ አንተ ባላመጣነውም ነበር” በሚል የሸፍጥ ቃል ሲያጕረመርሙ ጲላጦስ መልሶ “እኔ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም፤ እናንተ ወስዳችሁ እንደ ሕጋችሁ ፍረዱበት፤” አላቸው፡፡ አይሁድም ኦሪት “ኢትቅትል ብእሴ ጻድቀ ወኀጥአ ኢታኅዩ፤ጻድቅን ሰ ውአትግደል፤ኀጥኡንም ከፍርድ አታድን፤” ትላለችና “እኛስ ማንንም ልንገድል አልተፈቀደልንም፤” ብለዋል (ዮሐ. ፲፰፥፳፰-፴፩)፡፡ ይኸውም መንፈስ ቅዱስ “በሕጋችን ጻድቀ ባሕርይ ክርስቶስን መግደልአ ይገባንም ሙሉ በሙሉ ጥፋተኞች ነን፤” ሲያሰኛቸው ነው፡፡ በኋላም እርሱ ሞቶ ዓለም ይድን ዘንድዳ ምድር መጥቷልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ጥፋቱ ሞት ተፈረደበት፡፡ ስለዚህም ገርፈው ሰቀሉት፡፡
ዓርብ ስቅለት | ተፈጸመ ! | ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ ወጣን
VIDEO
❖ ልክ አሁን የሕማማተ መስቀልን ፀሎት አንብቤ እንደጨረስኩ፤ ከጎረቤቴ ሕንጻ ጣራ ላይ ፲፫ ርግቦች ተነስተው በዙሪያዬ አንድ ጊዜና በአንድ ላይ ጅው ብለው በመብረር የተነሱበት ጣራ ላይ ተመልሰው አረፉ። ተገርሜ በመመሰጥ፤ “ምን የሚሉኝ ነገር ሊኖር ይችላል ?” የሚለውን ጥያቄ ጠየቅኩ። ፲፫ / 13 ቱ ሕማማተ መስቀል ?
ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “የድኅነት ቀን” ይባላል፡
✞ ፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል
፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል)
፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)
✞ ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤
፩. ፀሐይ ጨለመ፤
፪. ጨረቃ ደም ኾነ፤
፫. ከዋክብት ረገፉ፤
፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
፭. አለቶች ተፈረካከሱ፤
፮. መቃብራት ተከፈቱ፤
፯. ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡
✞ ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤
፩. “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)”፤
፪. “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ”፤
፫. “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው”፤
፬. እመቤታችንን “ሴትዮሆይ፣እነሆ ልጅሽ” ፤ ደቀ መዝሙሩንም “እናትህ እነኋት” በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤
፭. “አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ”
፮. “ተጠማሁ”፤
፯. “ዅሉ ተፈጸመ” (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-፴)፡፡
ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ “ ወፍናሠር ክይበርህ ብርሃነ ፀሐይ ” እንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡
ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም “ንሴብሖ ለእግዚአብሔር “ እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
ምንጭ
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Axum , ሕማማት , መስቀል , ስቅለት , ተዋሕዶ , አርብ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኡራኤል , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ጌታ , ጻድቁ አብርሃም ገዳም , ጽዮን , Christianity , Ethiopia , Faith , Holy Friday , Orthodox Tewahedo , St. Abraham Monastery , The Cross , Uriel , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , በቀል , ባርነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኡራኤል , ክተት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , book of Enoch , Crime , Ethnic Cleansing , Genocide ዋቄዮ-አላህ , Noah , Tigray , Uriel , vengeance , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ ድርሳነ ዑራኤል ❖❖❖
ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም / ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።
የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን ! ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን !
❖❖❖ ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]✞✞✞
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , በቀል , ባርነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኡራኤል , ክተት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , book of Enoch , Crime , Ethnic Cleansing , Genocide ዋቄዮ-አላህ , Noah , Tigray , Uriel , vengeance , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል❖❖❖
ማክሰኞ፡ ሰኔ ፳፪ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም
ወደ ቤቴ ሳመራ
❖❖❖መድኃኔ ዓለም❖❖❖
እሑድ፡ ሰኔ ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም
የባኩ / አዘርበጃን ፍንዳታ
❖❖❖የታሪካዊውን ጉንዳ ጉንዶ ማርያም❖❖❖
ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ የሚመስለው የጎረቤቴ ሕንፃ፤ ዋው!
💭 በድጋሚ የቀረበ፤
የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ ( ከ፳፯ /27 ጦርነቶች በትግራይ ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል ( ማንነትና ምንነት ) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴ /130 ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።
ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው ! መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው !
በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።
ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች “ በጋላ ” ስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው “ ኦሮሞ ነን ” አሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ “ ኦሮማራ ነን ” ብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።
ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻ /400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረ – ኢትዮጵያና ፀረ – ተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ “ ሁላችንም አንድ ነን ! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው ?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረው ‘ አማራ ሳይንት ‘ በምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ !” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።
በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት ( በግድም ቢሆን ) መፍጠር አለብን። ፸ /70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና !
መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።
_________😇
_________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ መለአክት , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ ጦርነት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕት , ቅድስት ማርያም , ባኩ , ተራሮች , ተዋሕዶ , ትግራይ , አክሱም , አዘርበጃን , ኡራኤል , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ካርታ , ደመና , ገዳም , ጉንዳ ጉንዶ , ጦርነት , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፈተና , ፍንዳታ , Christianity , Cloud Formation , Ethiopia , Monastery , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2021
VIDEO
❖የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ! ❖
💭 የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት
✞ሐሙስ ሐምሌ ፳፪ / ፪ሺ፲፫ ዓ . ም✞
ኖኅ እንደ ሔኖክ ቅድመ አያቱ መላ ዘመኑን ከፈጣሪው ጋር በመጓዝ ስለ ፅድቁ ቅዱስ መፅሐፍ የመሰከረለት ሰው ነው። [ ዘፍ ፮፥፱ ]
ቅዱስ ኡራኤል ምስጢረ ሰማይንና እውቀትንም ሁሉ ለሔኖክ እንደገለጸለት ሁሉ ለሔኖክ የልጅ ልጅ ለኖኅም በዚያ መከራ ቀን መርከብ ለመስራት በሚያዘጋጅበት ጊዜ ምክር በመለገስ ቁሳቁስ በማቅረብ ከመርከብም ከወጣ በኃላ በሽምግልናው ዘመን ቅዱስ ኡራኤል አልተለየውም ነበር።
👉 ኡራኤል የሚለው ስም ` ኡር ‘ እና ‘ ኤል ‘ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።
👉 ኡር ማለት በእብራይስጥ ብርሃን ማለት ሲሆን ኤል – ማለት ደግሞ አምላክ ማለት ነው ።
👉 አንድ ላይ ሲነበብ – ኡራኤል ማለት የብርሃን አምላክ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ።
ቅዱስ ኡራኤል ከ፯ /7 ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [ መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪ ] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟ [ መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫ ]
❖ ❖ ❖ ድርሳነ ኡራኤል ❖ ❖ ❖
ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም / ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።
የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን ! ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖
____________ _________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , በቀል , ባርነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኡራኤል , ክተት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , book of Enoch , Crime , Ethnic Cleansing , Genocide ዋቄዮ-አላህ , Noah , Tigray , Uriel , vengeance , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2021
VIDEO
ዛሬስ? ዛሬማ የአርዮስ ኢሬቻ በላይና አጋንንት መንጋው መፈንጫዎች ሆነዋል።
✞✞✞ዓርብ ስቅለት በደብረ ቤቴል አበ ብዙሃን-አብርሃም ገዳም✞✞✞
✞✞✞ዓርብ ስቅለት | ተፈጸመ! | ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ ወጣን ✞✞✞
ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “ የድኅነት ቀን ” ይባላል፡
👉 ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤
፩. ፀሐይ ጨለመ፤
፪ . ጨረቃ ደም ኾነ፤
፫ . ከዋክብት ረገፉ፤
፬ . የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
፭ . አለቶች ተፈረካከሱ፤
፮ . መቃብራት ተከፈቱ፤
፯ . ሙታን ተነሡ ( ማቴ . ፳፯፥፶፩ – ፶፬ ) ፡፡
____________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Aksum , Axum , ሕማማት , መስቀል , ስቅለት , ተዋሕዶ , አርብ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኡራኤል , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ጌታ , ጽዮን , Christianity , Ethiopia , Faith , Orthodox Tewahedo , The Cross , Uriel , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2021
VIDEO
✞✞✞ዓርብ ስቅለት ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ነው ✞✞✞
ዓርብ ስቅለት (የድኅነት ቀን ) – የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት
ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ ‹የድኅነት ቀን› ይባላል፡፡ ጌታችን ከተያዘባት ሰዓት አንሥቶ አይሁድ ከቀያፋ ወደ ሐና፣ ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት አደሩ፡፡ ሲነጋ ከቀያፋ ወደ ጲላጦስ አደባባይ አስረው ወሰዱት (ማቴ. ፳፯፥፩-፶፯)፡፡ አይሁድ ይህን አጥፍቶአል የሚሉት ነጥብ ሳይኖራቸው ነውና ጌታችንን ለፍርድ ያቀረቡት ጲላጦሰ እነርሱ ወደ ተሰባሰቡበት ቦታ ወጥቶ “ይህን ሰው ወደ እኔ ያመጣችሁበት በደል ምንድን ነው ?” ሲል በጠየቃቸው ጊዜ በቂ ምላሽ አላቀረቡም፡፡
“ክፉ የሠራ ባይኾንስ ወደ አንተ ባላመጣነውም ነበር “ በሚል የሸፍጥ ቃል ሲያጕረመርሙ ጲላጦስ መልሶ “እኔ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም፤ እናንተ ወስዳችሁ እንደሕጋችሁ ፍረዱበት፤ “ አላቸው፡፡ አይሁድም ኦሪት “ኢትቅትል ብእሴጻድቀወኀ ጥአ ኢታኅዩ፤ ጻድቅን ሰው አትግደል፤ ኀጥኡንም ከፍርድ አታድን፤ “ ትላለችና “እኛስ ማንንም ልንገድል አልተፈቀደልንም፤ ” ብለዋል (ዮሐ. ፲፰፥፳፰-፴፩)፡፡ ይኸውም መንፈስ ቅዱስ “በሕጋችን ጻድቀ ባሕርይ ክርስቶስን መግደል አይገባንም ሙሉ በሙሉ ጥፋተኞች ነን፤ ” ሲያሰኛቸው ነው፡፡ በኋላም እርሱ ሞቶ ዓለም ይድን ዘንድዳ ምድር መጥቷልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ጥፋቱ ሞት ተፈረደበት፡፡ ስለዚህም ገርፈው ሰቀሉት፡፡
ዓርብ ስቅለት | ተፈጸመ ! | ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ ወጣን
ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “ የድኅነት ቀን ” ይባላል፡
👉 ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤
፩. ፀሐይ ጨለመ፤
፪ . ጨረቃ ደም ኾነ፤
፫ . ከዋክብት ረገፉ፤
፬ . የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
፭ . አለቶች ተፈረካከሱ፤
፮ . መቃብራት ተከፈቱ፤
፯ . ሙታን ተነሡ ( ማቴ . ፳፯፥፶፩ – ፶፬ ) ፡፡
👉 ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤
፩ . “ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ ( አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ ?)” ፤
፪ . “ እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ “ ፤
፫ . “ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው “ ፤
፬. እመቤታችንን “ሴትዮ ሆይ፣ እነሆ ልጅሽ”፤ ደቀ መዝሙሩንም “እናትህ እነኋት” በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤
፭. “አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ”
፮ . “ ተጠማሁ “ ፤
፯. “ዅ ሉ ተፈጸመ “ (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-፴)፡፡
ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ “ወፍና ሠርክ ይበርህ ብርሃነፀሐይ ” እንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡
ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም “ንሴብሖለእግዚአብሔር “ እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
✞በዕለተ ሥቅለት በደመ ወልድ ዓለምን ለመቀደስ ከሁሉ ይልቅ የተሰየመው ቅዱስ ኡራኤል ነው። ✞
❖ቅዱስ ኡራኤል ❖
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
በፍጹም መጠበቅን ጠብቆ ለዚህ ያደረሰን አምላካችን ክብርና ምስጋን አምልኮትና ውዳሴ ይድረሰውና ይህን ታላቅ መልአክ በችሎታችን መጠን እንድናመሰግን እግዚአብሔር ይርዳን፤ አምላክ ባለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን፤ ምስጢሩን ይግለጥልን አሜን፡፡
“ዑራኤል የተባለ መልአክ ሊረዳኝ መጣ፡፡” [ መ / ዕዝ . ሱቱ . ፪ ፡ ፩ ]
በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል።
በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ ።
በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውለሁ። ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። መዝ . [ ፺ / ፺፩ / ፥፲፩፡፲፮ ]
አፈቅሮ ፈድፋደ፡ – ዑራኤል ሆይ፣ ከመልኮች ሁሉ ይልቅ ያንተን መልክአ ጸሎት እወዳለሁ፡፡ የመልክህ ስነ ጸዳል በደመ ወልድ እግዚአብሔር የታተመ ነውና፡፡
ዑራኤል ሆይ፣ እግዚአብሔር ሀይሉን የሚገልጽብን መልአከ ብርሃናት አንተ ነህ፡፡ በዕለተ ሥቅለት በደመ ወልድ ዓለምን ለመቀደስ ከሁሉ ይልቅ አንተ ተሰይመሃልና፡፡ ስለክብርህ የሰማይ መላእክት አደነቁ፡፡
ለተፈጥሮትከ፡ –
ዑራኤል ሆይ፡ – ያለ መናገር በጥንት አርምሞ ከነፋስና ከእሳት ለተፈጠረ ተፈጥሮህ ሰላም እላለሁ፡፡ ዑራኤል ሆይ የተፈጥሮና የይቅርታና የቸርነት ክቡር መልአክ ነህና ስለኛ ስለሰው ልጆች ወደ ልዑል እግዚአብሔር ማልድ አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድናልና፡፡
ለዝክረ ስምከ፡ –
ዑራኤል ሆይ፡ – ከማርና ከወተት ይልቅ ለሚጥመው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ፡፡
ዑራኤል ሆይ፡ – ክፍልህ / ክንፍህ / በደመ ወልድ እግዚአብሔር የተከበረ / የታለለ / ነውና፡፡ ለዓለሙ ሁሉ መድሃኒት ትሆን ዘንድ ግሩም የሚሆን የእግዚአብሔር ሥልጣን በክብር ከፍ ከፍ አደረገ፡፡ ( መልክአ ዑራኤል )
“የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።” [ መዝ . ፴፫ / ፴፬ / ፥፯ ] የሊቀ መልአኩ የክዱስ ዑራኤል ረድኤቱ በረከቱ ፍጹም አማላጅነቱ ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣኝ፣ ካለማወቅ ወደ መረዳት ያደረሰኝ አነሳስቶ ላስጀመረኝ አስጀምሮ ላስፈጸመኝ ጥንት ላሌለው ቀዳማዊ ፍጻሜ ላሌለው ድህራዊ ያልኖረበት ጊዜ የሌለ የማይኖርበት ጊዜም የማይኖር የዘላለም ንጉስ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ እግዚአብሔርን በራስ ፀጉሬ ቁትር በአጥንቶቼም ልክ አመሰግናለሁ፡፡
በሰማይ ያሉ መላእክት በምድርም የሚኖሩ የአዳም ዘር ሁሉ የሚያመሰግኗት በአማላጅነቷ ሁል ጊዜ የማትለየኝ ከፀሐይ ሰባት እጅ የምታበራ የብርሃን እናት የሁሉ እመቤት የአምላክ እናት ከተመረጡ የተመረጠች ከተለዩ የተለየች ከተከበሩ የተከበረች እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም በቃላት ልገልጸው ከምችለው በላይ አመሰግናለሁ፡፡ ሌሊትና ቀን ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑና ሳይሰለቹ የሚጠብቁን ሊቀነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ራጉኤል ቅዱስ ፋኑኤል እልፍ አእላፋት የሆኑ ጠባቂ መላእክት ሳመሰግን በደስታ ነው፡፡
በጸሎታቸው ያልተለዩኝን ጻድቃን አባቶቼን አቡነ ተክለሃይማኖትን አቡነ ገብረምንፈስ ቅዱስን አቡነ ሀብተማርያምን አቡነ አረጋዊን አቡነ ኪሮስንና ሌሎች ቅዱሳን አባቶቼን እንዲሁም እናቶቼን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራን ቅድስት አርሴማን ብዙ ያልጠቀስኳቸው ቅዱሳንን ለማመስገን ቃላት የለኝም፡፡
በሰማኝትነታቸው የጥንካሬ ምሳሌ የሆኑልኝ በጸሎታቸው የረዱኝን ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስን ቅዱስ እስጢፋኖን መጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስንና ሌሎችን ቅዱሳን ሰማዕታትን ሁሉ በእጅጉ አመሰግናለሁ ለዘላለሙ አሜን፡፡
የተከዱትንና የተገፉትን የአክሱም ጽዮን ልጆችን፤ በፈተና፣ በመከራ፣ በድካምና በስቃይ ላይ ያሉትን ወገኖቻችንን ሁሉ ያለ ደዌና ያለ ከፋ ሕማም ለክርስቶስ ትንሣኤ ያድርሰልን ፤ ቀናተኞችና አረመኔዎች የሆኑትን እርጉም ጠላቶቻቸውን/ጠላቶቻችንን ሁሉ በቶሎ ያንበርክክልን!!! አሜን።
____________ ___________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Aksum , Axum , ሕማማት , መስቀል , ስቅለት , ተዋሕዶ , አርብ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኡራኤል , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ጌታ , ጽዮን , Christianity , Ethiopia , Faith , Holy Friday , Orthodox Tewahedo , The Cross , Uriel , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
የጽዮን ልጆች በአሰቃቂ ሁኔታ እየተጨፈጨፉ በሚገኙበት በዚህ አስከፊ ጊዜ፣ በሺህ የሚቆጠሩ የዋልድባ ገዳም አባቶች እየተፈናቀሉ፣ እየተደበደቡ እና እየተገደሉ ባላቡት በዚህ የሑዳዴ ጾምና የምሕላ ወቅት ቃኤላውያኑ የጽዮን ጠላቶች የመላዋ ኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ቍ. ፩ ጠላት ለሆነው ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የድጋፍ ሰልፍ እየወጡ ሲሳከሩ፣ ሲጨፍሩ እና ዳንኪራ ሲረግጡ እያየን ነው፤ የእግዚአብሔር ቅዱሳንም እየመዘገቡት ነው። 😢😢😢
👉 የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!
❖ ❖ ❖ ድርሳነ ዑራኤል ❖ ❖ ❖
ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም / ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያንና የጽዮንን ልጆች አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖
❖ የእንዳ ማርያም መድኃኒት አዲ ዳዕሮ ጭፍጨፋ❖ (ትናንትና በማርያም ዕለት የወጣ ቪዲዮ)
👉 ምዕመናን በፈረሰው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ሲጸልዩ፤ ❖❖❖“እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ”❖❖❖
ቤተክርስቲያኑ ህዳር፮/6 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ኖቬምበር 15 ቀን 2020 በጦር መሳሪያዎች ተደምስሳ ነበር። በዓመቱ የቅድስት ማርያም (ደብረ ቁስቋም)ዕለት የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች ከተማዋን ያጠቁ ሲሆን የአይን እማኞች ግን ቤተክርስቲያኑን በጥይት የደበደቧት ኤርትራዊያን ናቸው ብለዋል ፡፡ ምስሉ የተቀረፀው የፅዮን ቅድስት ማርያም በዓል ልዩ ቀን በኖቬምበር 30 ቀን ነበር። ምእመናን “እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ፤ አቤቱ ፣ ማረን!” ሲሉ ተደምጠዋል ።
በቤተክርስቲያኑ ላይ በተተኮሱት የጥይት መሳሪያዎች ፬/4 ሰዎች መሞታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ቤተክርስቲያን በ ፲፭/15 ኛው ክፍለዘመን እንደተመሰረተች ይነገራል ።
ሌላ ባቅራቢያው የሚገኘ የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያንም ኢላማ ተደርጋ የተወሰነ ጉዳት ደርሶባታል፡፡ ሌሎች በገጠር ውስጥ ያሉ አብያተ ክርስቲያናትና በአቅራቢያ ባሉ አካባቢዎችም በርካታ ክባባድ መሣሪያዎችን በማውረድ ዒላማ ተደርገዋል ።
👉 Parishioners in Adi Da’iro praying in a destroyed church:
❖❖❖‘O Lord, Be merciful to us’❖❖❖
The damaged Church of Inda Mariam Medhanit- Adi Daero- Tigray
The church was destroyed on November 15, 2020 by artilleries. The date is when Ethiopian and Eritrean soldiers attacked the town, but eyewitnesses said it was Eritreans that shelled the church. the footage was filmed on 30 November, the special day of the festival of Saint Mary of Tsion. The faithful are heard saying “Be merciful to us, O Lord”
According to sources, 4 people died from the artilleries fired at the church. The church is said to be founded in the 15th century.
Another church, the Church of Abune Aregawi has also been targeted, and sustained some damage. Other churches in the countryside have also been targeted with many artilleries landing in their compounds and nearby areas.
_______________ _____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Ark Of The Covenant , Axum , ሰራዊት , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲ ዳዕሮ , ኡራኤል , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , እንዳ ማርያም መድኃኒት , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ድርሳነ ኡራኤል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን ማርያም , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , Eritrea , Genocide , Isaias Afewerki , St.Mary , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »