Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አፋር’

Strong mag. 5.5 Earthquake in Tigray, Ethiopia | ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲግራት / ኤርትራ ዙሪያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2022

✞ ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ታቦተ ጽዮንም ውጊያ ላይ ነው፤ ይህም ከአክሱም ጽዮን ጋር የተያያዘ ነው ፥ የታኅሳስ ገብርኤል እየመጣ ነው ✞

👹 ወዮላቸው ለተሳቢዎቹ ዘንዶዎች፤ ለእነ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቻቸው! ስጋዊ ሞታችሁን ትፈልጓታላችሁ፤ ግን አታገኟትም፤ ገና በቁማችሁ ሲዖልን ትተዋቀቋታላችሁ፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ምን ያህል እድለኞች መሆናቸውን ዛሬ እየተገነዘብነው ነው።

ባጭር ጊዜ ውስጥ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ጽዮናውያን ወገኖቻችንን የጨፈጨፈው የአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ እንሽላሊት ልዑካን ወደ ትግራይ (ዋይ! ዋይ! ዋይ! እህ ህ ህ!) እንዲጓዙ በተደረገበት ዕለት የመሬት መንቀጥቀጥ! ዋው!

ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንኳን አሁንም ይህን ደካማና ሰነፍ ትውልድ እንዳሸኛችሁ ታታልሉት ይሆናል፤ እግዚአብሔር አምላክን ግን በጭራሽ ማታለል አትችሉም፤ ሁሉንም ነገር በቪዲዮ ቀርጾታል።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዲቃላው አፄ ምንሊክ ታላቁን ንጉሠ ነገሠት አፄ ዮሐንስን ከአውሮፓውያን ጋር አብረው ካስወገዱበት ዘመን አንስቶ በኢትዮጵያ የነገሰው የዋቄዮአላህሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ነው። ባለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ጋላኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው እስከ ስልሳ ሚሊየን የሚሆኑ ክርስቲያን ጽዮናውያንን በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ ለመጨረስ በቅተዋል። ይህን እናስታውስ።

ዛሬም ጋላኦሮሞዎችና ርዝራዦቻቸው እግዚአብሔር አምላክን በድጋሚ በጣም እያስቆጡ ነው። በሃገረ ኢትዮጵያ እንኳን መንገስ መገኘት እንኳን የማይገባቸው ዘመን ላይ ደርሰናል። የሞትና ባርነት መንፈስ ይዘው የመጡ አማሌቃውያን ናቸው። ይህን መገንዘብ የተሳነው ኢትዮጵያዊከእነርሱ ጋር ወደ ጥልቁ የኤርታ አሌ የገሃነም መግቢያ በር በኩል ወደ ጥልቁ ይወርዳል፤ ዋ! ! ! ብለናል።

በሌላ በኩል፤ ጥንታዊውን የአዳምን ዘር / የክርስቶስን ቤተሰቦች ከምድረ ገጽ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የጋላ-ኦሮሞውን አገዛዝና አህዛብን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ በመርዳት ላይ ያለችው ባቢሎን አሜሪካ በከባድ የአርክቲክ በረዶ እየተመታች ነው፤ ያውም በፈረንጆቹ የገና ዕለት፤ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ብርድ፤ የክረምቱ ማዕበል ስፋት ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ነው ተብሏል። ይህ ቀላሉ ክስተት ነው፤ ገና ምን ታይቶ!

🔥 Strong mag. 5.5 earthquake – Āfar, 64 km east of Ādīgrat, Tigray, Ethiopia, on Monday, Dec 26, 2022 at 3:21 pm (GMT +3)

The German Research Centre for Geosciences (GFZ) reported a magnitude 5.1 quake in Ethiopia near Ādīgrat, Tigray, only 12 minutes ago. The earthquake hit early afternoon on Monday, December 26th, 2022, at 3:21 pm local time at a shallow depth of 10 km. The exact magnitude, epicenter, and depth of the quake might be revised within the next few hours or minutes as seismologists review data and refine their calculations, or as other agencies issue their report.

Our monitoring service identified a second report from the citizen-seismograph network of RaspberryShake which listed the quake at magnitude 5.1 as well. A third agency, the European-Mediterranean Seismological Centre (EMSC), reported the same quake at magnitude 5.3.

Based on the preliminary seismic data, the quake should not have caused any significant damage, but was probably felt by many people as light vibration in the area of the epicenter.

Weak shaking might have been felt in Ādīgrat (pop. 65,000) located 62 km from the epicenter, Adi Keyh (pop. 13,100) 73 km away, and Mek’ele (pop. 215,500) 127 km away.

VolcanoDiscovery will automatically update magnitude and depth if these change and follow up if other significant news about the quake become available. If you’re in the area, please send us your experience through our reporting mechanism, either online or via our mobile app. This will help us provide more first-hand updates to anyone around the globe who wants to know more about this quake.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ARTE.tv Europe Propaganda Documentary | Muslim Afars vs Christian Tigrayans

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2022

💭 ARTE.tv አውሮፓ ፕሮፓጋንዳ ዶክመንተሪ | ሙስሊም አፋሮች በክርስቲያን ትግራውያን ላይ

☆ “These Are People who have refused Allah’s authority. The Tigrayans have been Enemies of the Afar for 800 years”

“እነዚህ የአላህን ስልጣን የካዱ ሰዎች ናቸው፤ እናሳያቸዋለን! ትግሬዎች ለ800 ዓመታት የአፋር ጠላት ናቸው።!”

💭 ውጊያው መንፈሳዊ ውጊያ ነው። ጦርነቱ በእግዚአብሔር አምላክ ልጆች እና በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች መካከል ነው። ግጭቱ በሰሜን እና በደቡብ መካከል፣ የመንፈስ ማንነትና ምንነት የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ፍጥረታት መካከል ነው።

👉 ታዲያ ከየትኛው ወገን ነን? ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እንደሆኑ ከባቢሎን ጋለሞታ ጋር/ ከእስማኤላውያኑ ጋር መሆናቸውን ደግመው ደጋግመው በመላው ዓለም አሳይተውናል።

😈The following entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:

☆ The United Nations

☆ The European Union

☆ The African Union

☆ The United States, Canada & Cuba

☆ Russia

☆ China

☆ Israel

☆ Arab States

☆ Southern Ethiopians

☆ Amharas

☆ Afars

☆ Eritrea

☆ Djibouti

☆ Kenya

☆ Sudan

☆ Somalia

☆ Egypt

☆ Iran

☆ Pakistan

☆ India

☆ Azerbaijan

☆ Amnesty International

☆ Human Rights Watch

☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)

☆ The Nobel Prize Committee

☆ The Atheists and Animists

☆ The Muslims

☆ The Protestants

☆ The Sodomites

☆ TPLF?

💭 Even those unlikely allies like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ are all united now in the Anti Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon unique appearance in world history.

With the Zionist Tigrayan-Ethiopians are:

❖ The Almighty Egziabher God & His Saints

❖ St. Mary of Zion

❖ The Ark of The Covenant

💭 Due to the leftist and atheistic nature of the TPLF, because of its tiresome, foreign and satanic ideological games of: „Unitarianism vs Multiculturalism“, the Supernatural Force that always stood/stands with the Northern Ethiopian Christians is blocked – and These Celestial Powers are not yet being ‘activated’. Even the the above Edomite and Ishmaelite entities and bodies who in the beginning tried to help them have gradually abandoned them

✞✞✞[Isaiah 33:1]✞✞✞
“Woe to you, O destroyer, While you were not destroyed; And he who is treacherous, while others did not deal treacherously with him.
As soon as you finish destroying, you will be destroyed; As soon as you cease to deal treacherously, others will deal treacherously with you.”

✞✞✞[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፫፥፩]✞✞✞

“አንተ ሳትጠፋ የምታጠፋ፥ በአንተም ላይ ወንጀል ሳይደረግ ወንጀል የምታደርግ ወዮልህ! ማጥፋትን በተውህ ጊዜ ትጠፋለህ፤ መወንጀልንም በተውህ ጊዜ ይወነጅሉሃል።”

_______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: a National Crisis Which The Country’s Leaders Seem Unable to Solve

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 20, 2021

💭 A regional conflict is now becoming a national crisis which the country’s leaders seem unable to solve, and the lives of millions of Ethiopians are at stake.

➡ „Crow (Oromo) Making Two Cats (Northerners: Tigrayan & Ahmara & Afar) Fight„

_________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ካርቱም ሱዳን በጎርፍ ተጥለቀለቀች + የግራኝ ሰራዊት ሦስት ክርስቲያኖችን ገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 17, 2020

ሱዳን ከህገወጡ የፋሺስት ቄሮ አገዛዝ ጋር በኢትዮጵያ ላይ እያሤረች ንው፤ አሸባሪው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ አሊ ከግብጽ፣ ሱዳን እና ቱርክ ጋር በመደመር የግራኝ አህመድ ቀዳማዊን ህልም ዕውን ለማድረግ በመወራጨት ላይ ነው። ሙስሊሙን “ጄነራል” ሳሞራ ዩኑሱን ከዓመት በፊት ወደ ሱዳን በመላክ የጦር ሰራዊት ችግኙን እንዲተክል ካደረገ በኋላ በቅርቡ በአማካሪነት ወደ አዲስ አበባ አምጥቶታል። ልብ ብለናል? ሳሞራ ዩኑስ ወደ አዲስ አበባ በገባበት ዕለት “ከግራኝ አብይ አህመድ አፈነገጠች” በሚል የማታለያ እቃእቃ ጨዋታ ሌላዋ መሀመዳዊት ኬሪያ ኢብራሂም ሳሞራ ዩኑስን በመተካት ወደ መቀሌ እንድትሄድ ተደረገች። ሁሉም ታስቦበት በቅደም ተከተለ የተሠራ ነው!

ኢትዮጵያን ለማጥፋት በህወሃትና ብልጽጋና ዙሪያ ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እርዝራዦችና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እነማን እየተባበሩ እንደሆኑ በሚገባ እንመዝግበው። ሁሉም ነገር ድራማ ነው! ሁሉም እርስበርስ ተፃራሪዎች በመምሰልና በመወቃቀስ እየተናበበቡ ለአንድ ዓላማ የሚሰሩ የ666 ወኪሎች ናቸው። ዓላማቸውም ኢትዮጵያና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ማጥፋት ነው።

ጎርፉ ማስጠንቀቂያ ሊሆናቸው በተገባ ነበር። በህገወጦቹ አፋር፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብና ሶማሊያ ክልሎች እስካሁት ታይቶ የማይታወቅ የጎርፍ አደጋ ገጥሟቸዋል።

አፋር በተባለው ክልል የገዳይ አብይ ሠራዊት የመስቀል በዓልን ለማክበር ለደመራ የሚሆን እንጨት ቆርጠው ሲያዘጋጁ የነበሩ ሦስት ወጣቶችን ገድሎ ዘጠኙን ደግሞ አቁስሏቸዋል። ለእኛ ዝምታ፣ ስንፍና እና ማንቀላፋት ለተሰውት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማርላቸው!

እንግዲህ እንደምናየው ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ደመራና መስከረም ፴ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ ፀረኢትዮጵያ የሆኑ እርምጃዎችን ለመውሰድ በመጣደፍ ላይ ነው። “ችግኝ ስለተከልኩ ነው ዝናብ የበዛው!” እያለን ነው ጨቅላው ጂኒ።

አፋር + ኦሮሚያ + ሶማሊያ + ሱዳን ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባችኋል!!!

እኛ ግን ክቡር መስቀሉን ተሸክመን ለደመራው እንዘጋጅ!

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የነጮች ድፍረትና ግድየለሽነት | ዳሎል ላይ በቁምጣ ሱሪ እና በባዶ እግሯ ሽርጉድ ትላለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2019

ምነው ነጮች ወደ አፋር መጓዝ አዘወተሩ? ምን አግኝተው ይሆን? ይህች የሃምስት ዓመት ኒውዚላንዳዊት በአፋር በአደገኛው ሰልፈር በተሸፈነውና ለአይን በሚማርከው ዳሎል በቁምጣ ሱሪ እና በባዶ እግሯ እየተራመደች ትታያላች። ይህ ቦት ከሩቅ ሆኖ እንኳን ቦታውን ለማየት በጣም የሚሞቅ በርሀማ ቦታ ነው። ይህች አትኩሮትፈላጊ የኢንስታግራም ባሪያ ቀደም ሲል እዚሁ አካባቢ ኩሬ ውስጥ ስትዋኝ ታይታ ነበር። ሞት እየጠራት ይሆን?

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Photos & Videos | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

ምዕራባውያኑ ወደ አፋር በርሃ የሚጓዙት ምን እየጠራቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2019

በአፋር ደናኪል በረሀ ላይ ጠፍታ የነበረችው አያ ናምኔህ የተባለችው የ፳፩ አመት እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ ማለፉን በሰማን ማግስት፤ የኒውዚላንዳዊቷ ሴት ደግሞ በዚህ በአለም በጣም ሞቃታማ ከሆኑ ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው በርሃ ሐይቅ ውስጥ እርቃኗን መዋኘቷ ታወቀ።

እስከ ሺህ ሁለትመቶ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በሚደርስ የእሳት እቶን የሚንቀለቀለው ዝነኛው የኤርታ አሌ እሳተ ጎሞራ የሚገኝበት የደናኪል በርሃ የሲዖል መግቢያ በር ወይንም Gateway to Hell የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።

Hell is really really HOT ወዮላችሁ! to The Enemies of ZION

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: