Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2020
ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ጠንቅ ስለሆኑ!
👉 እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን እንዳለፈው መጃጃልና ውዥንብር ውስጥ መግባት የለብንም፤ በኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ላይ የራሳችንን አጀንዳ ሠርተን የዐቢይን ሽብርተኛ የቄሮ መንግስት መገርሰስ አለብን
👉 ዐቢይ የአሸባሪዎቹ ኦነግ ወኪል ነው፤ ይህን እራሱ ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል። ኢትዮጵያዊው እያንዳንዱ እራሱን ይጠብቅ፤ እኔና ልዩ ኃይሌ አንጠብቃችሁም” እኮ ብሎናል፤ ከዚህ በላይ መስማት ምን ትፈልጋላችሁ
100% ትክክል!ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ሽብርተኛው ቡድን እና ጠላቶቿ ናቸው! ተቃዋሚ፣ ምሁር፣ ተንታኝ እየተባባሉ በተደጋጋሚ የሚወሻክቱት ወገኖች መናገር ወይም ማለት የሚገባቸውንና ለመናገር ወይም ለማለት ያልደፈሩትን እህታችን በግልጽና በቀጥተኛ መልክ እውነቱን አስቀምጠውታል፤ መደመጥ ያለበት ጠቃሚ መልዕክት ነው፤ ለእህታችን ምስጋና ይድረሳቸው!
ገና ከጅምሩ ከሁለት ዓመት በፊት ይህ መነገር የሚኖርበት ነገር ነበር፤ ሁሉም ነገር ግልጽ ነበርና። ከእኅተ ማርያም ውጭ ሌላ ማንም ለመናገር የደፈረ የለም። እርሷንም ሽብርተኛው አገዛዝ በሰበባ ሰበቡ አግቷታል። በተለይ እንደ አቡነ ማትያስ ወይም አቡነ መርቆርዮስ ያሉ የቤተ ክህነት አባቶች በአደባባይ ወጥተው ለዐቢይ፤ “አንተ የዲያብሎስ አሽከር ሥልጣኑን አስረክብ!” ይሉት ይሆናል የሚል ትንሽ ተስፋ ነበረኝ፤ ግን ሁሉም ገንፎውን አብረው የሚያቦኩ ይመስላሉ።
ሽብርተኛው ዐቢይ አህመድ በደካማ አምሐራዎች ላይ ሊኩራራባቸውና ሊሳለቅባቸው ብሎም የእነ ጄነራል አሳምነውን አንደኛ የግድያ ዓመት “ለማክበር” ወደ ባሕር ዳር አምርቷል። 100% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ አፄ ቴዎድሮስ ባሕር ዳር ቢገኙ ኖሮ ወይ ባግቱት አልያ ደግሞ ግንባሩን ብለው በደፉት ነበር።
የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።
[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]
“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።“
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, መውረድ, ሥልጣን, ሰልፍ, ሽብር, አምባገነን, አዲስ አበባ, አገዛዝ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ዶ/ር አበባ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Dr.Abeba, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020
- 👉 በጆሞ ክፍለ ከተማ ፖሊሶች ላይ ተኩስ ተከፈተባቸው።
- 👉 የነፃነትና የሕይወት አርማችንን ሰንደቃችንን እሑድ ዕለት የለከፉት ፖሊሶች በኮሮና ተለከፉ።
እናንት እራስ–ጠል ከሃዲዎች ገና እሳቱ ይወርድባችኋል!
________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አምባገነን, አዲስ አበባ, አገዛዝ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ኮሮና, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020
👉 ዶ/ር አበባን ጊዜ ወስደን በጥሞና እናዳምጣታቸው፤ ብዙ ጠቃሚና እውነተኛ የሆኑ ነጥቦችን አንስተዋል። እንደዚህ በግልጽ ወጥቶ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች በጠፉበት ዘመን፡ በእውነት ሴቶቻችን ወንዶቹን አስንቀዋል። መርህ አልባ፣ አቋም የለሽ ከሆኑትና እንደ ዳክዬ ወለም ዘለም እያሉ ሕዝቡን ወዳልሆነ መንገድ ከሚመሩት ወንዶቻችን የተሻሉ ሆነው ተገኝተዋል። ወይ በራድ ወይ ትኩስ ያልሆኑ፣ ዛሬ ደጋፊ ነገ ተቃዋሚ የሆኑትን ብልህ–መሳይ “ምሁራንን” መስማት ጆሮ ያቆስላል። በተለይ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትን የገዳዩን ደጋፊዎች በጣም እንቃቸዋለሁ።
ዶ/ር አበባ ከተናገሯቸው ነገሮች መካከል፦
- 👉 አብይ ለኢትዮጵያ አይሆንም፤ 32 ዓመት ለለፋለት ኦሮሙማ ፕሮጀክት ግን ችሎታውን በተግባር አሳይቷል። ይህንም ሳይደብቅ በግልጽ እየነገረን ነው።
- 👉 አብይ ለሃገር መሪነት የሚያስችል ብቃትም፣ አቅምም፣ ችሎታም የለውም!
- 👉 ከስነ ልቦና አንጻር አብይ የአጥፍቶ ጠፊዎች ዓይነት ስብዕና ያለው አደገኛ ሰው ነው
- 👉 ችሎታ የሌለውን መሪ የሚፈልግ ሕብረተስብ ምንያህል ከዚያ ችሎታ ከሌለው ግለስብ በታች መሆኑን ነው የሚጠቁመን”
- 👉 የሚያሳፍር የድንቁርና ዘመን ላይ ነን ፥ ትልቁ ወንጀል እነ አብይ እና ወያኔዎች በሃገራችን በጣም ትልቅ ድንቁርና እንዲሰፍን አድርገዋል።
- 👉 የክርስቲያኖችን ሕይወትን ከሚቀጥፈው ገዳይ አገዛዝ ጋር አትደመሩ፤ በጣም አደገኛ የሆነ አምባገነናዊ የአውሬ ሥርዓት ይፈጠራችሁ ነው!
- 👉 የደምቢዶሎ ሴት ተማሪዎችን አግተው የሰወሯቸው፤ ሕዝቡን ለማኮላሸት፣ ሞራሉን ለመስበር ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ደግሞ አብይ ለኢትዮጵያውያን ምን ያህል ንቀትና ጥላቻ እንዳለው፣ ሕይወታችንም ለእርሱ ከንቱ እነሆነና ዋጋ እንዳልተሰጠው ነው የሚያሳየን። ስለዚህ ሰውዬውን በጭራሽ ልንሸከመው አይገባንም።
_______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, ሃገር-ማፍረስ, ሰልፍ, ሰንደቅዓላማ, ባንዲራ, አምባገነን, አዲስ አበባ, አገዛዝ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዐቢይ አህመድ, ጠላት, ጥላቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊስ, Ethiopian Flag, Police | Leave a Comment »