Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አዳራሽ’

Things Are Getting Really Intense in Paris: “Isolated And Powerless- Macron’s Retirement at 45?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

🔥 በፓሪስ ነገሮች በጣም እየጠነከሩ ናቸው፤ “የተገለለ እና አቅም የለሽ ፥ የማክሮን ጡረታ በ፵፭/45?”

በሮማኗ ፈረንሳይ የጡረታ አመፅ ከ ፻፵፱/149 በላይ ፖሊሶች ቆስለዋል፣ ፻፸፪/172 ሰዎች ታስረዋል።

በአክሱም ጽዮናውያን ስቃይና መከራ ላይ ለመሳለቅ ከአረመኔው ጋላሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር በቅርቡ ተገናኝተው የነበሩት የአውሮፓና አሜሪካ መሪዎች የእሳቱ ሙቀት እየጨመረባቸው ነው፤ አንድ በአንድ መጠረጋቸው የማይቀር ነው፤

  • የጀርመን እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች
  • የፈረንሳዩ ኢማኑኤል ማክሮን
  • የጣልያኗ ጂዮርጂያ ማክሮኒ
  • የአሜሪካው ብሊንከን አንቶኒ

🔥 More than 149 police injured, 172 people arrested in French pension protests

Millions of people are protesting on the streets of Paris in a new show of rage against President Emmanuel Macron’s pension reform – protesters setting the steeets on fire and police retaliating with tear gas.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The IV French Revolution? Bordeaux Town Hall Set On Fire As France Pension Protests Continue

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

፬ኛው የፈረንሳይ አብዮት? የፈረንሳይ የጡረታ ተቃውሞ በቀጠለ ቁጥር የቦርዶ ከተማ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ በእሳት ጋይቷል 🔥🔥🔥🔥

😈 ቀበጥባጣው፣ አምባገነን ልሁን ባዩ፣ ግራኝ ላሊበላን ሊሸጥለት የሚሻውና፣ ግብረሰዶማዊው የግራኝ ውሽማ ማክሮን ተደናግጧል

ፈረንሳዮች የሚገርም ጀግነነት ነው እያሳዩ ያሉት። የጡረታ እድሜ ከ፷፪/64 ወደ ፷፬/64 ከፍ አለ ብለው ነው ይህን ያህል በማመጽ ላይ ያሉት። ሕፃናቱ በመራብ ላይ፣ ሴት ልጆቹ ለባርነትና ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ወደ አረብ አገራት በመላክ ላይ ያሉበት እንዲሁም እድሜህ ከ፵/40 መብለጥ የለበትም ተብሎ በአረመኔዎቹ ጋላሮሞዎች በመጭፍጨፍ ላይ ያለው ክርስቲያን የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህም የጠነከረ መሬት አንቀጥቅጥ አመጽ ማድረግ ነበረበት/አለበት። አሊያ አውሬዎቹ ጋላሮሞዎች አንድ በአንድ በልተው ይጨሩሳታል።

🔥 Bordeaux town hall has been set on fire as French protests continued over plans to raise the pension age. More than a million people took to the streets across France on Thursday, with 119,000 in Paris, according to figures from the interior ministry. Police fired tear gas at protesters in the capital and 80 people were arrested across the country. The demonstrations were sparked by legislation raising the retirement age by two years to 64.

👉 Courtesy: BBC

🔥How many revolutions did France have? It seems like that question should have a quick and easy answer, and it does: three. But, as with all things historical, there’s also a lengthy and complex answer: It depends.

“If revolution is a regime change involving collective physical force, then the key dates are 1789, 1830 and 1848,” said Peter Jones, a professor of French history at the University of Birmingham in the United Kingdom. The first revolt is the one we all know as the French Revolution, which ended with Louis XVI and Marie Antoinette losing their heads. The second is usually called the July Revolution, which saw the House of Bourbon dethroned in favor of the House of Orléans. And the third is sometimes called the February Revolution or the French Revolution of 1848, which ended the Orléanists and brought in a period known as the Second Republic.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግዮን ሆቴል መደርመሱን ስሰማ ወዲያው የታየኝ የኢሬቻ ጋኔን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2019

ይህ ጋኔን ከመስቀል አደባባይ እስከ ቪርጂኒያ እና ሜነሶታ ድረስ ተበትኖ ይታያል። ባለፈው ሳምንት ላይ በቨርጂኒያ ግዛት የኢሬቻ ዛፍ መደርመሱን እናስታውሳለን።

ፀረኢትዮጵያ የክርስቶስ ተቃዋሚው ኢሬቻ በዓል በመስቀል አደባባይ፣ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና በግዮን(አባይ)ሆቴል ዙሪያ በምትገኘው ትንሽ ወንዝ ነበር የመቅሰፍት ችግኝ ተከላውን የጀመረው። ለበዓሉ ሲባል ወንዙ ዙሪያውን ተከልሎ ነበር።

ታዲያ አሁን ቪዲዮው ላይ የሚታየው የግዮን ሆቴል አዳራሽ መደርመሱ ሊገርመን ይችላልን፤ እነዚህ ከሃዲ የሰይጣን ልጆች አገርንስ እየደረመሷት አይደለምን?

የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ ባል ያሬድ ኩሽነር አዲስ አበባ ገብቷል። ሸለመጥማጣው ሰውዬ በግዮን/ አባይ ጉዳይ ግብጽን ወክሎ እንደሚከራከር አያጠራጥርም።

ባለፈው ዓመት ሚስቱ ኢትዮጵያን ስትጎበኝ ይህን ጽፌ ነበር፦ “በዓለማችን ላይ ከሚታዩት የክርስቶስ ተቃዋሚ ግለሰቦች መካከል ይመደባል ብዬ የማምነው ሰው የኢቫንካ ትራምፕ ባለቤት ያሬድ ኩሽነር ነው። የሚገርም ነው፡ የዚህ ቀፋፊ ሰው ቢሮ የሚገኘው በ ኒው ዮርክ ከተማ “666 Fifth Avenue/ 5ኛው ጎዳናላይ ነው።”

ከሁለት ሳምንታት በፊት ደግሞ የኒው ዮርኩን ግድያ በማስመልከት ይህን ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፦

በጣም ይረብሻል፡ ያሳዝናል! ክፉ ግዜ ነው! የሕፃኗ አሟማት እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል። ኤይይይ..… አገዳደሉ ኦሮሚያ በተባለው የተረገመ ክልል ሰሞኑን ከተፈጸሙት ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል።

ወደ ኒው ዮርክ እርኩስ መንፈስ እየገባ እንደሆነ በእነዚህ ቪዲዮውች በኩል ባለፉት ቀናት ለመጠቆም ሞከሬ ነበር። ፕሬዚደንት ትራምፕ በተወለዱባት ከተማ ይህ አሰቃቂ ድርጊት ተፈጸመ። አሁን በዋሽንግተን የሚኖሩት ፕሬዚደንቱ ኒው ዮርክ ከተማን እንደሚለቁ ሰሞኑን አስታውቀው ነበር። የአቶ ዮናታን ቤተሰብ በሞቱበት ዕለት ፕሬዚደንት ትራምፕ ከገዳይ አብይ መንግስት ልዑካን ጋር በአባይ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ ነበር። የአቶ ዮናታን ሲት ልጅ ስም፦ “አባይነሽ”። ኤይይይ!

ግዮን – አባይ – አብይ

ብልጽግና + የግብጽ ቀለማት

ብልጽግና = ግብጽ = ብልግና

በአዲስ አበባ የተሰቀሉትን የግብጽ/ኦሮሞ ባንዲራዎች የማቃጠያው ጊዜ አሁን ነው !!!

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: