Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 3, 2019
በዚህ ዓመቱ የፈረንጆች አዲስ ዓመት ዋዜማም የአንጌላ ኤሊዛቤል ሜርከል እና የተሪዛ ሜይ እንግዶች የሆኑት መሀመዳውያን በአገሬው ነዋሪ ላይ ጥቃት ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል፦
ክፍል ፩.
ኮሎኝ – ጀርመን
ምስጋና ቢሶቹ መሀመዳውያን ያስጠጓቸውን ጀርመኖች ባቡር ውስጥ ሲያውኩ
ክፍል ፪.
ማንቸስተር – ብሪታኒያ
ምስጋና ቢሶቹ መሀመዳውያን ያስጠጓቸውን እንግሊዛውያን መንገድ ላይ “አላህ ዋክብር!” እያሉ በጎራዴ ሲያድኑ
ክፍል ፫.
ቦትሮፕ – ጀርመን
የአረቦች ጥጋብ የመረረው ጀርመናዊ የተሰበሰቡትን መሀመዳውያን መንገድ ላይ በመኪና ገጭቶ ለመግደል ሲሞክር
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሁከት, ማንቸስተር, ሽብር, ቦትሮፕ, ተሪዛ ሜይ, አረብ ሙስሊሞች, አንጌላ ሜርከል, አውሮፓ, አዲስ አመት, ኮሎኝ, Europe, Germany, Islamic Terror, UK | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 10, 2016

ደህና ጊዜን ይዘሽ ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ።
እርቅ ነው ፍቅር ነው ለኛ አዲስ ዘመን፡
የሚታረቀውን እናቀናለን፡ አረሙን እንነቅላለን።
፪ሺ፱ የውዲቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያፍሩበት፡
ልዩ ዘመን ሕዝባችን የሚነቃበት።
እንቁጣጣሽ በያመቱ ያምጣሽ!
መልካም አዲስ አመት!
Happy Ethiopian New 2009 year!
መጭው የ፪ሺ፱ አመት፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ዘመን ይሁንልን!!!
___
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: 2009, አዲስ አመት, እንቁጣጣሽ, ፪ሺ፱, Ethiopian New Year, Meskerem 1, September 11 | Leave a Comment »