Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021
💭 ትናንትና ይህን ጠይቄ ነበር፤ “አውሮፓ የኮሮና ክትባቱን ከለከለች | ኢትዮጵያውያን ግን በሰልፍ እየተወጉ ነው | 666 ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?”
“ይህን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተኘውን የኮቪድ19 ክትባት አደገኛ የደም መርጋትና ውስብስብ ችግሮችን ያመጣል በሚል አውሮፓውያኑ መከተቡን ወዲያው አቁመዋል። ምናልባት በአሳማዎች ላይ ሙከራ አድርገው ይሆናል፤ የጠፉት የኢትዮጵያ በጎች ግን በሰልፍ ቆመው በመከተብ ላይ ናቸው። አሁን ክትባቱን ማን ነው የሚከለክለው? አውሬው አብዮት አህመድ? ስለ ጽዮን ዝም ያሉትንስ ወገኖቻችንን ማን ያድናቸዋል?“
እስኪ አሁን ጎበዝ የሆነና አገሩን የሚወድ “ኢትዮጵያዊ”፤ የሚወጉት ጎሣዎች የትኞቹ ፥ የማይወጉት ጎሣዎች የትኞቹ እንደሆኑ ያጣራልን !
👉 መልሱ፤ ዛሬ፤ መጋቢት ፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም (ሥላሴ)
የዓለም ጤና አደረጃጀትን ጨምሮ የጤና ተቋማት በክትባቱ ደህንነት ላይ እምነት እንዳላቸው በመግለጽ የአስታራዜኔካ COVID-19 ክትባት መስጠቱ በኢትዮጵያ እንደሚቀጥል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የጤንነቱ የጎንዮሽ ጉዳት በተለይም በአንዳንድ አገሮች የደም መርጋት ፍርሃት የክትባቱ አጠቃቀም ቢቆምም ፣ ኢትዮጵያ ዛሬ በዓለም ጤና ተቋማት እና በሚኒስቴሩ የተፀደቁትን አስትራዜናን እና ሌሎች ክትባቶችን መከተቧን እንደምትቀጥልም የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ / ር ሊያ ታደሰ ዛሬ ገልፀዋል።
_________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: 666, Abiy Ahmed, Aksum, Amhara, Axum, መኻን, ትግራይ, ትግሬ, አብይ አህመድ, አውሬው, አይርላንድ, ኢትዮጵያ, ክትባት, ኮሮና, ኮቪድ, የጦር ወንጀል, ዶ/ር ሊያ ታደሰ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Europe, Fano, Genocide, Ireland, Massacre, Pregnancy, The Beast, Tigray, Vaccine, War-Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2021
ይህን ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የተኘውን የኮቪድ19 ክትባት አደገኛ የደም መርጋትና ውስብስብ ችግሮችን ያመጣል በሚል አውሮፓውያኑ መከተቡን ወዲያው አቁመዋል። ምናልባት በአሳማዎች ላይ ሙከራ አድርገው ይሆናል፤ የጠፉት የኢትዮጵያ በጎች ግን በሰልፍ ቆመው በመከተብ ላይ ናቸው። አሁን ክትባቱን ማን ነው የሚከለክለው? አውሬው አብዮት አህመድ? ስለ ጽዮን ዝም ያ ወገኖቻችንን ማንስ ያድናቸዋል?
👉 አየርላንድ ዛሬ ምን እየጠቆመችን ነው?
☆ ኢትዮጵያ በአየርላንድ አምባሳደሯን አስጠራች
☆ የአየርላንድ ታይምስ፤ “ኢትዮጵያ በትግራይ ላይ የምታደርገውን ጦርነቱን ታቁም”
☆ አየርላንድ የኮቪድን ክትባት ከለከለች / የደም መርጋት
💭 ህገ–ወጡ የኢትዮጵያ አህዛብ አገዛዝ፦
“የአየርላንድ መንግስት “አፍራሽ ሚናዎቹን” ከቀጠለ የኢትዮጵያ መንግስት ከአየርላንድ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን ለማቋረጥ ውሳኔ እንደሚያደርግ እና ኤምባሲውንም ሊዘጋ ይችላል፡፡”
“ሁሉንም መጥፎ ነገር በትግራውያን ላይ ለማላከክ ታቅዷልና ትግራዋይ ወገኖቻችን እነዚህን የትግራይ ተወላጅ ግለሰቦች ከስልጣን አውርዷቸው” ለማለት ከዓመት በፊት ደፍረን ነበር፦
☆ አቡነ ማትያስን
☆ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን
☆ ዶ/ር ሊያ ታደስን
☆ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምን
☆ ☆ ☆ ☆ ☆ ☆
1 2 3 4 5 6
C-O-R-O-N-A
C = 3
O = 15
R = 18
O = 15
N = 14
A = 1
6 66
…ነጥብጣቦቹን አገናኘናቸው?
💭“የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos, Life | Tagged: 666, Abiy Ahmed, Aksum, Amhara, Axum, መኻን, ትግራይ, ትግሬ, አብይ አህመድ, አውሬው, አይርላንድ, ኢትዮጵያ, ክትባት, ኮሮና, ኮቪድ, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Europe, Fano, Genocide, Massacre, Pregnancy, The Beast, Tigray, Vaccine, War-Crimes | Leave a Comment »