በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮ–አላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮ–አላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።
ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢ–ሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።