Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2023
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘አክዓብ’

ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተን ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2021

አክዓብ አብይ እና ኤልዛቤል ኢሳያስ የንጹሑን ደም እያፈሰሱ ነው።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ያ ክፉ ነፍሰ ገዳይና ጣዖት አምላኪው አክዓብ ተወግቶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

በጣም ይገርማል፤ ከስድስት ወራት በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት። አሁን ሁሉንም እያየነው ነው!

ይህ ልክ ከስድስት ወር በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት አረመኔውን አክዓብን በአረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ ማንነትና ምንነት ላይ ተገልጦ እንዲታየን ይረዳናል። ሆኖም ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ከዚህ በፊት የማላውቃቸው መጋቤ ሐዲስ ወልደትንሳኤ ሌሎች የሰጧቸውን ትምህርቶች ለመከታተል ወደ ዩቲውብ ቻነላቸው ገባሁ። ከዚህ ትምህርት ጋር በተያያዘ አክዓብዮት በትግራይ ሕዝብ ላይ እየፈጸመው ስላለው ጦርነት ምን ተናግረው ሊሆን ይችላል በማለት ቪዲዮዎችን ፈልጌ ማግኘት አልቻሉም። እንዲያውም ልክ ጦርነቱ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ መጋቤ ሐዲስ ለአንድ ወር ያህል ቪዲዮ አላቀረቡም። ለምን ይሆን? መቼስ ምክኒያት ይኖራቸዋል! በወለጋና መተከል በተዋሕዷውያን ላይ ስለተካሄደው ጭፍጨፋ ሃሳባቸውን ገልጽዋል፣ የሕዳሴውን ግድብ መሙላት በተመለከተም የተለያዩ ቪዲዮዎች ሰርተዋል፤ ነገር ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ የጦርነትን አስከፊነት ጥሩ አድርገው እንዳብራሩት አክዓብን አክዓብዮት ጋር በማያያዝ የተከፈተውን የጭፍጨፋ ጦርነት ለማውገዝ መውጣት ግዴታ ነበረባቸው። ሰባተኛው የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሰባተኛ ንጉሥ ህልም የወደቀው አረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ መሆኑን ያውቁታልና ለምዕመናን የማሳወቅ ግዴታ ነበረባቸው። ይህን ባለማድረጋቸው በኢትዮጵያዊነት እኅት የሆነችው ፕሮቴስታንቷ መምህር ዕድሉን ወስዳ ክስተቱን በጥሩ መልክ ልታብራራልን በቃች። ምን እየተካሄደ እንደሆነ እያየን ነው?

👉 “አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ”

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኤልዛቤል መንፈስ በቤተ ክርስቲያን | ዳንኤል ክብረት ባክህ በሐሰት አትመስክር ፥ ወዮልህ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 8, 2021

እንግዲህ ከዚህ በላይ ማስረጃ ሊኖር አይችልም፤ ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ ይታየናል።

እነ ዳን ኤል ክብረትንና ሌሎች በተዋሕዶ ስም ወንድሞቻቸው የሆኑትን ትግሬዎችን የሚጠሉት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውና ከዝቅተኛው ቦታ ከቆላማው የበረሃው አፈር ለተገኙት “ደቡባውያን” ከሃዲዎች አረመኔው ዘንዶ አብዮት አህመድ አሊ መጀመሪያ ላይ ጠርቶ በድብቅ ሲያናግራቸው የሚከተለውን “አስጎምጂ ነገር” እንዲህ ሲል ቃል ገብቶላቸዋል፦

በጥቂት ዓመታት ውስጥ በትግራይ ላይ ጦርነት እንከፍታለን፣ ዓለም ከእኛ ጋር ናት፣ እስማኤላውያኑን ኤዶማውያኑም በቴክኖሎጂያቸው ይረዱናል፤ በዝምታቸውም ከእኛ ጋር ይተባበራሉ፤ ማንም አይረዳቸውም፣ እኛ ምንም አንሆንም፤ እርስቶቻችሁን ወልቃይትን፣ ራያን፣ ማይካድራን እና ሁመራን አስመልሰን ለአማራዎች እንሰጣችኋልን፤ ይህ ቀላሉ ጅምር ነው ፥ ዋናውና ትልቁ ታሪካዊ ዓላማችን ግን ኤርትራ እና ትግራይ እርስበርስ እንዲባሉ አድርገን፣ የተረፉትን እንደ ሚዳቋ እናድናቸዋለን፣ በዚህም የትግሬዎችን ዘር ሙሉ በሙሉ አጥፍተንና ማንነታቸውን አናግተን መላው የትግሬዎችን ታሪክ ለእናንተ እናስረክባችኋላን፤ አክሱምን፣ ውቅሮን፣ ደብረ ዳሞን፣ አብርሃ ወ አጽበሐን፣ አቡነ የማታ ጎህ ገዳምን፣ አሲምባን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አባ ዘወንጌልን፣ እቡነ አብየ እግዚእን፣ መላው ታሪክን እንወርሳችኋለን፤ ትግሬዎቹ መጤዎች ነበሩ ይህ ሁሉ ታሪክ የእኛ ነው ብላችሁ ታሪክን ከልሳችሁ ትጽፋላችሁ፣ ከዚያ እኛ እና እናንተ ኢትዮጵያን ለሺህ ዓመታት ያለማንም ተቀናቃኝ እየገዛናት በብልጽግና እና በሰላም እንኖራለን።”

ይህን እንደሚላቸው ምንም ጥርጥር የለኝም! በጣም አስጎምጂ፤ አይደል?

ጋሎቹ በአማራዎች ላይ ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ፣ መሪዎቻቸውን ሲገድሉ፣ ሴት ልጆቻቸውን አግተው ሲሰውሩ፣ አብያተ ክርስቲያናትንና ሲያቃጥሉ ቀሳውስቱን እና ካህናቱን ሲያርዱ ቤተ ክርስቲያን ለምን ዝም እንዳለች አሁን ገባን? አዎ! ግራኝ አክዓብ አህመድ አሊ ለመላው የአማራ ተቋማት፣ ድርጅቶችና ልሂቃን ለብዕዴን፣ ለአብን፣ ለእነ ደመቀ መኮንን፣ ለእነ ዳንኤል ክብረት፣ ለእነ መምህር ዘበነ ለማ፣ ለእነ አቡነ ፋኑኤል፣ ለእነር ዘመድኩን በቀለ፣ ለማህበረ ቅዱሳን፣ ለእ

ይህን በ”ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ሥር ይህን ዲያብሎሳዊ ዕቅዱን በምስጢር ስለነገራቸው ነው። በኦሮሚያ ሲዖል አማራዎችና የተዋሕዶ ልጆች በጋሎቹ በተጨፈጨፉ ማግስት እነ ቧያለው በባሕር ዳር ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ማልበሳቸው ይህንን ነው የሚጠቁመን።

ዋው! እነዚህ ግብዞች የአክዓብ ባሪያዎችና የብልጽግና ጣዖት አምላኪዎች ለጊዜው ወልቃይትን፣ ራያን፣ ማይካድራን፣ ሁመራን ወዘተ ተቆጣጥረናል “ከጠላት ነፃ አውጥተናል” በማለት እየጨፈሩ ነው፤ ግን ያለሙለት ኢክርስቲያናዊ ህልም ሁሉ ህልም ሆኖ ከመቅረቱም አልፎ በቅርቡ የአክዓብ አህመድ አሊ፣ የሽመልስ አብዲሳና የጃዋር መሀመድ የዋቄዮአላህ ሠራዊት የተጠሩበትን የሰሜኑን ሕዝብ የመጨፍጨፍ ተልዕኮዎቻቸውን ታይቶ በማይታወቅ መልክ በሰፊው ሲያካሂዱ እናያቸዋለን። በዚህ በጣም አዝናለሁ፤ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!

አሠርቱ ትዕዛዛት ፥ ስምንተኛው ትዕዛዝ

በሐሰት አትመስክር፡፡ [ዘጸ ፳፥፲፮]

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]

፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤

፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥

፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥

፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

ግራኝ አብዮት አህመድ የመንፈሳዊ ወይንም የጻድቅ ሰው ፍሬ ሳይሆን የሃጢአተኛ ሰው ፍሬ ነው የሚታይበት። ”ልክ እንደ አክዓብ ዘመን ኢትዮጵያም ዛሬ ያለችበት የጨለማ ዘመን ነው!”

100% ትክክል። ግን ወገን ይህን እንዴት ማየት እንደተሳነው ነው እኔን የሚያሳዝነኝ። በፍሬው ብቻ ሳይሆን ገና ከጅምሩ አይኑን እና እንቅስቃሴውን ብቻ አይቶ እኮ ይህን መገንዘብ ይቻላል። ይህን ምስጢር ቀድመው ማሳወቅ የሚገባቸው የተዋሕዶ መምህራን ነበረባቸው። የአቴቴ ኤልዛቤል መንፈስ ነግሦባቸዋል፤ በአክዓብ ዋቄዮአላህ መንፈስ ተጠልፈዋል! የብልጽግና ጣዖት አምልኮ። የእስራኤል ንጉሥ“ባኦስ” ፥ ተመሳሳይ ቃል የሰማነው የት ነበር? አዎ! “ጣኦስ” አሏት በቅድስት ማርያም ፍጹም ተቃራኒ በሆነችው በኤልዛቤል እጅ ውስጥ የገቡት እነ ዳንኤል ክብረት የግራኝ አክዓብ አህመድን “ፒኮክ”።

አዎ! ኢትዮጵያ ውስጥ የኤልዛቤል መንግስት ሰፍንዋል፣ አገራችን ጨለማ ውስጥ ገብታለች። ግራኝ አክዓብ አህመድ እና ተከታዮቹ ሁሉ የኤልዛቤል ዓይነት እጣ ፈንታ ባፋጣኝ ካልደረሳቸው ብርሃኑ ይርቃል። ኤሊያስ በኤልዛቤል ላይ ትንቢትን ተናገረ። ይህም ትንቢት አክዓብ መላ ቤተሰቡ እንደሚገደሉና ጀዝቤል ስጋዋ ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደምትሞትና ስጋዋንም ውሾች እንደሚበሉት ተናገረ። ይህም የሆነው ከምትኖርበት መስኮት ተወርውራ ወደ ፈረሶች መሃል ወድቃ ፈረሶች እረጋገጡዋት የተጣለውን ስጋዋን ውሾች በሉት። የክብር ቀብር እንኩዋን እንደ ሰው ልጅ አልሞተችም።

ይህች ሴት በእስራኤል የመጥፉ ምሳሌ ናት እስከ አሁን ድረስ። ባልዋ እንደ ፈለገች የምታሽከረክረውም መጨረሻውም የሱም የሚያሳዝን ነው የሆነው። ዛሬ የመጥፎ ምሳሌ ነው ስምዋ እንደ እነ ሂትለር፣ ስታሊን፣ ሙሶሎኒ፣ ጋዳፊ ወዘተ ሁሉ ሴትን ልጅ በሚመለከት።

እግዚአብሔር ለህዝቡ ይነሳል። ይህ ደሞ ቃልኪዳን ከገባላቸው ጋር ሁሉ አንድ ነውና። የእግዚአብሔርን የአይኑን ብሌን ነክቶ እንኩዋን በአዲስ ኪዳን ዘመን በብሉይ ኪዳንም ዝም የተባለ የለም። አይከፍሉ ክፍያን ይከፍላታልና፤ ወዮላቸሁ እናንት አረመኔዎች በትግራይ ወገኖቻችን ላይ ጭፍጨፋ የምታካሄዱት የግራኝ አክዓብ ኤሊዛቤል ተከታዮች።

እንደ ኤልያስ ፊት ለፊት ደፍረው በቁጣ የሚናገሩትን ፍትሃዊ አባቶች ይስጠን!

፯ኛው ንጉስ ግራኝ አብዮት ገና ሥልጣን ላይ እንደወጣ፤ “መጽሐፍ ቅዱስን በመያዝ ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ‘ጥቁር’ ሙስሊም ማንን ይመስላል?” የሚል ቪዲዮ አቅርቤ ነበር (ቻነሉን የኤልዛቤል መንፈስ የነገሠባቸው የግራኝ አክዓብ ካድሬዎች እነ ዘመድኩን በቀለ ስላዘጉብን በቅርቡ ደግሜ እልከዋለሁ)

ወደ ለንደኑ የመተንፈሻ መናፈሻ “ሃይድ ፓርክ” ለብዙ ዓመታት መጽሐፍ ቅዱስን ይዞ በመምጣት ክርስቲያኖችን የሚያሳድደው ጥቁር አፍሪቃዊ ሙስሊም ስለራሱ ቁርአን “መልስ ስጥ፡ አስረዳን!“ ሲባል፡ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ በመጮኽ ጋኔኑን ለማራገፍ ሲሞክር ይታያል። ርዕሱ፤ “ስንት ዓይነት ቁርአን አለ?“ የሚል ነው። ክርስቲያኖቹ ይህን መርምረው መጠየቅ የጀመሩት ሙስሊሞች መጽሐፍ ቅዱስን አንቋሸው ለማጣጣል ከሞከሩ በኋላ ነው። በእርግጥም 31 የተለያዩ ትርጉሞች ያላቸውን ቁርአኖች አግኝተውባቸዋል፤ ታዲያ ይህን ሊደበቅ የማይችል ሃቅ ላለመስማትና በጉዳዩም ላይ ላለመወያያት ሲጥሩ ይታያል።

ሰው ነገርዬው ቪዲዮው መጨረሻ ላይ፡ ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” የሚለውን የቁርአን ዓረፍተ ነገርን “ውሸት ነው፤ እንዲህ የሚል ቁርአን ላይ አልተጻፈም” በሚል ዓይን ያወጣ የማታለያ ውሸት (ታኪያ) ኢትዮጵያውያኖቹን ቀጣፊዎች እያለ ሲሳደብ ይሰማል።

በቁርአን እንደተጻፈው ከ99ኙ የአላህ ስሞች (ባህሪያት) መካከል አንዱ፡ “አላህ አታላዩ” የሚል ነው።

በመጽሐፍ ቅዱስ ግን “አታላይ” ተብሎ የተገለጸው ሰይጣን ነው። ስለዚህ አላህ = ሰይጣን።”

ለመሆኑ ይህ መሀመድ ላሚን የተባለው ጥቁር ሙስሊም ማንን ነው የሚመስለው?https://wp.me/piMJL-3q3

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮፥ ፴፪፡፴፫]

በሰማርያም በሠራው በበኣል ቤት ውስጥ ለበኣል መሠዊያ አቆመ።

አክዓብም የማምለኪያ ዐፀድ ተከለ፤ አክዓብም ከእርሱ በፊት ከነበሩት ሁሉ ይልቅ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን የሚያስቈጣውን ነገር አበዛ።”

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፳]

፲፯ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ ቴስብያዊው ወደ ኤልያስ እንዲህ ሲል መጣ።

፲፰ ተነሥተህ በሰማርያ የሚኖረውን የእስራኤልን ንጉሥ አክዓብን ትገናኝ ዘንድ ውረድ፤ እነሆ፥ ይወርሰው ዘንድ በወረደበት በናቡቴ የወይን ቦታ ውስጥ አለ።

፲፱ አንተም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ገድለህ ወረስኸውን? ብለህ ንገረው። ደግሞም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተን ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል ብለህ ንገረው።

አክዓብም ኤልያስን። ጠላቴ ሆይ፥ አገኘኸኝን? አለው። እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰለት። አግኝቼሃለሁ፤ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ለማድረግ ራስህን ሽጠሃልና።

፳፩ እነሆ፥ ክፉ ነገር አመጣብሃለሁ፥ ፈጽሞም እጠርግሃለሁ፥ ከአክዓብም በእስራኤል ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ አጠፋለሁ፤

፳፪ በሥራህም አስቈጥተኸኛልና፥ እስራኤልንም አስተሃልና ቤትህን እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት እንደ አኪያም ልጅ እንደ ባኦስ ቤት አደርገዋለሁ።

፳፫ ደግሞ እግዚአብሔር ስለ ኤልዛቤል። በኢይዝራኤል ቅጥር አጠገብ ኤልዛቤልን ውሾች ይበሉአታል ብሎ ተናገረ።

፳፬ ከአክዓብም ወገን በከተማይቱ ውስጥ የሞተውን ውሾች ይበሉታል፤ በሜዳውም የሞተውን የሰማይ ወፎች ይበሉታል።

፳፭ በእግዚአብሔር ፊት ክፋት ለመሥራት ራሱን እንደ ሸጠ፥ ሚስቱም ኤልዛቤል እንደ ነዳችው፥ እንደ አክዓብ ያለ ሰው አልነበረም።

ሙሉውን መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊን ደጋግመን እናንብበው፤ በእውነት በጣም ድንቅ ድንቅ ነው!

👉 የሩሲያው ቦክሰኛ አርቱር “አክዓብ” ከ ቼችኒያው ቦክሰኛ “አህመድ” ጋር

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: