❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪፡] ❖❖❖
- ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
- ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
- ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
- ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
- ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
- ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
- ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
- ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
✞ No Pain No Gain, No CROSS No CROWN –ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም! ✞
ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የጥንታውያኑ የፔሩ ኢንካ ጎሣ ምልክቶችና ባንዲራዎች ናቸው። በጽዮን ቀለማትና በመስቀሉ ያሸበረቁ ናቸው። ከአክሱማውያን አባቶቻችን ጋር የሚገናኙበት ነገር ይኖር ይሆን? ፔሩ ዛሬ ቀውስ ላይ ናት፤ ዜጎቿም በትጋት በማመጽ ላይ ናቸው። እንደ ዛሬው የእኛ ትውልድ ግድየለሾችና ልፍስፍሶች አይደሉም። ይህ የእኛ ትውልድ አባቶቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱት እስማኤላውያን ጋላ-ኦሮሞዎች መጫዎቻዎች መሆናቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።
ከአፍሪቃ እስከ እስያና ደቡብ አሜሪካ ዓለም የጽዮን ቀለማት፣ የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ መኮረጅ ይወዳል፤ ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ግን የሉሲፈርን ምልክቶች፣ የቻይናን ባንዲራ ይኮርጃሉ። የሚገርመውና በይበልጥ ልብ የሚሰብረው ደግሞ ይህ የሕወሓት ባንዲራ የተገኘው አረብ ሙስሊሞቹ ሳውዲዎች፣ ኢራቃውያንና ሶሪያውያን ካደራጁት ‘ሻዕቢያ‘ ከተሰኘው የ‘ጀብሃ‘ ፓርቲ ልጅ መሆኑ ነው።
የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑት የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከንቱዎች፤ ሻዕቢያ/ህወሓት/ኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/
ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ጽዮናውያንን መጨፍጨፋቸውና አስርበው ደፍረው ማሰቃየታቸው አልበቃቸውም፤ አሁንም በድጋሚ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለማድረግ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው።
አረመኔው ጋላ–ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሻዕቢያን/ህወሓትን፣ ኢሕአዴግን፣ ኦነግን፣ ብልጽግናን፣ ኢዜማን፣ አብንን፣ ቄሮንና ፋኖን ወክሎና ወደ ባቢሎን አሜሪካም አምርቶ የጭፍጨፋውን ድል ከሕፃናት ደፋሪዎቹ አለቆቹ ከእነ ፕሬዚደንት ባይደንና አንቶኒ ብሊንከን ጋር ሲያከብር መላው ዓለም በቴሌቪዥን ማያ ገጽ ተመልክቷል። ይህ በሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ ጡጦ ጠብቶ ያደገውና ጭንቅላቱ ውስጥ ቺፕሱን አስቀብሮ ስልጣን ላይ የወጣው አውሬ ከአሜሪካ የደህንነት አማካሪዎቹ ጋር በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት አክሱም ጽዮናውያንን ማጥፋቱን እንዴት መቀጠል እንደሚችል መክሮ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።
ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአሜሪካ እንደተመለሰም ከሕወሓቶች ጋር ጽዮናውያንን በምከር በመሸንገል ወዲያው ማሰራጨት የጀመረው ዜና፤ “በመቀሌ የዘረፋና የደፈራ ወንጀል ተጧጥፏል!” የሚለው ዜና ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “የሰሜን ዕዝ ስለተጠቃ ሕግና ሥርዓት ለማስከበር ወደ ትግራይ ዘመትን” አለ፤ አሁን ደግሞ ሕወሓቶች የትግራይን ወጣት ካስጨረሱትና የተረፈውንም ወያኒያዊ ወኔውን አንከራትተው ካዳከሙበት በኋላ ሰማንያ በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ግዛት በኤርትራና አማራ ዲቃላ ከሃዲዎች ቁጥጥር ሥር እንዲሆን ፈቀዱ። አሁን ደግሞ መቀሌን ‘ሕግና ጸጥታ በማስከበር’በሚል ሰበብ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሰአራዊት ይገባ ዘንድ መንገዱን በመጥረግ ላይ ናቸው።
ከሁለት ዓመታት በፊት በቀድሞዎቹ ምርኮኞች በእነ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ የሚመራው ሰአራዊት ወደ መቀሌ ሲያመራ፤ “ከትግራይ እስር ቤቶች ወንጀለኞች አመለጡ!” ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ሕወሓቶችና ኦነግ ብልጽግና በስልት ተመካክረው ወደ መቀሌ ያስገቧቸውን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ “ምርኮኞችን” ለቅቀው እንዲዘርፉ፣ እንዲደፍሩ፣ እንዲገድሉና ከተማቱን እንዲያውኩ በማድረግ ላይ ናቸው።
አዎ! “ምርኮኞች” የተሰኙትን ለዚህ ወቅት እንደሚያዘጋጇቸው አምና ላይ አስቀድሜ ተናግሪያለሁ። ለመጭው የጌታችን የልደት በዓል ሰሞን ያዘጋጁት ተንኮል ሊኖር እንደሚችል ስጋት አለኝ።
ኢየሩሳሌማውያን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከድተውና ለሮማውያኑ አሳልፈው በመስጠት በመስቀል ላይ እንዲሰቀል ካደረጉበት ዘመን በኋላ ምናልባት የወጣበትን ማህበረሰብ ይህን ያህል የሚጠላ ስብስብ እንደ ሕወሓት ያለ አይመስለኝም።
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
ለእነዚህ አርመኔዎች የገሃነም እሳትን ደጃፍ እንከፍትላቸው ዘንድ ግድ ነው።
______________