Posts Tagged ‘አንበሳ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2021
🦁 አንበሳ ከጅብ በሚመጣው ሳቅ አይወድቅም | አንበሳ ላይ አትቀልዱ 🦁
በጣም እየፈራና እየተንቀጠቀጠ የበዛ ስልቂያ በማሰማት ላይ ካለው ኦሮሞው የቀንና ሌሊት ጅብ ከግራኝ አህመድ አሊ በሚመጣው ሳቅ ጽዮናውያንም እንዲህ በቀላሉ አይወደቁም፤ ለሦስት ዓመታት ያህል እንደ ንጉሥ አንበሳው ታግተውና ተከብበው ቢሆኑም። አዎ! አንበሳም ድሮን አለው!
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: Abby Ahmed, Axum, ሽብር, ሽብርተኝነት, አብይ አህመድ, አንበሳ, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፓርክ, Ethiopia, Genocide, Lion, Mocking, Park, Tigray, Zion, Zoo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2020
ይህን የአንበሳ ግልገል ሳይ የደምቢዶሎ እህቶቻችን ናቸው ብልጭ ብለው የታዩኝ።
እህቶቻችን የታገቱት በአላጋጩ እና ተሳላቂው አብዮት አህመድ ነው። 100%። ያው እያያችሁት ነው፤ የም ዕራባውያኑን ርካሽ የስነ–ልቦና ጨዋታ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሙከራ መልክ ለማዋል አማካሪዎቹ እነ ዶ/ር ወዳጄነህ የሰጡትን “አበባ” በማንሳት (ችግኙ አበበ) የታገቱትን ሕፃናትና እናቶች ሰቆቃ ለማረሳሳት፣ የሕዝቡን ቁጣ ለማቀዝቀዝ ሞክሯል። ይህ ጨካኝና አላጋጭ ግለሰብ ለሁለት ወራት ያህል ኢትዮጵያውያን ዝም ማለታቸውን ዝም ብሎ በመታዘብ ከቆየ በኋላ አሁን “አሉታዊውን” “በአዎንታዊ” የመተካት የስነ–ልቦናዊ ሙከራዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለማካሄድ በመድፈር ላይ ነው። “ምንም አታመጡም!” ነው ጨዋታው።
“ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ሁሉ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ወደ አራት ኪሎ በማምራት ይህ ወራዳ ከምኒሊክ ቤተ መንግሥት እስካልወጣ ድረስ የግቢውን አጥር በቁጣ መነቅነቅ ይኖርበታል።
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መንግስት, ሽብር, አብይ አህመድ, አንበሳ, አንቱ አንተ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ዝንጀሮ, የሰብዓዊ መብት ጥሰት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ግልገል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2018
ቢያንስ ሦስት የአውራሪስ ቀንድ አራጆች መበላታቸውን የደቡብ አፍሪቃዋ ሲቡያ የአራዊት ተፈጥሮ ፓርክ አስተዳዳሪዎች ተናግረዋል፤ ከጫማቸው፣ ባርኔጣቸውና ጠመንጃቸው በቀር የተረፈ አካላቸው አልተገኘም።
ከዕለታት አንድ ቀን፡ አንድ “እግዚአብሔር የለም” የሚል ዒ–አማኒ ነጭ እንዲሁ አንበሶች ወደሚገኙበት ቦታ ለአደን ሄዶ ሳለ ጥይቱ አለቀበት፤ ከዛም ከአንድ አንበሳ ለማምለጥ መሮጥ እንደጀመረ በመሃል ደከመውና በርከክ ብሎ፦
“እንደው አምላክ የምትባል ካለህ፡ አምላክነትህን አሁን አሳየኝና ይህን የሚከተለኝን አንበሳ ክርስቲያን አድርግልኝ!” ብሎ ጸለየ።
አንበሳውም ወደ ሰውዬው ጠጋ አለና፦
“አቤቱ እኔን የፈጠርክ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ፡ የዕለት እንጀራዬን ስለሰጠኽኝ ምስጋና ይገባሃል፤ አሁን የቀረበልኝን ማዕድ ባርክልኝ፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ!” አለና ከሃዲውን እያጣጣማ በላው።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: አንበሳ, አንበሶች, አደን, አዳኞች, የተፈጥሮ ፓርክ, የአውራሪስ ቀንድ, ደቡብ አፍሪቃ, Lions, Poachers, Sibuya Game Reserve, South Africa | Leave a Comment »