Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አንበሣ’

የቀን ጅቦች (የግራኝ ሰአራዊት) ንጉሥ አንበሣን (አክሱም ጽዮንን) ከብበው አጠቁት ከዚያ…

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2021

የአባ ዘ-ወንጌልን መልዕክት የ666ቱ ጭፍሮች ለራሳቸው አጀንዳ ያመቻቸው ዘንድ እንዳሰኛቸው ጠምዝዘው ሲያቀርቡት ይታያሉ። 👉 አባታችን አባ ዘ-ወንጌል የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፈዋል በማለት ጉዳዩን እነ ዘመድኩን በቀለ ለተከታዮቻቸው በተደጋጋሚ ሲያወሱት ነበር። ስለ አባ ዘ-ወንጌል የተወራው ሁሉ ትክክል አይደለም የማለት ድፍረት የለኝም፤ ሆኖም እራሳችንን መጠየቅ ያለብን፤ “እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድና እንደ ጋንኤል ክስረት እና ገመድኩን ሰቀለ ያሉት ካድሬዎቹ ተዋሕዶ ክርስቲያኑን የትግራይን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ አስቀድመው ያወጡት ጽሑፍ/ስክሪፕት ቢሆንስ? “የራሳችሁ አባት አባ ዘ-ወንጌል የተነበዩት ነውና ጭፍጨፋውንም፣ የዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማቱን ውድመትም ተቀበሉ፤ በሃጢአታችሁ ነውና፤ አሁን ለደህንነታችሁና ብልጽግናችሁ ስትሉ በሉ ጴንጤ ሁኑ” ብለው ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል ያረቀቀላቸውን “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solutionየተባለውን መመሪያ ተከትለው ቢሆንስ? መቼስ ይህን እንደሚያደርጉት አልጠራጠረም።

💭 አባ ዘ-ወንጌል ‘አስተላልፈውታል’ የተባለው መልዕክት እንዲህ ይላል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

👉 ሰባቱ የሙስሊም ሀገራት እነ ግራኝ ትግራይን ለመጨፍጨፍ ገና ከሦስት ዓመታት በፊት የሰበሰቧቸው እነዚህ የጅቦች መንጋ ሰራዊት አይደሉምን?

🔥 አማራ

🔥 ኦሮሞ

🔥 መናፍቅ

🔥 እስላም/አረብ

🔥 ኤርትራ

🔥 ሶማሊያ

🔥 ብሔር ብሔረሰቦች

የይሁዳ አንበሣን (አክሱም ጽዮን)ከብበው አጠቁት፤ በመጨረሻም ረዳቱ/ረዳታችን (መንፈስ ቅዱስ) ደረሰለት። ነጫጮቹን እርግቦች አየናቸው?

ያዘው! በለው! ስቀለው!”ሲሉ የነበሩት መቶ ጅቦች ፈረጠጡ! ሦስቱ አንበሦች ግን አንድ ሆነው ንጉሥነታቸውን አረጋገጡ!

ዲያብሎስ የአክሱም ጽዮን ልጆች የእርሱ አለመሆናቸውን ቆጭቶት እነርሱን ለመጣል ብሎ ለዘመናት በተለያየ መንገድ ተፈታተናቸው[ማቴ.፬፥፫]፡፡ ጌታችንን ከሀገራቸው እንዲሄድላቸውና ወደ ግብጽ እንዲሰደድ እንደ ለመኑት፤ የአክሱም ጽዮን ልጆችንም የክርስቶስ በመሆናቸው ከሀገራቸው እንዲወጡላቸው እያደረጓቸው ነው፤(ማቴ.፰፥፴፬)፡፡ የይሑዳ አንበሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን “ጋኔን አለበት”(ሎቱ ስብሐት!)እንዳሉት ለአክሱም ጽዮን ልጆችም የተለያየ ስም እየሰጧቸው በመጥፎ እና በጠላትነት እንዲታዩ አደረጓቸው፤[ዮሐ.፲፥፳]፡፡ የይሑዳን አንበሣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በቅንዓት ተነሣሥተው “ይሰቀል ይሰቀል” እንዳሉት፤ እንደዚሁ የክርስቶስ ተቃዋሚው የግራኝ አህመድ የአህዛብ አገዛዝም በተለያየ መንገድ አመካኝቶ ግርግር አንሥቶ፣ መነሻውም ሰሜን ዕዝ እንደ ሆነ ዋሽቶ መንጋ ተከታይ መንጋውን “ያዘው! በለው! ይወገሩ፣ ይቀጥቀጡ! ግደላቸው!” እያስባለ የአክሱም ጽዮን ልጆች የክርስቶስ በመሆናቸው ብቻ እግዚአብሔር በሰጣቸው ምድር ገረፏቸው፣ ደፈሯቸው፣ አስራቧቸው፣ ጨፈጨፏቸው[ማቴ.፳፯፥፳፪፡፳፫]፡፡

ገና ከልጅነታችን በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቀን ክርስቲያን የሆንን ሁሉ ከእኛ ጋር ያለውን፣ “በኪሳችን የያዘነውን” ተንከባክበን ወደ ውስጥ ከተመለከትን ከውጭ ያለውና አላፊና ሰብዓዊ ከሆነው እርዳታ መጠበቅ አይገባንም/ አያስፈልገንም። ይህ ሰው፣ ይህ ሕዝብ፣ ይህ ተቋምና ድርጅት ለምን ስለኛ መከራ እና ሰቆቃ አልተናገረልንም? ለምንስ ለእርዳታ ከእኛ ጋር አልቆሙልንም? እያልን እራሳችንን የሚያጽናናን፤ ማለትም የሚያጽናን፣ የቅርብ ረዳታችን፣ የመንገዳችን ደጋፊ፣ የነፍሳችንን ሲቃ አዳማጭና የማይለይ ታዳጊ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ ከእኛ ጋር አለና ነው። መንፈስ ቅዱስ በማይመረመር ፍርዱ የደሀን ደም ይበቀላል፣ ፍትሕን ይተክላል፣ እውነትን ያነግሳል፣ ሀሰትን ይደመስሳል፣ በኃጢአት የከበሩትን ያዋርዳል፣ ስለጽድቅ የተዋረዱትን ግን ያከብራል።

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፮]

አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።”

✞✞✞የሐና ማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል✞✞✞

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፪]

፩ ሐናም ስትጸልይ እንዲህ አለች። ልቤ በእግዚአብሔር ጸና፥ ቀንዴ በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ፤ አፌ በጠላቶቼ ላይ ተከፈተ፤ በማዳንህ ደስ ብሎኛል።

፪ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ የለምና፥ እንደ አምላካችንም ጻድቅ የለምና፤ ከአንተ በቀር ቅዱስ የለም።

፫ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ።

፬ የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል።

፭ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች።

፮ እግዚአብሔር ይገድላል ያድናልም፤ ወደ ሲኦል ያወርዳል፥ ያወጣል።

፯ እግዚአብሔር ድሀ ያደርጋል፥ ባለጠጋም ያደርጋል፤ ያዋርዳል፥ ደግሞም ከፍ ከፍ ያደርጋል።

፰ ከሕዝቡ መኳንንት ጋር ያስቀምጣቸው ዘንድ፥ የክብርንም ዙፋን ያወርሳቸው ዘንድ፥ ችግረኛውን ከመሬት ያስነሣል፥ ምስኪኑንም ከጉድፍ ያስነሣል፤ የምድር መሠረቶች የእግዚአብሔር ናቸውና፥ በእነርሱ ላይም ዓለምን አደረገ።

፱ እርሱ የቅዱሳኑን እግር ይጠብቃል ኃጥኣን ግን ዝም ብለው በጨለማ ይቀመጣሉ፤ ሰው በኃይሉ አይበረታምና።

፲ ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቅቃሉ፤ በሰማይም ያንጐደጕድባቸዋል፤ እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ ይፈርዳል፤ ለንጉሡም ኃይል ይሰጣል፤ የመሲሑንም ቀንድ ከፍ ከፍ ያደርጋል።

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ እኮ ነው! | ሕፃናት ደፋሪዋ የሰዶሟ ፒኮክ የንጉሥ አንበሣ ምሣ ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2020

የኢትዮጵያ መለያ አንበሣ አገሣ

በዘመናችን ሁሉም ነገር በብርሃን ፍጥነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። ሕፃናትን የሚያጠቃው ንጉሥ አንበሣ ሳይሆን ቀበጥባጣዋ ፒኮክሰዶም ሆና ተገኘች።

👉 ዛሬ የታየኝ ህልም ሲተረጎም

የኢትዮጵያን አምላክ የካደውና በይሑዳ አንበሣ ላይ የሚያላግጠው አብዮት አህመድ አሊ አንበሦች ወደሚገኙበት አንድ ጫካ ይሄዳል። ከጫካው እንደወጣ ከሩቁ ሲመለከት አንድ አንበሣ ሌከተለው ጠጋ ይላል። በዚህ ጊዜ አብዮት አህመድ እግሬ አውጭኝ ብሎ መሮጥ ይጀምራል። ግን ብዙም ሳያመልጥ ይደክመውና በርከክ ብሎ፤ “ኦ! እንደው የኢትዮጵያ አምላክ የምትባለው በሰማይ የምትኖር ከሆንክ እባክህ ይህን የሚያሳድደኝን አንበሣ ተዋሕዶ ክርስቲያን አድርግልኝ፤ ባክህ” ይለዋል። በዚህ ጊዜ አንበሣው ወደ አብዮት አህመድ ይጠጋና በርከክ ብሎ ወደ ሰማይ እየተመለከተ፤ “ኦ! የፈጠርከኝ ጌታዬ አምላኬ ሆይ፤ የዕለት እንጀራየን ስለሰጠኸኝ ምስጋና ይገባሃል፤ በስመ አብ፣ ወወልድ፣ ወመንፈስ ቅዱስ!” በማለት አብዮት አህመድን የመግቢያ ምሳ አደረገው

ይህን በማየቴ ዛሬ እንዴት ደስ አለኝ! እነዚያን ሁለት ፒኮኮች ከነባለቤታቸው የሚጠራርግ ኢትዮጵያዊ አንበሣ ምን ያህል የታደለ ነው።

ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ የተጠሩት እነ አብዮት አህመድ አሊ እና ደጋፊዎቹ ይህ ነው የሚጠብቃቸው። እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ እያንዳንዱ የአብዮት አህመድ ደጋፊ ወይ ግብረሰዶማዊ ነው አልያ ደግሞ የግብረሰዶማውያን አጀንዳ ደጋፊና አራማጅ ነው። “ጥሩ ሲሰራ እንደግፈዋለን፣ ሳይሰራ እናወግዘዋለን!” የሚባል ዝባዝንኬ የእራስ ማታለያ አካሄድ የትም አያደርሳችሁም። ዲያብሎስም ለጥቅሙ ሲሉ ጥሩ ነገር ይሠራል። አዎ! የአብዮት አህመድ ደጋፊዎች ግብረሰዶማውያን ናቸው። ለዚህ ማንነታችሁ ከምናውቀው እሳት የከፋ እሳት ነው የሚጠብቃችሁ! 100%።

ታስታውሱ እንደሆነ አብዮት አህመድ ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ “ኢሳት” በተባለው የግብረሰዶማውያን ሜዲያና በሌሎች የኢንሳ ፊልሞች አማካኝነት በቅድሚያ የተደረገው “ግብረሰዶማውያን”፣ “የቀን ጅብ” ወዘተ የሚሉ ውንጀላዎችን በሰሜን ሰዎች ላይ ፈጥኖ መሰንዘር ነበር። ይህ እንግዲህ እራሱ የራሱን ማንነት እና የሚያደርጋቸውን ጽንፈኛ ድርጊቶች ለመሸፈን ሲባል በደንብ የታቀደ ነገር ነበር። ምክኒያቱም የኢትዮጵያን ሕፃናትን የሚያጠቁት የቀንም የማታም ጅቦቹ እና ግብረሰዶማውያኑ እነ አብዮት አህመድ እራሳቸው እንደሆኑ ያውቁታልና ነው።

በአህዛብ (መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረሰዶማውያን፣ ዘረኞች) ዘንድ ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው “Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው። ወሮበላው አብዮት ፒኮክ አህመድ፡ “ፒኮክ አቃፊ ናት፣ አንበሣን ግን ሕፃንትን ስለሚያጠቃ እጠላዋለሁ” ሲል “የኢትዮጵያ ሕፃናትን ግብረሰዶምዊ ማድረግ አቅጃለሁ” ማለቱ ነው።

አገራችንን ወደ ጥፋት ጎዳና እየወሰዷት ላይ ያሉት ውዳቂ አህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆችም የዚህ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ባሕርይ ነው ያላቸው፤ እንደ ሰዶምና ገሞራ በእሳት የመጠራረግ ዕጣ ነው የሚደርሳቸው።

👉 የሚከተሉት ግለሰቦች የ “ኢትዮጵያሰዶም እን ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፦

አብይ አህመድ ፣ ለማ መገርሳ ፣ ታከለ ኡማ ፣ ሽመልስ አብዲሳ ፣ ጃዋር መሀመድ ፣ በቀለ ገርባ ፣ ህዝቄል ገቢሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣ አምቦ አርጌ ፣ ፀጋዬ አራርሳ ፣ አደነች አቤቤ ፣ ሞፈሪያት ካሜል ፣ መአዛ አሸናፊ ፣ ሳህለወርቅ ዘውዴ ፣ ብርቱካን ሚደግሳ ፣ ታዬ ደንደአ ፣ ሌንጮ ባቲ ፣ ሌንጮ ለታ ፣ ዳንኤል ክብረት ፣ ብርሀኑ ነጋ ፣ ገዱ አንዳርጋቸው ፣ ደመቀ መኮንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌ ፣ አንዱዓለም አንዳርጌ ፣ ታማኝ በየነ ፣ አበበ ገላው፡ ወዘተ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: