Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አባ ገብረመስቀል’

ገዳዩ የጦጣ በሽታ ሰዶማውያንን አጠቃ | ስሕተት ያበዙት ሊቀ ትጉሃን በዚህ ትንቢት ብቻ ትክክል ነበሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2022

🛑 The Day after Lunar Eclipse / የጨረቃ ግርዶሽ ማግስት

🛑 የኮቪድ ክትባት ያስከተለው መዘዝ?

  • 👉 በብሪታኒያ አራት ሰዎች በገዳዩ የዝንጀሮ በሽታ ወረርሽኝ ተለከፉ። ተጠቂዎቹ ከአፍሪካ ጋር ምንም የጉዞ ግንኙነት የሌላቸው ግብረ ሰዶማውያን መሆናቸው ተወስቷል።
  • 👉 አካባቢው የኢትዮጵያን ካርታ ሠርቷል ፥ ሆስፒታሉም፤ “ቅድስት ማርያም” ይባላል
  • 👉 መጋቢት ፳፻፲፪/2012 ዓ.ም

የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው!እንዲሉ፤ ዲቃላዊው የስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው ያሸነፋቸው ‘አባ’ ገብረ መስቀልም ከሁለት ዓመታት በፊት በግረ-ሰዶማውያን ላይ ስለሚመጣው መቅሰፍት ያሉት ትክክል ነው።

አስገራሚ ነው፤ ከሁለት ዓመታት በፊት “የጦጣ በሽታ” በመባል የሚታወቀው አዲስ የበሽታ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ጅማ ከተማ ውስጥ ተከስቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። ክርስቲያኖች በየጊዜው በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ጥቃት የሚሰውባት ጅማ፤ የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ትውልድ ከተማ ናት። ይህ የደርግ ዘመን ቀይ ሽብር የወጣቱን ደም በሚያፈስበት ዓመት ላይ በዲያብሎስ የተፈጠረው ሰዶማዊው የበሻሻ ቆሻሻ ከዚህ በከፋ ወረርሽኝ ተሰቃይቶ እንደሚጠረግ በጊዜው ይታወቀኝ ነበር። ጽዮናውያን ድል የሚቀዳጁት ኢትዮጵያን የሚያርፉትና እመቤታችንም እንባዋን ከማርገፍ የምትቆጠበው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከእመቤታችን አሥራት ሃገር ተወግዶና ተቆራርጦ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሲጣል ብቻ ነው።

  • ☆ የቀይ ሽብር የክርስቲያኖች እልቂት
  • ☆ የባድሜው ጦርነት የክርስቲያኖች እልቂት
  • ☆ ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ከፍተኛ የክርስቲያኖች እልቂት

😈 ሁሉ የሚከሰተው ለአገሪቱ መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ”ሕይወት” ስላለ ነው።

ከጅማ ጋር በተያያዘ ትንሽ ላክልበት። መሀመዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ጂኒያቸውን ስለሚጠሩበት “ጀ ጁ ጂ ጄ ጅ ጆ” የተባሉትን ፊደሎች ይወዷቸዋል። ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጂራ + ጂጂ + ጃራ + ጂሽታ + ጃማ + ጃኖ + ጃሉድ + ጃል መሮ + ጃንጃዊድ + ጀዝባ+ ጅል + ጀነት + ጅሃድ + ጅብሪል+ ጅኒ + ጀበል + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁነዲን + ጁንታ + ጁላ።

ምናልባት በአስራስድስተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ነው “ጅማ” እና “ከፋ” የሚሉት የቦታ ስሞች በመሀመዳውያኑ የተሰጡት። “ከፋ” “ኩፋር/ በዋቄዮ-አላህ የማይምን ሰው” (ኩፋር — የኩፋር/ከፋ መጠጥ ቡና = ክቫ፣ ኮፊ ) ከሚለው ቃል የመጣ ሲሆን መሀመዳውያኑ የዲያብሎስ ወኪሎች የቡና/ኦዳ ዛፍን፣ ጥንባሆንና ጫትን ከመካ መዲና ሲዖል ወደ አክሱም ንጉሥ ነገሥት አፄ አጽበሃ ቅዱስ ግዛት ወደዛሬዋ ከፋ በማምጣት ልክ ግራኝ ዛሬ እየተከለ እንዳለው ተከሏቸው። ወራሪዎቹ ጋላዎች ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በከፈተላቸው ቀዳዳ ሾልከው በመግባትና እነዚህን የቡና፣ የጥንባሆና ጫት ዛፎችን እያሸተቱ እስከዛሬዋ “ከፋ” ክፍለ ሃገር ድረስ ዘልቀው ለመስፈር በቁ። “ኦዳ” ዛፍን ምልክታቸው ለማድረጋቸው አንዱ ምክኒያት ይህ ይመስላል። ብዙዎችን ሰሜናውያንን በቡና፣ ጥንባሆና ጫት በማሰር እያጃጃሉ፣ እያጃጁ፣ እያዳከሟቸውና ነፍሳቸውንም እያስረከቧቸው ነው።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፣ ጦርነቱ በእግዚአብሔር አምላክ፣ በቅዱሳኑና በዋቄዮአላህዲያብሎስ መካከል ነው። ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰሜናውያን እና የስጋ ምንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን መካከል ነው።

💭UK Monkeypox Alert as Health Chiefs Detect Another Four Cases of Killer Virus With no Links to Africa — as Gay and Bisexual Men are Urged to Look Out for ‘Unusual Rash’

  • New patients are gay or bisexual men from London with no travel links to Africa
  • Two knew each other but not linked to early cases in sign of community spread
  • Rare viral infection kills up to one in 10 sufferers and spreads via bodily fluid

👉 Courtesy: DailyMail

💭 A Bizarre Skin Disease Is Mysteriously Spreading In The UK – This sounds like Zombie type shit….

(Michael Snyder via ZeroHedge) Monkeypox is a disease that I have been monitoring for quite a while now. It is not supposed to spread easily from human to human, and hopefully that is still true. But human cases are now popping up in the UK, and authorities are not exactly sure how it is spreading. As we have seen with COVID, deadly diseases can mutate in dangerous and unpredictable ways. And as we have also seen, a handful of human cases can ultimately turn into a worldwide pandemic. So we should definitely keep an eye on this alarming new outbreak in the UK, because it could potentially become something much larger.

On Saturday, health authorities in the UK announced that two more human cases of monkeypox have been confirmed…

Two more cases of rare viral monkeypox infection have been diagnosed in England, health authorities said on Saturday, adding that they are not linked to one reported a week ago.

The UK Health Security Agency (UKHSA) said the latest infections involved people living in the same household and an investigation was underway into how they contracted the virus.

But these two new cases did not have any contact with the first case that was confirmed on May 7th.

So authorities are in a race to figure out how they could have contracted it.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: