👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
ከሳምንት በፊት ከኦሮሞዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የእንባ ጎርፍ ሲያጎርፍ የነበረውና„ዲያቆን” የተባለው ትግራዋይ-ጠሉ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አያሌው ቆሞስ አባ ሰረቀን በ “አንተ” እያነሳና ”እብድ” እያለ በሁለት ሺህ ተመልካቾች ፊት ሲያማቸው ይሰማል። አሸባሪውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በ “እርስዎ” ፣ “ክቡር ጠ/ሚንስትር” ብሎ ይጠራል፤ የተዋሕዶውን አባት “አንተ”.…ዋው!
ግን እንደው ምን ዓይነት ዝቅጠት ነው?! ምን ዓይነት ቅሌት ነው!?
💭 ባሳለፍናቸው የሁዳዴ ጾም ቀናት ለ”ጽዋ ቲዩብ” + ለ”ኢትዮጵያ360” + ለኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ + ለዘመድኩን በቀለ + ለአደባባይ ሜዲያ + ለ ሌሎች ሃያ “ሜዲያዎች” የሚከተለውን የመጨረሻ ጥሪ ደጋግመን አድርገንላቸው ነበር፤
🔥”ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ኦሮማራ የአክሱም ጽዮን ጠላቶችና ተላላፊዎች ሆይ፥ ❖❖❖ በጥቂቱ ከ ፻፶/150ሺህ በላይ ንጹሐን ትግራዋያን በጽንፈኛው የኦሮሞ አገዛዝ ተጨፍጭፈዋል❖❖❖ እስከ መጭው የጌታችን ስቅለት ድረስ ንስሐ ግቡ፥ ልባችሁንም መልሱ!“
__________________________________