ዝርዝሩ ገና በመውጣት ላይ ነው። የሱኒ እስልምና ዋና ማዕከል በሆነው በአል–አዛር መስጊድና ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ኃይለኛ ቦምብ ማንፈዳቱንና የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ተነግሯል።
ዜናውን የሰበረውም ባለፈው ህዳር ላይ፦
“የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት ከ አላህ የተገኘ ትልቅ ስጦታ ነው”፤ ግድቡን ለማፍረስ መሀንዲሶች እንልክላችኋለን”
በማለት በእኛ በኢትዮጵያውያን ላይ የተሳለቀብን ዜና አቅራቢ፡ አሚር አዲብ ነው።
ዋውው! አሁን ለፍርድ ብዙ መጠበቅ የለብንም ሁሉም ከች እያለ ነው። የአባይ ጉዳይ እና የእህቶቻችን ወደ ሳውዲ መሄድ እግዚአብሔርን እንዳስቆጣው እኔንም በጣም አስቆጥቶኛል።
አሁንም በድጋሚ፡ በግብጽ እና ሳውዲ ላይ፡ እንዲሁም በተባባሪዎቻቸው ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!