Posts Tagged ‘አባት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2021
👉ገብርኤል 👉ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 በዚህ ውለታ-ቢስ የዕብሪትና ድፍረት ተግባር እናታችን እመቤታችን ጽዮን ማርያም እጅግ በጣም ነው ያዘነችው! ልባችን በጣም ነው የቆሰለው!
ይህ መረሳት የሌለበትና ዝም ብለን ካለፍነው ሁላችንንም በታሪክ የሚያስጠይቀን ክስተት ነው። “በብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ርዕዮተ ዓለም ተረት ተረት” ኦሮሞ ላልሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎች እና ብሔሮች ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ኦሮሞ ለማንገሥ የሚሠራ ማንኛውም ዓይነት ሥራ ወደ ሲዖል የሚያስገባ የወንጀልና ግፍ ሥራ ነው የሚሆነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችንና ጎሳዎች ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ከደቡብ እና መካከለኛው ኢትዮጵያ ከፍ ብለው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መነሳሳታቸውን እያየናቸው ነው።
በደቡብ የሚገኙ በቁጥር አናሳ የሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎችና ብሔሮች በኦህዴድ/ ኦነግ፣ በ አብዮት አህመድ/ ለማ መገርሳ/ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር መሀመድ ጥምር፣ ስውርና ግልጽ መንግሥት በኩል እንዲጠፉ በግልጽ እየተሠራበት ነው። ከአምስት መቶ/መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የጀመሩትን የዋቄዮ–አላህ የወረራ እና ዘር ማጥፋት ዘመቻ ከደቡብ እስከ ሰሜን ቀጥለውበታል። አብዛኛውን ሕዝብ እባባዊ በሆነ መንገድ እያታለሉት ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለማየትና ለማወቅ እንዳይችል ማድረጋቸው ምን ያህል ስውር የሆነ ሰይጣናዊ ኃይል እንደተሰጣቸው ነው የሚጠቁመን። ሰው ታውሯል፣ ደንቁሯል፤ ነገሮችን እንኳን ከታሪክ ጋር እያገናዘበ በአምስት ወይም ስድስት ልኬት ለማየት ዛሬ ጠዋት የተፈጸመውን ነገር እንኳን በሦስት ልኬት አይቶ ለማገንዘብ አልቻለም። ይህ ትውልድ እንደ አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊም ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለም የምንለው በምክኒያት ነው።
ኦሮሞዎች በደቡብ እና አማካይ ኢትዮጵያ ከአምስት መቶ እና መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ያጧጧፉትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍ ብለውና የኢሳያስ አፈወርቂን፣ የምዕራባውያኑን ኤዶማውያንን፣ የምስራቃውያኑን እስማኤላውያኑን፣ እንዲሁም የአማራን እና ሌሎች በሔረሰቦችን እርዳታ ስላገኙ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ያልተሳካላቸውን የትግራይን ጽዮናውያን የማጥፋት ሕልማቸውን “ይህ የማይገኝ ወርቃማ ጊዜ/እድል ነው” በሚል ወኔ ተነሳስተው ለማሳካት ከሦስት ዓመታት በፊት አንስቶ በመወራጨት ላይ ናቸው። ግን አልተሳካላቸውም፤ ሐቀኛ ጽዮናዊ መጥቶ ከኢትዮጵያ ምድር እስከሚያጠፋቸውም ድረስ፤ ብዙ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ እንጂ መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም። በሃገረ ኢትዮጵያ የመኖር መለኮታዊ ፈቃድ አልተሰጣቸውምና።
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
ኦሮሞዎቹ በትግራይ ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያካሂዱት ደግሞ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታትና ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ እና ዛሬ ግራኝ አብዮት አህመድ ጂሃዳዊ ጦርነቶችን በትግራይ ማካሄድ የፈለጉት ሕዝቡን፣ እንስሳቱን እና መላ ተፈጥሮውን ለማመንመን፣ ለማራቆትና ለመጨረስ፤ የተረፈውንም በሴቶች ደፈራ ለመደቀልና የመንፈስ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን አዳክሞ ለማጥፋት ነው። አረብ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ተግባር ነው በ1400 ዓመታት ታሪካቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበሩት። የሰው ልጆች አይደሉም እስከሚያስብለን ድረስ በጣም የጠለቀ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው ያላቸው። ዛሬ ደግሞ ይህ ተልዕኮዋቸው ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነውና እራሳችንን ተከላክለን ወደ ማጥቃቱ ካልተሸጋገርን ቀጣዩ ትውልድ ይረግመናል፤ እግዚአብሔርም አይረዳንም።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት ማለፉን ይህ ወቅት በደንብ ይጠቁመናል።
የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ድጋፍ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመራ። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ቻይናን እና መሪዋን “XI“ን ላለማስቀየም ሲሉ “ተሰራጭቷል” የተባለውን አዲሱን የኮሮና ወረርሽኝ ተለዋጭ፤ “Omicron” = (moronic)መጠሪያን የወሰደው ‘Nu’ and ‘Xi’ የተባሉት የግሪክ ፊደላት ሆን ብለው ዘለሏቸው። ዶ/ር ቴዎድሮስ እና ሕወሓት ለቻይና ትልቅ ባለውለታዎች ነበሩ፤ ቻይና ግን ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጎን መሰለፉን መርጣለች፤ ለክ እንደተቀረው ዓለም።
😈 ከፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጎን የተሰለፉት ኃይሎች የሚከተሉት ናቸው፤
፩ኛ. አሜሪካ
፪ኛ. አውሮፓ
፫ኛ. ሩሲያ
፬ኛ. ቻይና
፭ኛ. እስራኤል
፮ኛ. አረቦች
፯ኛ. ቱርክ
፰ኛ. ኢራን
፱ኛ. አፍሪቃውያን
፲ኛ. ግብጽ
፲፩ኛ. ሱዳን
፲፪ኛ.ሶማሊያ
፲፫ኛ. ኤርትራ
፲፬ኛ. ኦሮሞዎች + ደቡብ ኢትዮጵያውያን
፲፭ኛ. አምሐራ እና አፋር እንዲሁም ጂቡቲ
፲፮ኛ. የተባበሩት መንግስታት ድርጅት
፲፯ኛ. “የሰብዓዊ መብት” ተሟጋች ተቋማት
✞ ከተጋሩ ጽዮናውያን ጎን፤
፩ኛ. እግዚአብሔር አምላክ
፪ኛ. ጽዮን ማርያም
፫ኛ. ጽላተ ሙሴና ቅዱሳኑ
ብቸኛዎቹ አጋሮቹን የኃያሎች ኃያል የሆኑትን እግዚአብሔርን እና ቅዱሳኑን የሚተው ሌላ ማንም ከጎኑ ሊሆን አይችልም!
እንግዲህ ከኦሮሞዎች ጋር በተያያዘ ዛሬ በግልጽ የምናየው የክህደት፣ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የሉሲፈር ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው አፄ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከኦሮሞ ወረራ እና ከዋቄዮ–አላህ–አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
ይህ መረሳት የሌለበትና ዝም ብለን ካለፍነው ሁላችንንም በታሪክ የሚያስጠይቀን ክስተት ነው። “በብሔር ብሔረሰብ እኩልነት ርዕዮተ ዓለም ተረት ተረት” ኦሮሞ ላልሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎች እና ብሔሮች ታሪካዊ ጠላት የሆነውን ኦሮሞ ለማንገሥ የሚሠራ ማንኛውም ዓይነት ሥራ ወደ ሲዖል የሚያስገባ የወንጀልና ግፍ ሥራ ነው የሚሆነው። ከመቶ ዓመታት በፊት ፳፯/27 ጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገዶችንና ጎሳዎች ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው ኦሮሞዎች/ጋሎች ዛሬ ከደቡብ እና መካከለኛው ኢትዮጵያ ከፍ ብለው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት መነሳሳታቸውን እያየናቸው ነው።
በደቡብ የሚገኙ በቁጥር አናሳ የሆኑ ነገዶች፣ ጎሳዎችና ብሔሮች በኦህዴድ/ ኦነግ፣ በ አብዮት አህመድ/ ለማ መገርሳ/ሽመልስ አብዲሳ እና ጃዋር መሀመድ ጥምር፣ ስውርና ግልጽ መንግሥት በኩል እንዲጠፉ በግልጽ እየተሠራበት ነው። ከአምስት መቶ/መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት የጀመሩትን የዋቄዮ–አላህ የወረራ እና ዘር ማጥፋት ዘመቻ ከደቡብ እስከ ሰሜን ቀጥለውበታል። አብዛኛውን ሕዝብ እባባዊ በሆነ መንገድ እያታለሉት ነው። ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ለማየትና ለማወቅ እንዳይችል ማድረጋቸው ምን ያህል ስውር የሆነ ሰይጣናዊ ኃይል እንደተሰጣቸው ነው የሚጠቁመን። ሰው ታውሯል፣ ደንቁሯል፤ ነገሮችን እንኳን ከታሪክ ጋር እያገናዘበ በአምስት ወይም ስድስት ልኬት ለማየት ዛሬ ጠዋት የተፈጸመውን ነገር እንኳን በሦስት ልኬት አይቶ ለማገንዘብ አልቻለም። ይህ ትውልድ እንደ አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያዊም ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለም የምንለው በምክኒያት ነው።
ኦሮሞዎች በደቡብ እና አማካይ ኢትዮጵያ ከአምስት መቶ እና መቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ያጧጧፉትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፍ ብለውና የኢሳያስ አፈወርቂን፣ የምዕራባውያኑን ኤዶማውያንን፣ የምስራቃውያኑን እስማኤላውያኑን፣ እንዲሁም የአማራን እና ሌሎች በሔረሰቦችን እርዳታ ስላገኙ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ያልተሳካላቸውን የትግራይን ጽዮናውያን የማጥፋት ሕልማቸውን “ይህ የማይገኝ ወርቃማ ጊዜ/እድል ነው” በሚል ወኔ ተነሳስተው ለማሳካት ከሦስት ዓመታት በፊት አንስቶ በመወራጨት ላይ ናቸው። ግን አልተሳካላቸውም፤ ሐቀኛ ጽዮናዊ መጥቶ ከኢትዮጵያ ምድር እስከሚያጠፋቸውም ድረስ፤ ብዙ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ እንጂ መቼም ቢሆን አይሳካላቸውም። በሃገረ ኢትዮጵያ የመኖር መለኮታዊ ፈቃድ አልተሰጣቸውምና።
አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።
ኦሮሞዎቹ በትግራይ ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያካሂዱት ደግሞ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታትና ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ እና ዛሬ ግራኝ አብዮት አህመድ ጂሃዳዊ ጦርነቶችን በትግራይ ማካሄድ የፈለጉት ሕዝቡን፣ እንስሳቱን እና መላ ተፈጥሮውን ለማመንመን፣ ለማራቆትና ለመጨረስ፤ የተረፈውንም በሴቶች ደፈራ ለመደቀልና የመንፈስ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን አዳክሞ ለማጥፋት ነው። አረብ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ተግባር ነው በ1400 ዓመታት ታሪካቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበሩት። የሰው ልጆች አይደሉም እስከሚያስብለን ድረስ በጣም የጠለቀ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው ያላቸው። ዛሬ ደግሞ ይህ ተልዕኮዋቸው ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነውና እራሳችንን ተከላክለን ወደ ማጥቃቱ ካልተሸጋገርን ቀጣዩ ትውልድ ይረግመናል፤ እግዚአብሔርም አይረዳንም።
የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።
የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት ማለፉን ይህ ወቅት በደንብ ይጠቁመናል።
_________
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሊቅ, ሕዳር ፳፩, ሕፃናት, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ሶማሌ, ባንዲራ, ቤን አሚር, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አባት, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, የሉሲፈር ኮከብ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጸሎት, ጽላተ ሙሴ, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tewahedo, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021
👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
_________
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሊቅ, ሕዳር ፳፩, ሕፃናት, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ሶማሌ, ቤን አሚር, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አባት, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጠርጠሎስ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጸሎት, ጽላተ ሙሴ, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tertullian, Tewahedo, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021
👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቶች ቱርኮች + ኢራን + ኤሚራቶች የሚያበሯቸው ድሮኖችና አውሮፕላኖች ሆን ተብሎ ልክ በዛሬው የጽዮን ማርያም ዕለት ትግራይን በድጋሚ ደበደቧት! ልብ እንበል!
👉 ከሁለት ዓመታት በፊት እባቡና አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።
☆ ብዙዎችን ግብዞችን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተጋሩዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!
በነገራችን ላይ ይህ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የተከበረው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ የአሜሪካ ነባር ነዋሪዎችን/’ቀይ ሕንዶችን’ እና ጥቁሮችን በበቂ ጨፍጭፈው ግዛቱን ሁሉ ኤዶማውያኑ አንግሎ ሳክሰኖች መውረስ ስለበቁ ነው “የምስጋና ዕለት” ብለው የሰየሙት። በኢትዮጵያም በወረራ መልክ የሰፈሩት ኦሮሞዎች/ጋላዎች ብዙ የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ አጥፍተው እርስቶቻቸውን በመውረሳቸው ነው፤ “ኢሬቻ” የተባለውን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ማመስገኛ በዓል የጀመሩት። ሰሞኑን ዲያስፐራ የኦሮሞ ልሂቃን የተካፈሉበትን አንድ ስብሰባ ለመጥለፍ ሞክሬ ነበር፤ በደስታ እና በኩራት ደጋግመው ሲያወሱት የነበረው፤ “አንድ ሚሊየን የሚጠጉ የትግራይ ጽዮናውያንን አስወግደናል…” የሚለው ነገር ነበር። በሜዲያዎቻቸውም ያዘኑ መስለው፤ ግን በኩራት ድምጻቸውን ከፍ እያደረጉ ይህን ቁጥር በተደጋጋሚ ሲያወሱ ሰምተናል። ይህን ማንም ገብቶ መታዘብ ይችላል።
አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው። ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያደረጓት ጽዮናውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ልጆቻቸውን ለኢትዮጵያ ደህንነት፣ ነጻነትና ሰላም ደማቸውን እያፈሰሱ፣ እየተራቡና እየተሰደዱ ሲታገሉ ጠላቶቿ የሆኑት መጤዎቹ ኦሮሞዎች ደግሞ ጽዮናውያን በሰጧቸው ግዛት ሰፍረው ሃያ ሰባት ነገዶችን አጥፍተው፣ ዛሬም ኢትዮጵያውያንን እየገደሉና እያፈናቀሉ እነርሱ ግን ልክ እንደ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ሁቱዎች ህገ-ወጥ በሆነ መልክ ከሦስት አራት ሴቶች አማሌቃውያን ልጆቻቸውን ፈልፍለው ዛሬ ለምንሰማውና ለምናየው የ “እኛ እንበዛለን! ሁሉም ኬኛ” ጥጋበኛ እና እብሪተኛ ማንነታቸው በቅተዋል። አዎ! ዛሬም ጽዮናውያን አዲስ አበባ ድረስ ገብተው በእነ ጃዋር መሀመድ በኩል አዲስ አበባን ያስረክቡናል ብለው ተስፋ በማድረግ ላይ ናቸው፤ ለማጭበርበሪያ ደግሞ ላለፉት ስድስት ወራት፤ “የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የተባለው ቡድን በወለጋ እየተዋጋ ነው ለአዲስ አበባ ሰላሳ ኪሊሜትር ቀርቶናል” ሲሉ ከርመዋል። ወስላቶች! ግብዞች!
ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። የሚደበቅ ነገር መኖር የለበትም፤ ጊዜው እየሄደ ነው! ይህ ዘመቻ የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ የተካሄደ ዘመቻ ነው!
በሦስት ሽህ ዓመት ታሪኳ ስንት ጥቃትና ጦርነት አሳልፋ ለዚህ የበቃችውን አክሱም ጽዮንን እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊና ዮዲት ጉዲት እንኳን ይህን ያህል አልደፈሯትም ነበር፤ አሁን በዘመናችን የታየው ድፍረትና ጥቃት፣ ይህም ጽንፈኛና አረሜናዊ ተግባር መፈጸሙን መላዋ ዓለም ከተገነዘበች ከአንድ ዓመት በኋላ ከቤተ ክህነት እስከ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” ባይ አማራ + ኦሮሞ + ጉራጌ + የደቡብ “ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያውያን” በጋራ ጸጥ ጭጭ ብለዋል። የሚነግረን ይህ ትውልድ ምን ያህል ከንቱ መሆኑን ነው።
እነ ግራኝ አረመኔዎቹ በረሃብና በጥይት እየቀጡት ስላሉት ስለ ትግራይ ሕዝብ መከራ እና ጪኸት እግዚአብሔር እየተነሣ ነው። በዚህ ከንቱ ትውልድ የተደገፈው የግራኝ ሠራዊት ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ ወደ አክሱም አመራ፤ ነገር ገን መንፈስ ቅዱስ የመራቸው የትግራይ ተዋሕዶ አገልጋዮች ጽላቱን አስቀድመው ወደተፈቀደለት ቦታ ወስደውት ነበር። ይህን የተገነዘበው የግራኝ ሠራዊት በብስጭት፣ በቁጣና በበቀል ከሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት እስከ ስህ ም ዕመናንን አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ፊት ገደላቸው፤ ለሰማዕትነት አበቃቸው። አሁን ስድስት ሚሊየን ተዋሕዷውያንን በረሃብ ለመቅጣት ምግብና ውሃ እንዳይደርሳቸው በመከልከል ላይ ነው። በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛቶች የሚኖረው አሳፋሪና ከንቱ ትውልድ ዛሬም ዝምታውን መርጧል፤ አንድነትንና ርህራሄን ሳያሳይ በቀን ሦስት ጊዜ እየበላ በግድየለሽነት መኖሩን ቀጥሏል። ስድስት ሚሊየን የትግራይን ሕዝብ ከረሃብ ለማዳን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ጦርነቱን አቁሙ፣ እርዳታውን ስጡ!” የሚል ታላቅ ሰልፍ ማድረግ ቢችል ብቻ በቂ ነበር፤ ግን “እኔ ብቻ! የኔ ብቻ! ኬኛ!” የሚል ስለሆነ እና የትግራይ ሕዝብ እንዲያልቅ ስለፈለገ ይህን አያደርገውም። ስለዚህ በእሳት ቢጠራረግና ወደ ሲዖል ቢወርድ አላዝንም!
ገና አማና ይህን አስጠንቅቀን ነበር፤ ዛሬ ከሁሉም አቅጣጫ የተሠነዘረውን ጥቃት በግልጽ እያየነው ነው፤ ከራሳችን አብራዝ በወጡት ተጋሩዎች ጭምር (የሉሲፈርን ባንዲራ ከጽዮን ማርያም አስበልጠው በማስተዋወቅ ላይ ባሉት ተጋሩዎች ጭምር፤ ስለ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምንያህል ግድ እንዳልሰጣቸው በእነዚህ ቀናት ሜዲያዎቹ ምን? እንዴትና ለምን? እንደሚያቀርቡ ታዘቧቸው) ባጠቃላይ የጽዮን በሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን በተለይ የትግራይ ኢትዮጵያውያን፤ ዲያብሎስ የእናንተ የሆኑትን ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ጽላተ ሙሴን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ ግዕዝ ቋንቋን፣ ባጠቃላይ ማንነታችሁን እና ምንነታችሁን ብሎም ድንግል ነፍሳችሁን ሊነጥቃቸው ዳርዳር በማለት ላይ ነውና ዋ! በጣም ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ!
ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]
__________
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሊቅ, ሕዳር ፳፩, ሕፃናት, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ሶማሌ, ቤን አሚር, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አባት, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጠርጠሎስ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጸሎት, ጽላተ ሙሴ, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tertullian, Tewahedo, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021
👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
እግዚአብሔር አምላካችን እስራኤላውያንን ከፈርዖን ቀንበር በተዓምራት ካወጣቸው በኋላ ሙሴ በሲና ተራራ ፵/ 40 ቀንና ሌሊት ቆይቶ በእግዚአብሔር እጅ የተቀረጹ ሁለት ጽላቶችን
በውስጣቸው እስራኤላውያን እንዲመሩባቸው ፲/10ቱ ትእዛዛት የተጻፉባቸውን ጽላት ይዞ ሲመጣ እስራኤላውያን አምልኮተ እግዚአብሔርን ትተው፤ ውለታውን ረስተው በጣዖት አምልኮት ቢያገኛቸው ከካህን እጅ መስቀል እንዲወድቅ ደንግጾ ጽላቱ ከእጁ ወድቆ ጣዖቱን ደምስሶታል። እግዚአብሔርም እንደቀደሙት ዓይነት ሁለት ጽላት ቀርጾ እንዲያመጣ ባዘዘው መሰረት ጽላቱን እግዚአብሔር ባዘዘው መሰረት ሰርቶ አቅርቧል፤ እግዚአብሔርም አሠርቱን ትዕዛዛት ጽፎበታል። ይህም የሆነው ለምሥጢር ነው የቀደመው ጽላት የአዳም ምሳሌ ሲሆን የመጀመሪያው ሰው አዳም በታላቅ ክብር ተፈጥሮ ሳለ ክብሩን ሕገ እግዚአብሔርን በመጣስ ወድቋል፤ ከክብር ቦታው ተሰዷል። ሁለተኛው ጽላት ምሳሌ ከሰው ወገን የሆነች በእግዚአብሔር የተመረጠች፤ ምክንያተ ድኅነት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን የተጻፈው ቃል የቀዳማዊው ቃል ሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ የሆነው የጌታችን የመድኃኒታችን ምሳሌ ነው። [ዮሐ. ፩፥፩፡፫] ታቦተ ጽዮን ፵/40 ዘመናት መናን ከደመና ውሐን ከጭንጫ እያፈለቀ በሠናይ መግቦት ምድረ ርስት አግብቷቸዋል፣ እግዚአብሔር በጽላቱ ላይ ያነጋግራቸው የልባቸውንም መሻት ይፈጽምላቸው ነበር።
ታቦተ ጽዮን በአፍኒንና ፊንሐስ በኃጢአት በካህኑ ኤሊ ቸልተኝነት ምክንያት ተማርካ በፍልስጤማውያን እጅ ከተማረከች በኋላ ፍልስጤማውያን አዛጦን ወስደው በቤተ ጣዖታቸው ከዳጎን ጋር አስቀመጧት። በማግስቱ ሊያጥኑለት ሊሰውለት ቢገቡ ዳጎን በታቦተ ጽዮን ፊት በግምባሩ ወድቆ አገኙት። ከቦታው መልሰውት ሄዱ። በሌላው ቀን ሲመለሱ እጅ እግሩ ተቆራርጦ ደረቱ ለብቻው ቀርቶ አገኙ ፤ ሰዎቹም በእባጭ ተመቱ። መቅሰፍቱ ቢጸናባቸው ወደጌት ወሰዷት። የጌት ሰዎችም እንዲሁ በመቅሰፍት ተመቱ። ወደ አስቀሎና ቢወስዷት “ልታስፈጁን ነው ወደ ሀገሯ መልሱልን” ብለው ጮሁ። ከሰባት ወር በኋላ ወደ ሀገሯ ትመለስ ብለው ቀንበር ባልተጫነባቸው በሚያጠቡ ላሞች በሚሳብ አዲስ ጋሪ አድርገው የበደል መስዋዕት እንዲሆን በአምስቱ ከተሞቻቸው አምሳል አምስት የወርቅ አይጦች አድርገው ሰደዷት። ላሞቹ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ሳይሉ ከኢያሱ እርሻ ደርሰው ቆመዋል። ታቦተ ጽዮንን ከሐውልተ ስምዕ አኑረው ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን አርደው መስዋዕት አቀረቡ። ነገር ግን ሕዝቡ ታቦተ ጽዮንን በድፍረት በማየታቸው ፭/5 ሺህ ያህሉ ተቀስፈዋል። ወስደውም በአሚናዳብ ቤት አድርገዋት ልጁ አልዓዛር ፳/20 ዓመት አገልግሏታል።
__________
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሊቅ, ሕዳር ፳፩, ሕፃናት, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ሶማሌ, ቤን አሚር, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አባት, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጠርጠሎስ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጸሎት, ጽላተ ሙሴ, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tertullian, Tewahedo, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2021
👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫]❖❖❖
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”
✞✞✞“የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን [ምርጥ] ዘር ነው”✞✞✞
(ድንቁ አፍሪቃዊ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዘጋቢ (አባት) ሊቅ ጠርጠሉስ)
ጠርጠሉስ የተባለውና በ፪/2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (፻፷/160 እስከ፪፻፳/ 220 ከክርስቶስ ልደት በኋላ) የነበረው ታላቅ ፀሐፊና የክርስትና ጠበቃ ስለ ሰማዕታት ደም በተናገረበት ሥፍራ ያስቀመጠው ነው። ተርቱሊያን/ Tertullian ወይም በእኛ አጠራር ‘ጠርጠሉስ’ የሚባለው ሊቅ ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አባቶች ጋር የሚቆጠር እንዲያውም የላቲኖች (በላቲን የምትናገረው፣ የምትጽፈው) ቤተ ክርስቲያን ወይም የምዕራብ ቤተ ክርስቲያን አባት ተብሎ መጠራት እንዳለበት ብዙዎች የሚስማሙበት ሊቅ ነበር። በእኛ በኦርቶዶክሳውያንም ሆነ በካቶሊኮቹ ዘንድ ብዙም ስሙ ሲጠቀስ የማይሰማው ከጻፋቸው ጽሑፎች መካከል ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት የወጡ ስላሉበት ነው። ይሁን እንጂ ይህንን ሊቅ በዚህ ሥፍራ መጥቀስ ያስፈለገው አገሩና ምንጩ የሰሜን አፍሪካ (የዛሬዋ ቱኒዚያ) አካል በሆነችው በካርቴጅ የተገኘ በመሆኑና በወቀቱ የአዲስ ኪዳን የመጀመርያው ሰማእት ከሆነው ከሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዘመን ጀምሮ የብዙ ክርስቲያን ሰማዕታትን መሰዋዕት የታዘበድንቅ አባት ስለሆነም ጭምር ነው።
ልክ እንደ ዛሬዎቹ አክሱማውያን፤ ክርስቲያኖች እንዴት ዓይነት መከራ ይቀበሉ እንደነበረ፣ እንዴት የሰማዕትነትን አክሊል ይቀዳጁ እንደነበረ፣ ጠርጠሉስ በነገሥታቱ ፊት፥ ቀርቦ ሲመሰክር እንዲህ ብሎ ነበር፦
“አውግዙን፣ አሰቃዩን፣ ስቀሉን፥፣ ግደሉን፣ አጥፉን፤ የእናንተ ክፋት ለእኛ እውነተኝነት ምስክርነት ነው!። የእናንተ እንዲህ ክፉ መኾን፣ የእናንተ እንዲህ አረመኔ መኾን፣ የእናንተ እንዲህ ደካማ መኾን፤ የእኛን እውነተኝነት ይመሰክራል። በእናንተ በተሰቃየን ቁጥር፥ እየበዛን እንኼዳለን፤ የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ዘር ነው። ባሰቃያችሁን ቁጥር እየበዛን እንኼዳለን። የሰማዕታት ደም የክርስትና ዘር ነው። እኛ ሁላችን በሰማዕታት ደም የተዘራን ነን!።”
እናም ይህ አፍሪካዊ ሊቅ ለእኛም እና በቁጥር ጨዋታ ለተጠመዱት (መቶ አስር ሚሊየን ለስድስት ሚሊየን)የዲያብሎስ ጭፍሮች ከሺህ ስምንት መቶ ዓመታት በፊት እንዲህ ብሎናል፦
“ …. የበለጠ በገደላችሁን መጠን የበለጠ እንኖራለን (አለን)። የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን [ምርጥ] ዘር ነውና። … ጭካኔያችሁ የሚያሳየው እኛን ከምትከሱበት ወንጀል ነጻ መሆናችንን ነው። … እናም ዓላማችሁን ከንቱ ታደርጋላችሁ። ምክንያቱም ስንገደል/ ስንሞት የሚመለከቱ ሰዎች ለምን እንደምንገደል ይገረማሉ። እንደ ወንጀለኛ እና እንደ ተናቀ ሰው ሳይሆን እናንተ እንደምታከብሯቸው ሰዎች በክብር እንሞታለንና። [ስንገደል/ ስንሞት የሚመለከቱ ሰዎች] እውነቱን ሲረዱ ደግሞ እኛን ይመስሉናል/ ከእኛ ጋር አንድ ይሆናሉ (ይቀላቀሉናል)።”
ለዚህም ነው እስካሁን ድረስ (ሰማዕታተ ዘአክሱም፤ በሕዳር ወር ፳፻፲፫ ዓ/ም።) ያለማቋረጥ የሰማዕታት ሱታፌ ክርስቲያኖች የሚቋደሱት። በዘመናችን፥ በክርስትና ሃይማኖታቸው ምክንያት ክርስቲያኖች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች፦ በኢራቅ፣ በሶርያ፣ በፓኪስታን፣ በግብጽ፣ በናጄሪያ፣ በኬንያ፣ በሊቢያ፣ ዛሬ ደግሞ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሃገራችን በብዙ ሥፍራዎች ደማቸው እየፈሰሰ፣ አጥንታቸው እየተከሰከሰ፣ አንገታቸው በሰይፍ እየተቀላ ነው።
በጌታችንና በመድኃኒታችን በክርስቶስ ፍቅር “ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለን።” እንዲኹም ደግሞ በአጸደ ሥጋ ኾነ በአጸደ ነፍስ ብንኾን እንኳ፦ “በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”[፯]፤ ከክርስቶስ ጋር ለመኖር ደግሞ ለእኛ በክርስቶስ ክርስቲያኖች ለተባልን፦ “ልንሄድ ከክርስቶስም ጋር ልንኖር እንናፍቃለን፤ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና” [፰]፤ ለክርስቶስ መሞታችን የሕይወት መንገዳችንና፣ አክሊላችን ነውና!። ይኼ ሥም ከድንቆችም በላይ ድንቅ ሥም ነው፣ አጋንንት ሥሙን ሲሰሙት ይረበሻሉ፣ ይንቀጠቀጣሉ፣ ይሸበራሉ፤ እኮ ይኼ ስም ማነው? በነቢያት ትንቢት የተተነበየለት፣ በመዝሙራትና በምሳሌ ስለ እርሱ የተነገረ፣ ስሙንም ድንግል ማርያም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ተብሎ የተነገረለት፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!!።
ወስብሃት ለእግዚአብሔር
___________
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, ሊቅ, ሕፃናት, መታሰቢያ, መንፈሳዊ ውጊያ, ምሕላ, ሰማዕታት, ሰቆቃ, ሶማሌ, ቤን አሚር, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አሕዛብ, አባት, አክሱም, ኢትዮጵያ, እምነት, እናቶች, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጠርጠሎስ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጸሎት, ጽዮን, Children, Ethiopia, Prayers, Tertullian, Tewahedo, Tigray, Women, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2021
❖ የተዋሕዶ አባት፤ እንደ ግራኝ በጽዮን ልጆች ድል ተደናግጦ በስተግራ በመውደቅ ላይ ለነበረው አረመኔ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፦
☆ “እርስዎ ከኢትዮጵያ አይበልጡምና ለሃገር አንድነት ሲባል ሥልጣኑን አስረክበው ጡረታ ይውጡ!”
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሐቅ, መንግስቱ ኃይለማርያም, መድፈር, መጨረሻ, ምንሊክ, ረሃብ, ስልጣን, ትግራይ, ኖቤል ሽልማት, አረመኔነት, አባት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ኦሮሞ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ደርግ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Derg, Famine, Genocide, Human Rights, Lawlessness, Mengistu Hailemariam, Orthodox Priest, Rape, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 22, 2019
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቃጠሎ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አባት, አብይ አህመድ, አክሱም, ኢማሙ, እስላማዊ አካሄድ, ክርስትና, ወሎ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
መጪውን ጽንፈኛ-ጂሃዳዊ-ጥቃትን ተዋሕዶ ክርስቲያኑ ይለማመደውና/ ጸጥ ብሎ ይቀበለው ዘንድ በደንብ የተቀነባበረ እባባዊ/ ሰይጣናዊ አካሄድ ነው። ትግራይ/ አክሱም ከዚያ ወሎ/ላሊበላ…
የሰይጣናዊ አዕምሮ መቆጣጠሪያ መርሃ ግብር መሠረት የሆነው ዒላማዊ የማህበራዊ ቅኝት መመሪያዎች–
-
+ ከብዙዎቹ (ከብቶች) ጋር ሂድ
-
+ ከከብቶች ተለይተህ አትቁም
-
+ አትከራከር፤ ጀልባውን አታናውጥ
-
+ ባለሥልጣንን አትጠይቅ
-
+ አብረህ ሂድ፣ ተስማማ ፥ አሊያ ትገለላለህ
-
+ ዝም በል እና ተቀላቀል/ ተደመር
-
+ መሪዎችህ እና መገናኛ ብዙኃን የሚነግሩህን ነገር ሁሉ እመን
-
+ ማን ነህና ነው ነገሮችን የምትጠይቅ?
___________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ላሊበላ, ቃጠሎ, ቤተክርስቲያን, ተዋሕዶ, አባት, አብይ አህመድ, አክሱም, እስላማዊ አካሄድ, ክርስትና, ወሎ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »