በ ፲፱፻፶፰ /1958 ዓ.ም ተመሠረተ። የቤተ ክርስቲያኑ አሠሪ/አስተካይ ወ/ሮ አቦነሽ አንበርብር ነበሩ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2020
በ ፲፱፻፶፰ /1958 ዓ.ም ተመሠረተ። የቤተ ክርስቲያኑ አሠሪ/አስተካይ ወ/ሮ አቦነሽ አንበርብር ነበሩ
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ቃሊቲ, ቅድስት ኪዳነምህረት, አቃቂ, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኢትዮጵያ, ኪዳነ ምህረት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2019
ግራኝ አብዮት አህመድ ለቄሮ ሰራዊቱ የተለመደውን ትዕዛዝ ካስተላለፈ በኋላ እንደተለመደው ከሃገር ሹልክ ብሎ ወጥቷል።
በትናንትናው ዕለት ግራኝ አህመድ የ«ታላቁ ህዳሴ ግድብ»ን በተመለከተ ግብጽን እንዲህ በማለት “ለማስጠንቀቅ” ሞክሮ ነበር፦
“ግድቡ የማንንም ጥቅም ለመንካት ሳይኾን ኢትዮጵያ የሚገባትን ጥቅም ለማግኘት የሚከወን ነው። ስለዚህ አስፈላጊ ከኾነ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት ነው። ስለዚህ አፍሪቃ ጋርም እንዋጋ ከተባለ ብዙ ሚሊዮን ማሰለፍ ይቻላል።“
እውነት ይህ ለግብጽ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ ወይስ ለቄሮ የተሰጠ ትዕዛዝ?
ቀደም ሲል “ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አጠብቃለሁ!” በማለት ለግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ ቃል ገብቶ የነበረው ይህ ሰውየ ከግብጽ ጋር ምን ዓይነት ድራማ እየሠራ ነው???
መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዲህ ብሎ ነበር፦
“ድሮ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ቅኝ መግዛት ያልተሳካላት ግብጽ አሁን በኦሮሞ እስላም በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከጫፍ የደረሰችም አስመስሏታል። የኦሮሞና የግብጽ ፍቅር በአቢይ አህመድና በአልሲሲ ወላሂ፣ ወላሂ አልክድህም መሃላ የጸናና የተጋመደ ነው። አሁን ኦሮሞ በሀገረ ግብጽ የንጉሥ ያህል ነው ይባላል።“
ባለፈው ዓመት ላይ ግራኝ አብዮት አህመድ ስለ አዲስ አበባ የሚጠይቅ ጦርነት ይነሳበታል እያለ ማስፈራራት ጀምሮ እንደነበር ታዝበናል። ከጦርነት ማስፈራሪው አስከትሎ የሱሉልታን እና ሆለታን ስም በመጥራት አዲስ አበባን የከበበውን ባለ ሜንጫ ቄሮ እንደ ተጨማሪ ማስፈራሪያ ተጠቅሞ ነበር፡፡
“መፈንቅለ መንግሥት ብትሞክሩ ባንድ ጀምበር ውስጥ መቶ ሺ ሰው ይታረዳል!”።
ብሎ ነበር ገዳይ አብይ።
አሁንም፦
“ኢትዮጵያ (ኦሮሚያ ማለቱ ነው) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን (ቄሮዎችን ማለቱ ነው) ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት (ቄሮ) ነው።” ማለቱ ነው። እንግዲህ ማስጠንቀቂያው ለግብጽ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የተሰጠ መሆኑ ነው።
አባታችን አባ ዘ–ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦
“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”
ልብ በል ወገን፤ አሁንም ይህን ዜና አሁን ያቀረበልን የጀርመን ድምጽ፡ ዶቼ ቬሌ ነው። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በስማርት ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽ፣ የጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።
በነገራችንን ላይ፡ በገዳይ አብይ እና በአይጥ ጀዋር መካከል የተፈጠረው ክስተት ሲጠበቅ የነበር ነው። አትታለሉ፤ ሁሉም ለዲያብሎሳዊ ሥርዓታቸው ሲሉ የ “ቶም እና ጀሪ” ዓይነት ጨዋታ እየተጫወቱ ነው። ቶም አብዮት አህመድ ልክ ኢትዮጵያን ለቅቆ በሚወጣበት ወቅት ጀሪ ጅዋርን ቀሰቀሰው። ጅዋር ለአብዮት “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው።
አብዮት አህመድ እንደ አርአያው አድርጎ የወሰደው የቱርኩን ፕሬዚደንት ጣይብ ኤርዶጋንን እንደሆነ ባለፉት ወራት በግልጽ አይተናል።
ጠይብ ኦርዶጋን ከአራት ዓመታት በፊት መፈንቅለ መንግስት ተደረገብኝ በማለት ቲያትር ሲሰራ እነደነበር እናስታውሳለን። 160 ሰዎች የሞቱበት፣ፓርላማው በቦምብ የተመታው እና በኢስታንቡል እና አናካራ የጦር ጀቶች በሚያስፈራ ሁኔታ ዝቅ ብለው እና ተጠጋግተው የበረሩት ክስተት የፕሬዝዳንት ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን ቀደሞም የተፈራ እና የተከበረውን የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ተጽዕኖውን የበለጠ ለማስፋት እንደተወነው የሚያጠራጥር አይደለም፡፡
እንደ ጠይብ ኤርዶጋን ከሆነ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ እና የአመጹ ቀስቃሽ የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የረጅም ጊዜ የግል ወዳጅና ቆይቶም ተቀናቃኝ የሆነው መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው እስላማዊ መምህር ፈቱላ ጉለን እንደሆነ። ፈቱላ ጉላን በኢትዮጵያ ሳይቀር ብዙ የቱርክ እስላም መድረሳዎችን /“ትምህር ቤቶችን” ለመቆርቆር የበቃ ሌላ አደገኛ ሰው ነው።
ታዲያ አሁን በአብዮት አህመድ አሊ እና በጀዋር መሀመድ መካከል እየተካሄደ ያለው ነገር ፥ በቱርኮቹ ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን እና በፌቱላ ጉለን መካከል የሚታየውን ድራማ ያስታውሰናል።
ያም ሆነ ይህ፡ ሁሉም እርስበርስ ቢበላሉ ደስ ይለናል። በተለይ በቅድስት ኢትዮጵያ እርስበርስ መከዳዳታቸው እና መናከሳቸው ሊገርመን አይችልም፤ ገና እርስበራሳቸው ተበላልተው የሃገራችን መሬት ከእነዚህ ቆሻሾች ትፀዳለች የንፁሀን አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶችና ወንድሞች ደም እንዲህ በከንቱ ያፈሰሱ መንጋወች ገና እሳት ይወርድባቸዋል።
ቅዱስ ሚካኤል ሃገራችንን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርግልን!!!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ማስፈራሪያ, ሥርዓተ አልበኝነት, ረብሻ, ሰላም-አልባነት, ቄሮ, ቦሌ ቡልቡላ, አቃቂ, አባይ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ግብጽ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2019
የታጠቃችሁ ኢትዮጵያውያን የጦር ሠራዊቱና ፖሊስ አባላት ምን እየጠበቃችሁ ነው? ኧረ ታሪክ እንዳይወቅሳችሁ ቶሎ ታሪክ ሥሩ!
ለመጪው ጎርፍ እንድንዘጋጅ አሁን ካልጮህን በኋላ ወገን ውሃ ውስጥ ሲሰምጥ ብቻ ብንጮህ ምን ጥቅም አለው?
ኢትዮጵያን ሲያውኳት የአጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ሥርዓተ አልበኝነት, ረብሻ, ሰላም, ሰላም-አልባነት, ቄሮ, አቃቂ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2019
ፋሺዝም ተመልሶ መጥቷል
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ አቃቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የተሰበሰቡትን ኢትዮጵያውያን ለመበጥበጥ የተላኩት እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች በዚህ መልክ ነበር ህውከት የፈጠሩት። መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድና ለማ ገገማ ለጣዖት አምልኳቸው(አምልኮተ ስብዕና)ማስተዋወቂያ ይሆናቸው ዘንድ የኖቤል ሰላም ሽልማቱን በሚሊየኒይም አዳራሽ በኬክና በውስኪ ሲያከብሩት ነበር። የረሃብተኛው ቁጥር በጣም እያደገ በመጣበት በዚህ ዘመን፣ በግብር ከፋዩ ገንዘብ፤ በመንግስት ወጭ፣ በመንግስት ሜዲያዎች ብዙ አትኩሮት እየተሰጠው በየሳምንቱ በድግስ ተጠምደዋል። አሁን የሚሌንይም አዳራሹ የእነርሱ ቸርች ሆኗል። የሚገርም ነው በደርግ ጊዜም ገዳዩን ሠራዊት ለመቀለብ ተመሳሳይ የገንዘብ መዋጮ ማሰባሰብ ስራዎች በድግስ መልክ ይዘጋጁ ነበር ፥ ሕዝቡ እየተራበ፣ የወጣቶች ሬሳ በየመንገዱ ለውሻ እየተጣለ።
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ረብሻ, ሰላም, ሰላም-አልባነት, ቄሮ, አቃቂ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 23, 2019
ህልሜ ይህን ይመስላል፦
በቃሊት በኩል ሳልፍ መጀመሪያ የታየኝ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ቀለማት የተከበበው ጥንታዊው እና ክቡ የቤተክርስቲያን ህንጻ ነው። “ይህን ቤተክርስቲያን እንዴት እስካሁን አላውቀውም?” በማለት እራሴን በመጠየቅ ዘወር ስል ሌላ ቤተክርስቲያን ታየኝ፤ በቦታው ያለውን የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ይመስላል፤ ነገር ግን እርሱም አዲስ ሆነበኝ እንዴት እስካሁን አላየሁትም? በማለት ተገርሜ በቤተክርስቲያኑ ግዙፍነትና ውበት እጅግ በይበልጥ ተደነቅኩ። “ካሜራ ይዤ መምጣት አለበኝ” እንዳልኩ ህልሙ አለቀ።
ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ ባለፈው ዓመት ልክ በሁዳዴ ፆም መግቢያ፣ ረቡዕ፣ የካቲት ፯፣ ፪ሺ፲ ዓ.ም ላይ በቃልቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ድንገተኛ የእሳት አደጋ መድረሱን አስታወስኩ።
ይህ ህልም የታየኝ በአቡነ አረጋዊ ዕለት እና (የቆሼን አደጋ አስመልክቶ ቪዲዮዎች አቅርቤ ነበር)፣ በሁዳዴ ፆም ማብቂያ ላይ ነው… ምን ሊሆን ይችላል? ቅዳሜ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው…ሁሉም ለበጎ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ህልም, ሚያዚያ ፪ሺ፲፩, ቃሊቲ ገብርኤል, ቃልቲ ቅ/ገብርኤል, አቃቂ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »