Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አሸዋ’

ከባድ ጎርፍ አስገራሚ የመብረቅ ጋጋታ በግብጽ | ወላሂ! ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አልነካም!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 8, 2020

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካና መዲና መብረቅ ወረደባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020

👉 መዲና

መብረቅ መንደሩን አጋየው

(! አዲስ አበባን “መዲናችን” አትበሉ! መዲና የብዙ ንጹሐን ደም የፈሰሰባትና ከተሰውት አይሁዶች የተነጠቀች ከተማ ናት። ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ ብቻ በአንድ ቀን ብቻ ስምንት መቶ አይሁዶችን በእጁ ያረዳቸው በዚህች እርኩስ ከተማ ነው።

👉 መካ

ጥቁሩ ድንጋይ (ካባ) የጣዖት ማዕከል ነው፤ እርሱም በቅርቡ ወይ ከሰማይ የመብረቅ እሳት፣ አሊያ ደግሞ በኑክሌር ፈንጅ ይጋያል

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካ፣ መዲና እና ጂዳ ዛሬ | ጎርፍ + በረዶ + መብረቅ + የአሸዋ አውሎ ነፋስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2020

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ ይህን አይታው አታውቅም | በረዶ፣ ጎርፍ፣ መብረቅ፣ የኢትዮጵያ ቅርጽ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ሳውዲ አረቢያ በትናንትናው የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት ፥ ኢትዮጵያ ስታነጥስ ሳውዲ ጉንፋን ይይዛታል!

ላለፉት ቀናትና ሳምንታት በበረሃማው ሳውዲ አረቢያ ከዚህ በፊት ተከስቶ የማያውቅ ዝናብ፣ በረዶ፣ ጎርፍ፣ መብረቅ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስና እሳት እየተፈራረቁባት ነው። በቀጣዩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ባካባቢው ያሉትን ሃገራት ሁሉ ለመውረር የተዘጋጀ የአንበጣ መንጋ በመፈልፈል ላይ ይገኛል።

ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት በሀገራችን ላይ የታዘዙ አምስት መቅሰፍቶች አሉ ብለውን ነበር፡፡

እነሱም፡-

1. መብረቅ፣

2. ቸነፈር፣

3. ረሃብ፣

4. ወረርሽኝ፣

5. የእሳት ቃጠሎ ናቸው፡፡

ትናንትና እና ከትናንትና ወዲያ በሳውዲ የታዩት፦

👉 የኢትዮጵያ ቅርጽ በመብረቁና ዛፉ ላይ

👉 ከኢትዮጵያ የተላኩ በጎች በመብረቅ ተመተው ተገደሉ

👉 በሳውዲ የእስር ሲዖል ኢትዮጵያውያን ተገደሉ

ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረዲኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መስከረም ፩ | የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ ባልተለመደ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ተመታች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 14, 2020

👉 አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.

ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል

በአዲስ ዓመታችን ዙሪያ በጣም አስገራሚ የሆኑ ክስተቶች በመታየት ላይ ናቸው፤ ዓለም ከ፲፱ ዓመታት በፊት በአሜሪካ ላይ እንደተከሰተው የመሀመዳውያኑ ሽብር ያህል ለጉዳዩ ብዙም ትኩረት አልሰጠችውም።

ይህ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ በአንካራ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ይዞት የመጣው መዓት ነው። ቱርክ የሃገራችንን አሸባሪ አገዛዝ በረቀቀ መልክ በመደገፍ ላይ ነች፤ ቱርክ እንደ ቅድስት ሶፊያ የመሳሰሉትን ጥንታውያኑን የኦርቶዶክስ ክርስትና አብያተ ክርስቲያናት ወደ መስጊድነት በመለወጥ ላይ ነች፤ ከግሪኮች፣ አረምኖችና ኩርዶች ተነጥቆ በተወሰደው ግዛት ላይ ልክ በኢትዮጵያ ሃገራችን እንደሚገኙት ኦሮሞዎቹ ከእስያ በመጡ ወራሪዎቹ የተመሰረተችው ቱርክ ፍርስራሿ ወጥቶ በቅርቡ ግዛቷ ለግሪኮች እና አርመኖች ይመለሳል። 100%

ቱርክ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ለፀረኢትዮጵያና ፀረክርስቶስ ዘመቻው በአርአያነት የመረጣት ሃገር ነች። ልብ ብለናል? ግራኝ ዐቢይ አህመድ ያልተገናኛቸው የአለም መሪዎች የሉም፤ ከቱርኩ ፕሬዚደንት ከኤርዶጋን ጋር ግን እስካሁን በይፋ ሲገናኝ አላየንም። ይህም ሆን ተብሎ ሤራቸው እንዳይነቃባቸውና በድብቅ በመናበብ ለመስራት፣ ሰው የግራኝ አህመድ ታሪክ እንዳይቀሰቀስበት፣ ሤራዎቻቸውን ላለማስበላት ሲባል ነው።

ቱርክ አሁን ከግሪክ ጋር ተፋጥጣለች፤ ከፈረንሳይም ጋር መወቃቀስ ጀምራለች። አቅሟን የማታውቀዋ ቱርክ በየሃገሩ ጣልቃ ለመግባት ስትወራጭ ትታያላች። ቱርክ በሰሜን ሶርያ የሚኖሩትን የመጨረሻዎቹን የክርስቶስ ቋንቋ አረሜይክ ተናጋሪዎቹ ክርስቲያን ወገኖቻችንን እንዳሻት በቦምብ በመጨፍጨፍ ላይ ትገኛለች።ቱርክ ከግዛቷ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም። ቱርክ በሊቢያም ጣልቃ ገብታለች። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ዝናዋን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አልሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና አረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ ዐቢይ አህመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መሀመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውንም እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።

ግን ቱርኮች ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ፍጻሚያቸው ስለተቃረበ ነው “ሁሉም ኬኛ” እያሉ ይህን ያህል የሚጮኹትና የሚቆነጠነጡት። የኦሮሞዎቹ ሞግዚት በሆነችው በቱርክ ላይ ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባታል፤ በመሬት መንቀጥቀጥ እና እንዲህ በመሳሰሉ ባልተጠበቁ አውሎ ነፋሳት ትናወጣለች። እስይ! የት አባቷ!

በምድራችን ላይ ብዙ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገባቸው ክስተቶች እየታዩ ነው፤ በየቦታው የደም ቀለም ያላቸው ሰማያት በመታየት ላይ ናቸው። እነዚህን ደም ቀለማት ያላቸው ሰማያት ስመለከት የሚታየኝ በሃገራችን በገዳይ ዐብይ አህመድ አስፈጻሚነት ም ዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን እያፈሰሱት ያለው የንጹሐን ደም ነው። አዎ! የምዕራባውያኑ፣ የአረቦችና የቱርክ ወኪል የሆነው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ያፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል፤ የሕፃናቱ፣ የነፈሰ ጡሮቹ፣ የካህናትና የምዕመናን ደም ይጣራል! እኛ ደካሞቹ በአደባባይ ወጥተን ለመጮኽና ለውጥ ለማምጣት ባንደፍር እንኳን በአሰቃቂ ሁኔታ በአሮጌ ቆርቆሮ አንገታቸው ተገዝግዞ የታረደባቸው ምስኪን ወገኖች ደም ግን ሰማዩ ደም እስኪመስል ድረስ ይጣራል።

እርኩስ አገር ቱርክ ሶማሌዎችን፣ ሱዳኖች እና በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመሩት ኦሮሞዎች በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳዊ ዘመቻ እንዲያደርጉ ድጋፍ ከሚሰጡት ኤዶማውያን እና እስማኤላውን ሃገራት መካከል አንዷ ናት።

ለአሽባሪው አብዮት አህመድ አሊ አርአያው ወፈፌው የቱርክ ፕሬዚደንት (የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር) ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ነው። እስካሁን ሆን ተብሎ እርስበርስ ያልተገናኙትን እነዚህን ሁለት የጂሃዱ ዓለም ፈላጭ ቆራጮችን የሚከተሉት ነገሮች ያገናኟቸዋል፦

👉 ኤርዶጋን እንደ ዛሬዋ ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚንስቴር ይተዳደር የነበረውን የቱርክን መንግስታዊ መዋቀር እንዳሻው ለመቀየርና ፕሬዚደንት ለመሆን እንዲችል የራሱን ሕጎች አረቀቀ።

ግራኝ አብዮት አህመድም የራሱን ሕግ በማርቀቅ ከንቲባ ሲሾም አይተናል፤ በቀጣዩም እራሱን ፕሬዚደንት ለማድረግ ይሞክራል።

👉 ከመቶ ዓመታት በፊት በአረመናውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ እንዳደረጉት ፋሺስት “ወጣት ቱርኮች” ኤርዶጋንም በዛሬዎቹ የሶሪያ፣ ኤራቅ እና አረሜኒይ ክርስቲያኖች እንዲሁም ኩርዶች ላይ ተመሳሳይ ጭፍጭፋ በማድረግ ላይ ነው።

ግራኝ አብዮት አህመድም የወጣት ቱርኮችን ምሳሌ በመውሰድ “ቄሮ” በተባሉት ፋሺስት “ወጣት ኦሮሞዎች” አማካኝነት በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የታየውን ዓይነት ጭፍጨፋ ቀበቀስ በድጋሚ በማካሄድ ላይ ነው።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን በሁለት ሚሊየን አርሜኒያ ክርቲያኖች ላይ ተካሂዶ የነብረውን አስከፊ የዘር ጥፋት “የአርሜኒያ ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

ግራኝ አብዮት አህመድም በተዋሕዶ ልጆች ላይ የተካሄደውን የዘር ማጥፋት “ጀነሳይድ” “ግጭት እንጂ ጀነሳይድ አይደለም” በማለት ሽንጡን ገትሮ ይሟገታል።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን “መፈንቅለ መንግስት” ተካሄደብኝ በሚል ሰበብ የማይፈልጋቸውን ሰዎች ከስልጣን አስወገደ፣ አሰረ፣ ገደለ። እንግዲህ “መፈንቅለ መንግስቱ” የሐሰት ባንዲራ/ Force Flag መሆኑ ነው ። የሐሰት ባንዲራ/ፎልስ ፍላግ ማለት ለፖለቲካ አጀንዳ ሰዎች እንዲሞቱ ማድረግ ማለት ነው። በፎልስ ፍላግ መርህ መሰረት መጀመሪያ ችግር(problem) ትፈጥራለህ። ይሄን እምትፈጥረው ደግሞ ጉዳይህን ለሚያስፈፅምልህ ሰው እየለቀክ ነው። ቀድመህ ስልጣን ላይ ያስወጣቸውን ሰዎች ሰይጣናዊ ሴራ እንዲሰሩና እንዲያፋፍሙ በማድረግ(Reaction) ታነሳሳለህ። በመጨረሻም የመፍትሄው አካል አንተ በመሆን (Solution) ትሰጣለህ። ይሄን ደግሞ ከፖሊሶች ይልቅ የወታደራዊ ጣልቃ ገብነት(ወታደራዊ ሕግ / Martial law) በማስነሳት ንፁሀን ዜጎች እንዲሞቱ ታደርጋለህ።

እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ በግራኝ አብዮት አህመድ ከተገደሉበት ዕለት አንስቶ በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ነገር ልክ እንደዚህ ነው።

👉 የቱርኩ ኤርዶጋን አዲስ ግዙፍ ቤተ መንግስትና ፓርኮችን ሰርቷል።

ግራኝ አህመድም ቤተ መንግስትን ያሽሞነሙናል ሰዶምና ገሞራ ፓርኮችን ያዘጋጃል።

ግን በቱርክ እና በኢትዮጵያ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፤ ይህም፦ ቱርክ 99% እስላም ናት ፥ ኢትዮጵያ 75% ክርስቲያን ናት ፥ ስለዚህ ግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቱ ኤርዶጋን በቱርክ የሚያሳየውን እስላማዊ አምባገነነት በኢትዮጵያ ሊያሳይ አይችልም ፥ ለዚህም ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ አርበኞች ግራኝ አብዮት አህመድን በቀጥታ ሊያስወግዱት ባይነሳሱ እንኳን ፥ ይህን ጂኒ የራሱ ጂኒ ወንድሞች በቅርቡ ይደፉታል።

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ሲዖል ነው | በሙስሊሞች “ቅድስት” ከተማ በመካ አንበጣ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020

ባለፈው ሳምንት በረዶው፣ መብረቁ፣ ጎርፉና አውሎ ንፋሱ ነበሩ ፥ አሁንድ ደግሞ ጉድ በሆነ የአንበጣ መንጋ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት ቀጥሏል። ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርዳል!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: