Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አሸባሪ መንገስት’

የሰብዓዊ መብት ተሟጓቹ ‘ዩሮ ሜድ ሞኒተር’ ሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የምታደርሰውን በደል እንድታቆም ጥሪ አቀረበ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2020

👉 “አረቦቹም፦ ‘በቃ ሀበሾቹ ይሙቱአ ፤ ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ”

በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው የመንግሥታቱ ድርጅት የስደተኞች ጉባዔ ዩሮ ሜድ ሞኒተርየተሰኘው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሚደርሰው በደል እንዲያቆም ጥሪ አቀረበ።

በአረብ ሃገራት (በባህረ ሰላጤው) የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንደ ጥንቸል ታድነው በጥይት ይገደላሉ፤ አረቦቹም፦ ‘በቃ ይሙት። ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ፤ የአውሮፓውያኑም ጪኸት የፌንጣ ጩኸት ያህል ነው!

👉 “አረቦቹም፦ ‘በቃ ሀበሾቹ ይሙቱአ ፤ ሕይወታቸው እኮ ዋጋ የለውም! ’ ይላሉ”

አዎ! ኢትዮጵያውያን በሃገራቸውም ሆኑ በአረብ ሃገር በዋቄዮ-አላህ ፋሺስቶች እንደ ጥንቸል ታድነው በመደፋት ላይ ናቸው። የአውሮፓውያኑም ጪኸት የፌንጣ ጭርጭር! ያህል ነው! መፍትሔው ያለው በእጃችን ነው፤ በአሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው የቄሮ-ጋላ አገዛዝ ከእነ አጋሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ባፋጣኝ መገርሰስ አለበት። ከመስከረም ፴ በኋላ “መንግስት” የሚባል ነገር የለም፤ ስለዚህ እያንዳንዱን የዚህ ፋሺስታዊ አገዛዝ አባል እያደኑ እንደ ጥንቸል መድፋት የኢትዮጵያውያን መብትና ግዴታ ነው።

👉 Ethiopian migrants chased and shot at in the Gulf: ‘Just let them die. Their lives are worthless

👉 Hundreds of Ethiopians are being held prisoner and treated inhumanely in Saudi Arabia

የሚገርም ነው፤ ሰሞኑን ሃያ ዘጠኝ አገራት ሳውዲ አረቢያ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል እንደገና ለመሆን የምታደርገውን ሙከራ “ጥልቅ አሳሳቢነት” ብለው ገልጸውታል።

👉 States Express “Deep Concern” as Saudi Arabia bids to rejoin UN Human Rights Council

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በእርኩሷ ሳውዲ መካ ላይ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ + መብረቅ + በረዶ + ጎርፍ + እሳት ተፈራረቁባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 4, 2020

ዋው! በአንድ ቀን፤ በትናንትናው ዕለት ብቻ፤ ያውም በበጋ። እግዚአብሔር አምላካችን የወገኖቻችንን ለቅሶ እና ጩኸት እየሰማላቸው ነው፣ የእኛን የልብ ቁስልም እያየልን ነው!

በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የአረብ መሀመዳውያኑን ጭካኔ ካየሁ በኋላ፣ አሸባሪው የአረቦቹ ወኪል ግራኝ አብዮት አህመድና አጋሮቹ ለጉዳዩ ግድየለሽነት አሳይተው ልደቱን በ፮ ሚሊየን ብር ማክበሩን ከሰማሁ በኋላ በእነዚህ ባለፉት ሁለት ቀናት በጣም ተረባብሼ እና እንቅልፍ አጥቼ ነበር የቆየሁት። ኢትዮጵያውያንን በባርነት መያዝ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፤ ገና እርኩሱ ጥቁሩ ድንጋይ ካባው ፍርስርሱ ይወጣል፤ ገና በመካ እና መዲና ላይም ትልቁ እሳት ከሰማይ ይወርድባቸዋል። ይህን መሀመዳውያኑ እየደበቁት ነው እንጅ ውስጣቸው በደንብ ያውቀዋል ፤ በባቢሎን ሳውዲ ላይ የተፈጥሮ እሳት ይሁን የኢራን ኑክሌር ሮኬቶች በቅርቡ እንደሚዘንቡ ይታወቃቸዋል። ያኔ የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና አምልኮ ያበቃለታል፤ ያኔ እፎይ እንላለን!

👉 የኢትዮጵያ አስተዳደር ለሳውዲ አረቢያ ምስጋናውን አቀረበ

ዓለም ሳቀብን!

  • በስደተኞች ላይ በደል ቢፈፀምም ኢትዮጵያ ሳዑዲ አረቢያን ታመሰግናለች”
  • የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚገቡትን ስደተኞች በመቀበሏ“ አመስጋኝ ነኝ ”ብሏል፡፡”

ዋው!

Ethiopia Thanks Saudi Arabia Over Migrants Despite Maltreatment

Ethiopia´s government says it is “thankful” to Saudi Arabia for accepting Ethiopian migrants entering the country”

The statement Thursday is Ethiopia´s first public comment after a report in a British newspaper, The Sunday Telegraph, sparked outrage among some governments and human rights groups. The report, with photos showing dozens of African migrants sprawled close together in the desert heat, said hundreds are locked up. Most are Ethiopian men, it said.

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በዓለም ታይቶ የማይታወቀውን ሰቆቃ ያመጣው ይህ አሸባሪ አገዛዝ ባፋጣኝ ይገርሠሥ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2020

ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁሉ ኩራቱን እና ከረባቱን ወደዚያ አሽቀንጥሮ ይህን መፈክር በግልጽ ደጋግሞ ማሰማት አለበት!

ለሳውዲዎችና ለአብይ አህመድ፤ እኛ ልክ እንደ ጉንዳኖች ነን”

ዋይ! ዋይ! ዋይ! ወይኔ ውንድሞቼ!ገንዘብ ሰብሳቢ እንጅ ሕዝብን ነፃ አውጪ ጠፍቷል!

እስኪ ተመልከቱ፦ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ በጀነሳይድ ማግስት እነ አቶ ልደቱን አስሮ ፮ ሚሊየን ብር ለልደቱ በዓል ባወጣበት ዕለት ይህን የወገኖቻችንን ሰቆቃ በሳውዲ አስመልክቶ ለቢቢስ ጋዜጠኞች ምን አላቸው?

አዎ! “አላየሁም! አልሰማሁም፣ ውሸት ነው፤ አረብ ሙስሊሞች ቅድስትሀገር ሳውዲ ይህን አያደርጉም!”

አባታችን አባ ዘወንጌል ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!” ሲሉን 100% ትክክል ናቸው።

አዎ! ከውስጥም ከውጭም ሁሉም ኢትዮጵያን ለማጥፋት የአጭር ርቀት ሩጫ ውድድር ላይ ናቸው፤ ጥያቄው የስልጣን ብቻ አይደልም፤ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ልዩ ተልዕኮ ስላላቸው እንጅ፤ ለዚህማ ባይሆን ለ፳፯ ዓመታት ሲገዙ የነበሩት ህውሃቶች ከስህተታቸው ተምረውና ሃገርወዳድ ዜጋ ኮትኩተውና አፍርተው፣ አገሪቷን ለሃገርወዳድ ኃይሎች አስረክበው በሄዱ ነበር፤ ግን ይህ አልተደረገም፤ ኮትኩተው ያሳደጓቸው እንደ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ ያሉትን ኦሮሞ አረሞችን ነው፤ ይህ አልበቃም እያወቁና በግልጽ እያወጁ ኢትዮጵያን ለአጥፊዎቹ ኦሮሞ አውሬዎች አስረክበዋት ፈረጠጡ። ከሰሩት ወንጀል ሁሉ የከፋው ይህ በመሆኑ ምንጊዜም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። ይህ ቀላል ነገር አይደለም!

ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለውን ወገን በተመለከተ፤ ልክ እነ ኢንጂነር ስመኘው፣ እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ እንደተገደሉ ቆፍጣና የሆነ አንድ ነፍጠኛ አዘጋጅተው እነ አብይ አህመድ አሊን፣ ለማ መገርሳን፣ ታከለ ኡማንና ሽመልስ አብዲሳን አንድ በአንድ መድፋት ነበረበት። ይህ ቢደረግ ኖሮ እንደዚህ ባልተሳለቁብን ይህን ያህል ባልተጨማለቁብን ነበር።

አሁንም አልዘገየም ፤ ሰራዊቱ ውስጥ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ማንቃት፣ ማስባሰብ፣ ማደራጀት በሞራልና በገንዘብ መደጎም አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው። በነገራችን ላይ ብዙ ሕዝብ የሚሳተፉባቸውን የመስቀልና ጥምቀት በዓላት ለማቀዝቀዝ እና የኢሬቻን በዓል ለዓለም ለማስተዋወቅ ሲባል ነው መስቀል አደባባይን የቆፈሩት ፣ ጃን ሜዳንም እንዲሁ ለአህዛብ ነጋዴዎች አሳልፈው የሰጡት።

ኦሮሞዎቹ የዛሬውን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ደካማነትና ቸልተኝነት በመጠቀም፡ በአንድ በኩል ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ለማጥፋት እየታገሉ ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ የገዳ ባህላቸውን በፀረዐቢይየተቃውሞሰልፍአዘጋጅተናል በሚል ሰበብ(የሰልፎቹ አዘጋጅ እራሱ እባብ ዐቢይ አህመድ ነው) በአውሮፓ እና አሜሪካ ጨሌዎቻቸውን እየጠመጠሙ በማስተዋወቅ ላይ ናቸው። አዎ! ኢትዮጵያዊው ጂንስ እና ከረባት በመልበስ ለሰላማዊ ሰልፍ በአደባባይ ሲወጣ ኦሮሞው በአገኘው አጋጣሚ ሁላ የጽንፈኛውን የኢሬቻ ባህል በማስተዋወቅ ላይ ነው።

አዲስ መረጃ፤ ዓለም ሳቀብን

👉 የኢትዮጵያ አስተዳደር ለሳውዲ አረቢያ ምስጋናውን አቀረበ

በስደተኞች ላይ በደል ቢፈፀምም ኢትዮጵያ ሳዑዲ አረቢያን ታመሰግናለች”

የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚገቡትን ስደተኞች በመቀበሏ“ አመስጋኝ ነኝ ”ብሏል፡፡”

ዋው!

Ethiopia Thanks Saudi Arabia Over Migrants Despite Maltreatment

Ethiopia´s government says it is “thankful” to Saudi Arabia for accepting Ethiopian migrants entering the country”

The statement Thursday is Ethiopia´s first public comment after a report in a British newspaper, The Sunday Telegraph, sparked outrage among some governments and human rights groups. The report, with photos showing dozens of African migrants sprawled close together in the desert heat, said hundreds are locked up. Most are Ethiopian men, it said.

______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: