Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አሸባሪዎች’

CHURCH BOMBING: Islamists Kill at Least 10 Christians in East Congo | Satan on The Move

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023

✞ በምስራቅ ኮንጎ የእስልምና እምነት ተከታዮች በፈጸሙት ጥቃት ፲/10 ክርስቲያኖችን ገደሉ | ሰይጣን በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ነፍሻቸውን ይማርላቸው!

ከትናንትና ወዲያ አንድ የሞሮኮ ሰው ጋር ማውራት ጀመርኩ። መቼስ፤ “ባዕድ መጀመሪያ ላይ ወርቅ ነው፣ ቆየት ብሎ ግን ወደ መዳብነት ይቀየራል” እንዲሉ ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ ሞቅና ለስለስ ያለ ነበር። “መሠረትህ ከየት ነው? ከየት ሃገር ነው የመጣሁ?” ብሎ ከጠየቀ በኋላና ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ ወዲያ፤ ፊቱ ተቀያይሮ፤ “ኢትዮጵያ በአይሑዳውያን ሥር ያለች ሃገር ናት፤ ሕዝቧም ብዙ አማልክት ነው ያለው፣ ሙስሊሙም ጥቂት ነው…” ልክ እንዳለኝ፤ “በል፤ ሂድ ወዲያ!” በማለት ተሰናበትኩት።

👉 ለመሆኑ፤ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ፤ በተለይ ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል እየታረዱ ስላሉት ክርስቲያን ወገኖቻችንና እየተቃጠሉ ስላሉት ዓብያተ ክርስቲያናት የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ዝም ጭጭ ያሉት? በትግራይማ ሁሉም ሁሉንም ነገር አፍነውታል!

✞ Congo church bombing – At least 10 dead as bomb explodes during packed Sunday service in ISIS-linked terror attack

Horrifying pictures show blood stained pews, screaming parishioners and bodies being hauled away after the explosion.

People are seen covered in blood and children are feared to be among the dead or wounded.

The bombing is already believed to have been a terror attack carried out by Islamist rebels in the Democratic Republic of Congo.

At least 39 others others are believed to have been injured in the blast that happened in a pentecostal church in the town of Kasindi in North Kivu.

Military officials have said the bombing was likely carried out by the Allied Democratic Forces (ADF).

The ADF are a Ugandan military group that has pledged allegiance to the terror group ISIS.

Videos and pictures from the scene show chaos as people were left fleeing the scene screaming or helping carry others out of the church.

A Kenyan national found at the scene without documents was detained.

👉 (ስለ ናይሮቢ ካረን ክፍለ ከተማ እና ምያንማር ‘ካረን’ የቀረበውን ይመልከቱ)

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞ ፖሊሶች እስክንድርን ከስታዲየም መለሱት | በአባቱ ከተማ ልጅየው ተቀማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020

ፖሊሶች” የተባሉትን እነ አብዮት አህመድና ታከለ ኡማ አዝዘዋቸው ነው የሚሆነው።

እስክንድር በትውልድ ከተማው ለስብሰባ የተከራየበትን ሆቴል ግቢ መርገጥ ብሎም ወደ ስታዲየም እንኳን መግባት አልቻለም። እስክንድር ዛሬም የሕሊና እስረኛ ነው።

ከደርግ መንግስት ጊዜ ጀምሮ እንደ ፋሺስቶቹ የአውሬ ባህርይ ያላቸው ኦሮሞ ፖሊሶች የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አላግባብ ሲበድሉ እና ሲያንገላቱ ይታያሉ። የሚያሳዝን ነው፤ በኢትዮጵያ ሃገራችን በጎሳ ወይም ነገድ ደረጃ “ወድቋል፣ በእሳት ይጠረጋል” ተብሎ በእርግጠኝነት ሊነገርለት የሚችለው “ኦሮሞ” የተባለው ጎሣ ወይም ነገድ ነው። ከአማሌቃውያን ጋር የሚያመሳስላቸው ተግባራቸው ከቀን ወደቀን ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። ሰለዚህ ነው ደግመን ደጋግመን ከዚህ ጎሣ ነን የምትሎ የተዋሕዶ ልጆች ቶሎ አምልጡ ኦሮሞነታችሁንካዱ” የምንለው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተቃውሞ ሰልፍ | የኣሽባሪው ቡዱን መሪ አብይ አህመድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2020

የግራኝ አህመድ መንግሥት ከአሸባሪዎች ጋር አብሮ የሚያደርስብንን በደል አለም ይወቀው!”

አዎ! አሁን የተቃውሞውን ማዕበል ወደ አራት ኪሎ ወስዳችሁ የቤተ መንግስቱን አጥር በመነቅነቅ ባለሥልጣን የተባሉትን ወሮበሎች እንደ አቧራ አራግፏቸው። አዲስ አበባን ለዋቄዮአልህ ልጆች አትተውላቸው፤ ባለፈው ጊዜ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ባልደራስ በአዲስ አበባ ሊያካሂዷቸው ያቀዷቸውን የተቃውሞ ሰልፎች አለማድረጋቸው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አይደለችም እንደማለት ነበር ያስቆጠረው፤ ስለዚህ የማንንም ሰነፍ የማስፈራሪያና ተስፋ ማስቆረጫ ቃል ሳትሰሙ በአዲስ አበባ ግልብጥ ብላችሁ ውጡ፤ ተቃውሞው ያኔ ምናልባት የዓለም አቀፉን ትኩረት ሊያገኝ ይችላል።

አሁን ግን በሉሲፈራውያኑ የምትመራዋ ዓለማችን የቅጥረኛ ልጇ አብዮት አህመድ ጉድ እንዳይሰማባት ፀጥ ማለቱን መርጣለች። ለፀረኢትዮጵያና ፀረተዋሕዶ አጀንዳዎች የተመደቡት እንደ አሶሺየትድ ፕሬስ፣ የአሜሪካ ድምጽ፣ ቢቢሲ፣ የጀርመን ድምጽ የመሳሰሉት ዓለምአቀፍ ሜዲያዎችና የዜና ወኪሎች በሃገራችን እየተካሄደ ስላለው ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ ትንፍሽ አይሉም። በተለይ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክ ዲያብሎሳዊ ቅስቀሳዎችን የሚያካሂዱት ቢቢስ፣ ቪኦኤ እና ዶቼ ቬሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሜዲያዎች ከማይደርሱባቸው ቦታዎች ሁሉ መረጃ የሚሏቸውን ነገሮች ለአድማጩና አንባቢው በማቅረብ ላይ ናቸው። እነ ጽዮን ግርማና ባልደረቦቿ ስለተጠለፉት እህቶቻችን ሆነ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየተካሄደ ስላለው ጂሃድ የዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ በሚገባ መልክ እንዲያውቅ ቢፈልጉ ኖሮ በአንድ ሕንፃ ውስጥ አብረው ለሚሰሩትና በእንግሊዝኛ እና በሌሎች ብዙ ቋንቋዎች 24 ሰዓት ዜና ለሚያስተላልፉት የጋዜጠኞች እና የአርትኦት ባለሙያዎች አስፈላጊውን መረጃ በሰጡ ነበር። ነገር ግን በቢቢሲ፣ ቪኦኤ እና ዶቼ ቬሌ የሚሠሩት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉም ነፍሳቸውን የሸጡ ቅጥረኞች መሆናቸው ያሳዝናል።

በሌላ በኩል፤ አሸባሪው አብዮት አህመድ ልክ ወደ አስመራ ሲያመራ እና ወገኖቻችን የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በሚዘጋጁበት ወቅት፡ 27 ጃንዩወሪ 2020 .ም፡“የሰብዓዊ መብት ተማጓቾች ” ከሚባሉት ወሸከቲያም የሉሲፈራውያኑ ድርጅቶ መካከል አንዱ የሆነው “አምነስቲ ኢንተርናሽናል” ስለታገቱት እህቶቻችን ሳይሆን ስለሚከተለው ጉዳይ ይህን መግለጫ አውጥቶ ነበር፦

አምነስቲ በኢትዮጵያ የጅምላ እስር እየበረታ መሆኑ ያሳስበኛል አለ። “ይህ ድንገቴ የጀምላ እስር የዲሞክራሲ መብቶችን ሚሸረሽር ነው፤ በተለይም ነጻና ገለልተኛ እንዲሆን በሚጠበቀው የመጪው ምርጫ ላይ ጥላውን ያጠላልበተለይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ደጋፊ የሆኑ 75 ሰዎች በሳምንቱ መጨረሻ በጅምላ ተስረዋል፤ በአስቸኳይ ይፈቱ ሲል አሳስቧል።

Amnesty International has confirmed that at least 75 supporters of the Oromo Liberation Front (OLF) were arrested over the weekend from various places in different parts of Oromia Regional State, as Ethiopian authorities intensify the crackdown on dissenting political views ahead of the general elections.

አሁን አሁንማ ምንም የሚደብቁት ነገር የለም፤ ያው ለሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ናቸው የሚባሉት ድርጅቶች ለሚታገቱት ወጣት ተማሪዎችና ለሚታረዱት ንጹሐን ሕፃናት፣ አባቶችና እናቶች ሳይሆን የሚቆረቆሩት እንደ ኦነግ ለመሳሰሉት አሸባሪዎች መሆኑ እያየን ነው።

እነዚህ እርካሾች፣ አጭበርባሪዎችና ግብዞች፤ እንዴት እንደሰለቹኝ! ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለውስ የት አለ?

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ጂኒዎቹን ጀዋርን እና አብዮትን ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ለውሾች ይጣልላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

ገብርኤል ሰይፉ መዘዘ[ሄኖክ ፴፩፥፯፡፲፬]

አባ ዘወንጌል እንዳስጠነቀቁን፦ “ተጠንቀቁ! ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!!!

ለዘመናት ተሸክመን ደማችንን እየመጠጡ አብረውን ከኖሩት አራጅ ጠላቶቻችንን ጋር ተደምረን የመኖሪያ ጊዜው እያበቃ ነው። አከተመ! እንዳንተነፍስ፣ መግለጫዎች እንዳንሰጥና ለሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳንወጣ እስክንበቃ ድረስ ምን ያህል እንዳደከሙን እየታዘብን አይደል…አዎ! እራስን መከላከል መደመር ነው!

አልባግዳዲን ፈልጎ ያገኘው ውሻ የእነ ግራኝ አህመድን ቡችሎችንም ወደፊት ከሚደበቁበት ዋሻ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል።

ይገርማል! የሙስሊም ሽብርተኞች መሪ የሆነውን ሰው በእስልምና በጣም የሚጠላው ውሻ ነው ፈልጎ ያገኘው። ሐሰተኛው ነብይ መሀመድ መሬት ውስጥ የደበቀውን ቅቤም ፈልፍሎ ያወጣበት ውሻ እንደነበር አባቶች ነግረውናል… ፍትህ እንዴት ይጥማል!

ሽብር ፈጣሪዎችን እያሳደዱ የሚይዙ ውሾችን እንዲህ ያስፈልጉናልና በደንብ እንንከባከባቸው፤ በአዲስ አበባ እንደታዘብኩት ለጥበቃ ሲል ሁሉም እንደ አቅሙ ውሾችን በማሳደግ ላይ ነው። መሀመዳውያን ግን ውሾችን ሰለሚፈሯቸውና ሰለሚጠሏቸው የነዋሪዎቹን ቡችሎች እየገደሉባቸው ነው፤ ሰው ይህን አያውቅም። ውሾች አጋንንትን ለይተው ማየት ይችላሉ።

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: