💭 ማስገንዘቢያ፦ በጣም አስገራሚ ግን ውስብስብ እና አድካሚ ርዕሰ ጉዳይ ስለሆን የሥነ ጽሑፍ ስህተት ከሰራሁ ይቅርታ!
☆ ትግራይ + የብሪታኒያዋ ንግሥት + የሮማው ጳጳስ + የግብጹ ጳጳስ + መስቀል አደባባይ ☆
☆ ፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆
የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ መሆኑን ምንም በማያሻማ መልክ ዛሬ በግልጽ እየየነው ነው። ከ”ካህናቱ” እስከ ምዕመናን፣ ከወዛደሩ እስከ ዶክተሩ ብሎም ሁሉም የአማራ ልሂቃን በቃኤላዊ የቅናት ሃጢዓት በመዘፈቃቸው ሁሉንም ነገር “አማራ” ለሚሉት ወገን ለመስጠት ይሻሉ። በተለይ ዛሬ በትግራይ ላይ ጦርነት ከተከፈተበት ዕለት አንስቶ የአማራ ልሂቃኑ ብሎም ብዙ አማራዎች የሚገኙበትን በጣም የወረደና የረከሰ መንፈሳዊ እና ስነ ልቦናዊ ሁኔታ በግልጽ ለማየት ይህን መጽሐፍ እናንብበው/እናዳምጠው። እርካሽነታቸው በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው! ይህ “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲ እንደሚለን ከሆነ የሳጥናኤል ጎሉ፤ “ተዋሕዶ እና አማራ/የአማራ አጋሮች ብቻ ናቸው ፥ አማራ ብቻ = ተዋሕዶ = ኢትዮጵያ” ለ “ትግራዋያን” አሳቢ መስሎ አንዳንድ በጎ የሚመስሉ ቃላት ጣል ጣል ለማድረግ ይሞክራል፤ ግን መልስ ይልና “አማራን” ከፍ ለማድረግ፤ “ወያኔ እኮ ያኔ ያለ አማራ እርዳታ እና ዓለም ላይ በሶቬቶች እና ም ዕራባውያን መካከል የተፈጠረው አዲስ ክሰተት ስለረዳው እንጂ በጭራሽ አዲስ አበባ ሊገባ እና የደርግን ሥርዓትም ሊገረስስ አይችልም ነበር፤ ኢትዮጵያን በደሙ ያቆያት እኮ አማራ ነው ቅብርጥሴ” ይለናል። አቤት ድፍረት! አቤት ትምክህት! አቤት ከንቱነት! እንግዲህ ዛሬ እያየነው አይደል እንዴ! የዛሬ ታሪክ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ሆኖልናል። ይህ ሁሉ ነገር እየተፈጸመ ያለው እውነት ተገልጣ ያለፉት 130 ዓመታት የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተረት ተረት በምኒልክ ቤተ መዘክር ብቻ በአቧራ ተሽፍኖ ይቀር ዘንድ ነው።
ብዙ የአውሮፓ የታሪክ ተመራማሪዎች እና ጸሐፊዎች፤ “ትንታዊውን የኢትዮጵያን ሆነ የመካከለኛው ምስራቅ ሃገራትን ታሪክ በደንብ ለመረዳት ከመካከለኛው ምስራቅ ደራስያን ይልቅ ኢትዮጵያውያን/አክሱማውያን የታሪክ ጸሐፊዎች የጻፏቸውን መጻሕፍት እንደ ምንጭ አድርገን መውሰዱን እንመርጣለን፤ ፈሪሃ እግዚአብሔር ስላላቸው ሐቁን ነው የጻፉት፣ በይበልጥ ተዓማኒነት አላቸው።” ይላሉ።
የወያኔን በደርግ ላይ ድል እና አዲስ አበባ መግባት አስመልክቶGraham Hancock „The Sign and The Seal“ በተሰኘው መጽሐፉ፤ “ትግራዋያን በረሃብ እየተሰቃዩ ለዚህ ድል የበቁበት ኃይል የተገኘው ከጽላተ ሙሴ ነው።” ብሏል። የሚገርም ነው፤ ግራሃም ሃንኮክ ከቴምፕላሮች ጋር በተያያዝ ያለሆነ መላምት ይዞ ቢመጣም፤ ይህን በተመለከተ ግን የመንፈሳዊ ደረጃው ከደራሲው ፍሰሐ ያዜ ከፍ ብሏል። የትግራይ ወገኖቼ በጽላተ ሙሴ ኃይል ሁሌ እንዳሸነፉና ዛሬም በእርሱ እርዳታ ድል እንደሚቀዳጁ ምንም አልጠራጠረም። መከራው እንዳይከፋ ኢ–አማኒዎቹ የህዋሓት አባላት ወደ እግዚአብሔር ተመለሰው እንደ አደዋው ድል ጽላቶቻቸውን መሸከም ይኖርባቸዋል። የሩሲያው ኮሙኒስት መሪ ጆሴፍ ስታሊን እንኳን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የጀርመኖች ወረራ ወቅት አዘግቷቸው የነበሩትን ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ እና ሰራዊቱም የእምበቴታችን ስ ዕሎች ተሸክሞ እንዲወጣ ትዕዛዝ ሰጥቶ ነበር።
እነ አቶ ፍሰሐ ያዜና አብዛኞች የአማራ/ኦሮማራ ልሂቃን ልክ የኤዶማውያኑን እንግሊዛውያን ፈለግ በመከተል ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ ያደርጋሉ። ስለዚህ በመንፈስ ቅዱስ ያልተመሩና አደገኞች ግለሰቦች ናቸው፤ የሳጥናኤልን ጎል በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ/በአክሱም ለማስፈጸም ይረዱ ዘንድ በተለያየ መንገድ የተመለመሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን እና መንጋቸው ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን በላባቸውና በደማቸው ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቀው ያቆዩልን፣ ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ደግሞ በስደት ላይ የምትገኘውን ኢትዮጵያን ከአህዛብና መናፍቃን ጠላቶቿ እንደ እሳት ግንብ የሚከላከሉልን ትግራዋያን ቃኤላውያን ተፎካካሪዎች ናቸው፤ አይሳካላቸውም እንጂ የትግራዋይንን የኢትዮጵያዊነት ብኹርናንም ለመስረቅ የሚሹ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው።
👉 በቪዲዮው የተካተቱ ጽሑፎች፦
☆ ፱/9 መድኃኒት ፩/1 መርዝ ☆
የሳጥናኤል ጎል በተዋሕዶ ኢትዮጵያ/አክሱም/ትግራይ ላይ
መሆኑን በግልጽ እየየን ስለሆነ “ተዋሕዶ እና አማራ ብቻ”
የሚለውን የአማራ ልሂቃን ቃኤላዊ ከንቱነት ቸል እንበለው
💭 (ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)
👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤
“አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 አክሱማውያን ብዙ መስዋዕት የከፈሉበትን የአደዋውን ድል አፄ ምኒልክ
ለኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አስረክበውታል። ከዚህ ዘመን አንስቶ
ቅኝ ተገዝተናል! መሪዎቹ የሚመርጡት ባዕዳውያኑ ሆነዋል። ለኢትዮጵያ
ሁሌ ልምድ የሌላቸውን ወጣቶችን ነው ለሥልጣን የሚያበቋቸው!
☆ ልብ እንበል፦
ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦
- ☆የአፋር ክልል ባንዲራ
- ☆የአማራ ክልል ባንዲራ
- ☆የጋንቤላ ክልል ባንዲራ
- ☆የሶማሊ ክልል ባንዲራ
- ☆የትግራይ ክልል ባንዲራ
በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”
(ፀረ–ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦
- ☆የአማራ ክልል
- ☆የትግራይ ክልል
ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘ–ነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢ–አማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።
እንግዲህ እስራኤል ዘ–ስጋም (አይሁድ)በዚህ እጠቀማለሁ ብላ ስላሰበችና አክሱም ጽዮንን እና አርሜኒያን ስለተተናኮለች ልክ እንደ እስማኤላውያኑ(እስራኤል ዘ–ስጋ) ጎረቤቶቿ በቅርቡ መቅሰፍቱ ይላክባቸዋል፤ እርስበርስ መባላትም ይጀምራሉ። በአሜሪካ ፕሬዚደንት ትራምፕ በትግራይ ላይ በተከፈተው ጦርነት ምክኒያት እንደተወገዱት ሁሉ በእስራኤልም ጠቅላይ ሚንስትር ኔተንያሁም እስራኤል ከቱርክ ጋር አብራ ለአህዛብ አዘርበጃን ድሮኖችና ሮኬቶችን አቀብላ ክርስቲያን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን በማስጨፍጨፏ፣ በትግራይም ከግራኝ እና አማራ ተስፋፊዎች ጎን ሆና “ጽላተ ሙሴን” ለመውሰድ ሙከራ በማድረጓ (ጦርነቱ ሊጀመር አካባቢ የአንበጣ መከላከያ ድሮኖችን ወደ ትግራይ ልካ ነበር) በአክሱም ጽዮን ላይ እንዲዘመት በመፍቀዷ ብሎም ግብረ–ሰዶማዊነትንም በእስራኤል በማንገሷ ያው በአንድ ሌሊት የእስራኤል ማሕበረሰብ ከፍተኛ የእርስበርስ ክፍፍል ውስጥ ሊገባ ችሏል።
✞✞✞[ትንቢተ አሞጽ ፱፥፯]✞✞✞
“የእስራኤል ልጆች ሆይ እናንተ ለእኔ እንደኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር”
💭 እንድናስብበትና ነጠብጣቦቹንም ለማገናኘት ያህል ከሳጥናኤል ጎል ጋር በተያያዘ፦
👉 ከሁለት ሣምንታት በፊት ይህን አቅርቤ ነበር፦
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
“ይእከለናባ! | ዘማሪት ትርሃስ ገብረ እግዚአብሔር”
✞✞✞[ድጕዓ ኤርምያስ ፫፥፬፰]“ብጥፍኣት ሕዝበይ ካብ ዓይነይ ከም ማይ ርባ ንብዓት ይውሕዝ ኣሎ።”
✞✞✞[ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕራፍ ፫፥፵፰] “ስለ ወገኔ ሴት ልጅ ቅጥቃጤ ዓይኔ የውኃ ፈሳሽ አፈሰሰች።”
👉 “ደጕዓ” የሚለው የትግርኛ ቃል “ሰቆቃው” ማለት መሆኑን ዛሬ ተማርኩ። ስለ ዘማሪት ትርሃስ እኅታችን ከሰማሁ በጣም ቆየሁ፤ እስኪ ዛሬ ባለ እግዚአብሔር ነውና ትርሃስን ልፈልግ ስል ይህን ድንቅ መዝሙር አገኘሁና እምባዬ መጣ። ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤
👉 “ከሁለት ቀናት በፊት በዕለተ መድኃኔ ዓለም “መልክአ መድኃኔ ዓለም”ን ለማንበብ ወደ በረንዳ ስወጣ ሁለት ነጫጭ እርግቦች መጥተው ደረጃው ላይ አረፉ፤ ያኔም በደስታና በመገረም እምባዬ መጣና መልክአ መድኃኔ ዓለምን ሳነብ የሚከተለው አንቀጽ ትኩረቴን በይበልጥ ሳበው፤
❖❖❖“ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ከችግርና ከፈተና አድነኝ፣ አባትህም ‘በምስሕ ደብረ ጽዮን‘ በሚያደርገው ታላቅ የምሳ ግብዣ ላይ ይዘኽኝ ግባ፣ ከአንተ በቀር ሌላ የማውቀው ዘመድ የለኝምና።”
👉 ስለዚህ፦
☆ ቅዳሜ ግንቦት ፳፰/28 ትግራዋያን በለንደን፡ ብሪታኒያ ሰልፍ ወጡ
☆ ማክሰኞ ሰኔ ፩/1 በለንደን የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጳጳስ አንጀሎስ በትግራይ ጉዳይ ጥልቅ ሃዘናቸውን ገለጡ
☆ ቅዳሜ ሰኔ ፭/05 የጂ፯/G7 መሪዎች ወደ ለንደን፡ ብሪታኒያ አምርተው በትግራይ ጉዳይ ተነጋገሩ/ ትግራዋያን በድጋሚ በለንደን ለሰልፍ ወጡ።
☆ ቅዳሜ ሰኔ ፭/05በዚሁ በሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ የምትጠቀሰዋ የብሪታንያዋ ንግስት በለንደኑ የጂ፯/7ወቅት የ፺፭/95 ዓመት ልደቷን አከበረች። በስብሰባውም ተግኝታ ነበር። ንግስቲቱ ሁለት የልደት ቀናት ነው ያሏት፤ የተወለደችው እ.አ.አ በ21 አፕሪል ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ በጁን የሁለተኛው ሳምንት ቅዳሜ ነው። ስለዚህ ባሳለፍነው ቅዳሜ ጁን 12 ፤ “Trooping the Colour Parade”/ “የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ” የተባለውን በዓል በተቀነባበረ መልክ አክብራለች። በአጋጣሚ? ንግስቲቱ የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት ይነገራል። “እራሷን ንግስተ ነገስት የምትለዋ የለንደኗ ምስኪን እኅታችን “እኅተ አቴቴ/እኅተ ማርያም” ከብሪታኒያዋ ንግስት ጋር ምን ዓይነት ግኑኝነት ይኖራት ይሆን? ነፍሱን ይማርለትና ኦርቶዶክስ ባሏ እንዲሁም ግሪክ ኦርቶዶክሱ ልዑል ፊሊፕ የብሪታኒያዋ ንግስት ባለቤትም በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
👉 “Trooping the Colour Parade”/ “የሰንደቅ ዓላማውን ቀለሞች ለወታደሮች አሳይ”
(ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴውን ገልብጣችሁ ወይንም ጎዶሎ አድርጋችሁ ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለልዑላችን አሳዩን፤(የትግራዋያን የሁለት ቅዳሜዎች ሰልፍ መሆኑ ነው በዚህ አጋጣሚ)
☆ እሑድ ሰኔ፮/06 የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ላይ በጂ፳/G20 ጉባኤ ላይ የተገኙት የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ በትግራይ ጉዳይ የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገለጡ።
☆ እሑድ ሰኔ ፮/06 /2013 ዓ.ም እዚሁ የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ ላይ በሉሲፈራውያኑ እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም ላይ መታጨቱ የተወሳለት የሳጥናኤል ቁራጩ ግራኝ፤ “መስቀል አደባባይ ኬኛ” በሚል መንፈስ አደባባዩን ለሳጥናኤል ልዑሉ አስመረቀ/አስረገመ (ልብ እንበል፤ የአደባባዩ ስያሜ ከአብዮት ወደ መስቀል እንዲቀየር ያደረጉት የአክሱም ጽዮን ልጆች ናቸው።)
☆ ግንቦት 19/1983 / May 1991 ዓ.ም የምኒልክ ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ብሔር ብሔረሰብ አራተኛና የመጨረሻው መንግስት ይቋቋም ዘንድ በለንደን ጉባኤ ተደረገ።
💭 የዚህ ጉባኤ ውጤት፤
- 👉 ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ በቋንቋዎች መከለል
- 👉 የኤርትራ መገንጠል
- 👉 የባድሜ ጦርነት ተካሂዶ ክርስቲያን ትግራዋይ ኢትዮጵያውያንን በሁለቱም በኩል ማዳከም
- 👉 ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ ማውለብለብ
- 👉 ከሃያ ሰባት ዓመት በኋላ(ዛሬ) ኦሮሞዎች ስልጣን መያዝ
- 👉 ኦሮሞዎች ከኢሳያስ ኤርትራ ጋር፣ ከአማራዎችና ከአረቦች ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን ማጥቃት
አዎ! ይህ ሁሉ ጉድ የለንደኑ ጉባኤ ውጤት ነው! እንግዲህ ጎበዘ የሆነ ሰው እንደ አቶ ብርሃነ ጽጋብ ያሉትን የቀድሞ የህወሓት አባላት ይጠይቋቸው። (ግሩም በሆነው መጽሐፋቸው “ለሃገር ደኽንነት ሲባል ያላወጣኋቸው ምስጢሮች አሉ”) ብለው ነበር። ምናልባት እነዚህን ምስጢሮች ለማውጣት ጊዜ አሁን መሰለኝ።
👉 (ባጠቃላይ ይህ በጣም የሚገርምና በጣም አሳሳቢም የሆነ ጉዳይ ነውና ተከታይ ጽሑፍ እና ቪዲዮ ይኖረዋል)
💭 “አማራውን ለዋቄዮ–አላህ መንፈስ አሳልፈው ከሰጡት ልሂቃን መካከል ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ይገኙበታል”
🔥 ለሲ.አይ.ኤ የህሊና ቁጥጥር ሙከራ (Mind Control Experiment) ከተጋለጡት “አባቶች” (አባትነት አይገባቸውም!) መካከል ካሁን በኋላ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል/ አባ መላኩ የሚባሉት ወገን ይገኙበታል።
❖ የትግራይ ወገኖቼ የዋሺንግተን ዲሲ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የሰጧችሁንና ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን ባለ “ሁለት ቀለም ብቻ”(ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic) ባንዲራ ከማውለብለብ ተቆጠቡ፤ ይህ በጣም ቁልፍ የሆነ መለኮታዊ ጉዳይ ነው።
🔥 ሁለት ተቃራኒ ቀለሞች ፣ ሁለትዮሽን ይወክላሉ። Luciferianism /ሉሲፊሪያኒዝም/ ሉሲፈራዊነት/= Dualism/ሁለትዮሽ/ዱአሊዝም።
😈ይህ አምልኮ ደግሞ ከአዲሱ ዘመን እንቅስቃሴ ፣ ከፍሪሜሶናዊነት/ከነጻ ግንበኝነት ፣ ከተባበሩት መንግስታት እና ከቴክኖክራሲ በስተጀርባ ያለ የ “ልሂቃኑ/ምርጦች/ቁንጮዎች” ድብቅ ሃይማኖት/አምልኮ ነው።
❖ የተሟሉ የቀለም ጥንዶች የሆኑት “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” ግን፤ ቅድስት ሥላሴን እና ተዋሕዶን ይወክላሉ(ትክክለኛው የኢትዮጵያ/አክሱም ሰንደቅ ቀይ ከላይ ፣ በመኻል ቢጫ እና አረንጓዲ ከታች፤ ጽዮን ማርያም መኻል ላይ ያለችበት ነው)። ይህን አባታችን ኖኽ፣ እምበቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን የጽዮን ማርያም ልጆች እንጂ የተቀበልነው ከዋቄዮ–አላህ ልጆች ወይም ዛሬ “አማራ ነን” ከሚሉት ኦሮማራዎች አይደለም። በተለይ የአስኩም ጽዮን ልጆች የተቀደሰውን ለውሾች በመስጠት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንጣላ እና መጪው ትውልድ እንዳይረግመን እንጠንቀቅ! አውሬው እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ እና በረከት አንድ በአንድ ለመንጠቅ ባልጠበቅነው መልክ እየመጣ ተግቶ በመስራት ላይ ነው። ይህን አስመልክቶ “ኢትዮጵያዊነታችሁን ነጥቀው እራሳቸውን “ኩሽ” ለማለት የሚሹት ፕሮቴስታንቶች የፈጠሯቸው ኦሮሞዎች በማህበረሰባዊ ሜዲያዎች “የትግራዋይ ስሞችን” በብዛት በመጠቀም “ኢትዮጵያ በአፍንጫዬ ትውጣ! ይህች ጋለሞታ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ወዘተ…” እያሉ እንደ ሕፃን ልጅ በማታለል ላይ ናቸው። ለመሆኑ የልጅ ልጆቻችሁ፤ “አባዬ፣ አማዬ እስኪ ሃገራችንን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ” ሲሏችሁ ልክ እንደ ዛሬዎቹ ኤርትራውያን፤ “አይ ወስደውብን እኮ ነው! ግን እኮ በሉሲፈር መጽሐፍ ተጠቅሳለች!” ልትሏቸው ነውን? ዋ! አውሬው ለአጭር ጊዜ ስልጣን እና አፍ ተሰጥቶታልና ከሁሉም አቅጣጫ አደን ላይ ነው፤ “ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! እስከ መጨረሻው እንጽና፣ ጥቂት ነው የቀረን” እላለሁ፤ ትግራይ የአክሱም ኢትዮጵያ አንዷ ክፍለሃገር እንጂ ሃገር አይደለችም ፥ እግዚአብሔርም፤ ልክ‘ኤርትራ‘፣ ‘ሱዳን‘፣ ‘ኦሮሚያ‘፣ ‘ሶማሊያ‘ የሚባሉትን የአክሱም ኢትዮጵያን ግዛቶች በሃገርነት በጭራሽ እንደማያውቃቸው ሁሉ ‘ትግራይንም‘ በሃገርነት አያውቃትም። ዛሬ ኤርትራውያን ይህን ሃቅ በውስጣቸው በደንብ ተረድተውታል። እኔ እንኳን በአቅሜ “ሬፈረንደም ሲያደርጉ” ገና ተማሪ እያለሁ የኤርትራ ወገኖቻንን ስለዚህ ጉዳይ በወቅቱ ሳስጠነቅቅ ነበር። ዛሬ ተጸጽተው የሚደውሉልኝ አሉ።
(ፀሐፊ ፍሰሐ ያዜ ይህን መጽሐፍ እንዲጽፍ በሉሲፈራውያኑ ታዟልን?)
👉 የእርሱም ተልዕኮ ይህ ይመስላል፤
💭 “አዲስ የዓለም ሥርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ”
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
“የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” ደራሲው ፍሰሐ ያዜም በመጨረሻ ጭንብሉን ገልጦ ትረካውን ወደ “የሳጥናኤል ጎል አምሃራ” በሂደት መለወጡ እሱንም እንድጠራጠረው አድርጎኛል። ቀጣዩ “ቍ. ፭ “የሳጥናኤል ጎል በጌምድር” ይሆን?። ኢትዮጵያውያንን ሊጠቅም የሚችል መጽሐፍ ቢሆን ኖሮማ በአዲስ አበባ የመጻሕፍት መደብራት ለገባያ ባልዋለ ነበር። በቃ ሁሉም እየተዝለገለገ ወደ ጎሳው ይሸጎጣል!? ምናልባት ለእርሱም፤ ልክ ለእነ እኅተ ማርያም፣ ዘመድኩን በቀለ(ዳንኤል ክብረት) እና ለሌሎችም፤ በተለይ በአንግሎ–ሳክሰኑ ዓለም (አሜሪካ እና ብሪታኒያ)ለሚገኙ የለቀቁ ድንክዬ “ኢትዮጵያውያን” ልሂቃን ሁሉ ከንግሥቲቱና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው አስቀድሞ የተሰጣቸውና በጽላተ ሙሴ ላይ ያነጣጠረ የፀረ አክሱም–ጽዮን ስክሪፕት/ Scriptይሆን? መቼስ ሁሉም ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተው አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉልን እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው።
ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!
👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”
🔥 ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል።
አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ
(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)
💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የአቴቴ ዘመቻዎች፦
☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ
☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ
☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ
☆ ፀረ–አክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ/ረሃብ
የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ የተደረገው ግንቦት 19/1983 / May 1991 ዓ.ም ሲሆን የኮንፈረንሱ የቆይታ እድሜ ግማሽ ቀን ብቻ ነበር። የጉባኤው አላማ በወቅቱ በመንግስትና ጫካ በነበረው የትጥቅ ትግል የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስቆም የነበረው የድርድር ስብሰባ ነበር። ድርድሩ ያለመፍትሄ የተጠናቀቀ ጉባኤ ነበር።
💭 የለንደኑ ኮንፍረስ ጉባኤ ተካፋዮች፦
፩. ሚስተር ሄርማን ኮህን:- በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር፤
፪. አቶ መለስ ዜናዊ :- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዲግ) ሊቀመንበር፤
፫. አቶ ሌንጮ ለታ :- የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ምክትል ዋና ጸሐፊ፤
፬. አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ:- የህዝባዊ ግንባር ሓርነት ኤርትራ (ህግሓኤ) ዋና ፀሐፊ፤
፭. ጠ/ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ :- በደርግ ዘመን የፋንናንስ ፣ የውጭ ጉዳይ ፣ እንዲሁም በመጨረሻም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።
😈 ኢሳያስ አፈወርቂ ኤርትራን በአምባገነነት ገዝቶ የኤርትራን ወጣቶች ለባድሜው እና ለዛሬው ጦርነት እንዲዘጋጅ ፕሮግራም አደረጉት፤ ፈቀዱን ሰጡት።ለሉሲፈራውያኑ ኢሳያስ አፈቆርኪ በሰላሳ ዓመት በሚሊየን የሚቆጠሩ የአክሱም ጽዮንን ልጆች ስለጨረሰላቸው ትልቅ “ባለውለታቸው” ነው። በቅርቡ አገልግሎቱን ሲጨርስ ከግራኝ አብዮት አህምድ ጋር በእሳት ጠርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ሁለቱንም ይከቱታቸዋል።
👉 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
- ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ
- ☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ
- ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
- ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ
ናቸው።
💭 ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ምኒልክ + ኦሮሞው (ዲቃላው) አፄ ኃይለ ሥላሴ + ኦሮሞው (ዲቃላው) መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ ዛሬ ኦሮሞው (ዲቃላው) አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ሕዝብ ላይ ለ፻፴/130 ዓመታት ያህል የሠሯቸውንና እየሠሯቸው ያሉት ግፎች ለ የኢትዮጵያ/አክሱም ጽዮን ትውልድ ዘንድ የማይረሱና ለዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ልጆች በጣም ብዙ ዋጋ የሚያስከፍሉ ይሆናሉ። ይህ አስከፊ ክስተት እንዳይደገም የመጭው ዳግማዊ ዮሐንስ ፬ኛ/ንጉሥ ቴዎድሮስ ትውልድ እንዳለፈው መቶ ሰላሳ ዓመታት ሳይታለልና ስይለሳለስ እንደ እስራኤላውያን ተግቶና ወንድ ሆኖ እንደሚነሳ አልጠረራጠረም።
❖ “ታቦተ ጽዮን ያለባትን ከተማ ነክተን ጠላት ሱዳን መጣብን ፥ ታዲያ ዛሬ የወልቃይት መሬት አስመላሽ የት ገባ?”
ደርግ የአፄ ኃይለ ሥላሴን ጄነራሎች፣ መኳንንትና ወታደሮችን ጨፈጨፈ ፥ ለአይጧ ሶማሊያ ወረራ ተጋለጥን፤ ዛሬ ደግሞ ግራኝ አህመድ ዳግማዊና ደርግ 2.0 በአንድ ላይ ሆነው የወያኔን ጄነራሎችና ሠራተኞች ሁሉ ከስልጣን አባርረውና በውጭ ሠራዊታት እየተደገፉ የትግራይን ሰራዊትን ሲያዳክም፤ የተረፉትን ሃሞት ያላቸውን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ሲያርቅና ሲያግልል፤ እባቦቹ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሱዳን፣ ግብጽ፣ ቀጥሎም ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ እና ኬኒያ ከእነ አል–ሸባብ፣ አይሲስ እና አል–ቀይዳ ያለምንም ተቃውሞ ሰተት ብለው ለመግባት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
በመሀመድና አቴቴ መተቶች የተያዘው ወገናችን ግን ይህን እያየ እንኳን በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ለመዝመት ከመነሳሳት ተቆጥቧል። ምክኒያቱ? ለኑሮው ሁሉ ትርጉም የሚሰጠው በትግሬ ወንድሞቹ ላይ ያለው ጥላቻ ብቻ ስለሆነ ነው።
💭 “የአክሱም ጽዮንን ጭፍጨፋ ጨምሮ የሁሉም ሤራ ምንጭ ወደ ብሪታኒያዋ ‘ኢትዮጵያዊት‘ ንግሥት ነው የሚወስደን”
👉 ሜጋን ሜርክል ከልጇ የቆዳ ቀለም ጋር በተያያዘ የብሪታኒያውያኑን ዘውዳዊያን “ዘረኞች ሳይሆኑ አይቀሩም” የሚል ከባድ ክስ አቅርባባቸዋለች፡፡
👉 ልዑል ሃሪ እና ሜጋን ሚርክል የንግሥት ኤልዛቤጥ ፪ኛ ልዑላውያን ቤተሰብ በልጅ አርቺ የቆዳ ቀለም ላይ ሥጋት ነበራቸው ይላሉ። ልጇን ከመወለዱ በፊት ነጭ አድርገውላት አረፉታ!(*ሜጋን ሜርከል ከጀርመኗ የኢሉሚናቲዎች ወኪል ከአንጌላ ሜርከል ጋር በጣም ተመሳሳይ የሆነ ስም ነው ያላት)
👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦
“የሳጥናኤል ጎል ቍ. ፬ | በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፍት የታዘዘው ግራኝ የሲ.አይ.ኤ ምልምል ነው”
❖ እኔ ያከልኩበት ማስታወሻ፦
እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በቤልጂም ብራሰልስ ከተማ ነበር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተሰዋው። (ነፍሱን ይማርለት! እኔ በወቅቱ እዚያ ነበርኩ። ይገርማል በዚሁ ወቅት ነበር ከሰሜን ያልሆነው አብዮት አህመድ አሊ በሉሲፈራውያኑ ተመርጦ በ2014 ዓ.ም የተቀባው።
👉 ሌላው ደግሞ እኅተ ማርያምን በዚሁ ዓመት እንድትታይ እና ወደ ኢትዮጵያም እንድትገባ ያደረጓት እነርሱ ናቸው የሚል ጥርጣሬ አለኝ። የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳላት የሚነገርላት የብሪታኒያዋ ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ ወኪል ትሆንን?
👉 በሃገራችን በየመስኩ በተደጋጋሚ ብቅ ብቅ እያሉ የሰዎችን አእምሮ ለማጠብ የተሰማሩት የ “ዶ/ር” ቹ ብዛት አያስገርማችሁምን? አዎ! በተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት እንዲከፈት ሲወተውቱና የጦርነት ነጋሪትም የሚጎስሙት እነዚሁ የወደቁት ልሂቃንና ሜዲያዎቻቸው እንደሆኑ እያየነው ነው። አቤት መብዛታቸው!
👉‘ጌቶቻችን‘ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው ‘ጦርነት‘(ምላሽ) እስላሙን ሎርድ “አህመድን” መድበውልናል
👉“የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ጂሃድ በአክሱም ጽዮን | ግራኝ ቀዳማዊ + ምኒልክ + ኃይለ ሥላስ + መንግስቱ + ግራኝ ዳግማዊ + ቤን አሚር”
☆ British Airways (BA) / የብሪታኒያ አየር መንገድ *(የብሪታኒያ ንግሥት የኤልሳቤጥ ፪ኛ ቅድመ አያት ኢትዮጵያዊ ዝርያ እንዳለበት ይነገራል – የንግሥቲቱ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቷ ለምጻም ነበረች ይባላል። አቴቴ?
“የኮሮና ክትባት ስለ ጽዮን ዝም ላሉት? | የኢትዮጵያ ነፍሰ ጡሮች ልጃቸውን ላያቅፉ?”
💭 ክፍል፬
☆“እኅተ ማርያም” በ22.10.2020
“፺፭/95% ነፍሰ ጡሮች ልጃችሁን አታቅፉም!”
ባለፈው ቪዲዮዬ ላይ ያነሳኋቸውን አቴቴን እና የብሪታኒያን ንግሥት እናስታውስ። እኅታችን ያገኘችው መልዕክት ከእናታችን ቅድስት ማርያም ሳይሆን በግራኝ አብዮት አህመድ በኩል ከብሪታኒያ ንግሥት ነው። የታቀደው ለአማራ እና ትግሬ ሴቶች ነው፤ ትግሬዎች ይድናሉ፤ አማራስ? በዜጎቻቸው ላይ በዘር ወይም በጎሳና በሃይማኖት ለይተው ጥቃት ለመፈጸም በጣም አመቺ ከሆኑት ጥቂት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ይገኙበታል።
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፩፥፯]✞✞✞
“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”
❖ ❖ ❖ አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም ከሃገራችን ኢትዮጵያ ይወገድልን። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖
_____________________________________