Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አርአያ’

ተዋሕዶ አባቶች ባካችሁ እንደ በርማ መነኮሳት ደጅ ወጥታችሁ የተቃውሞ ሰልፉን ምሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 13, 2020

ደጅ በመውጣት ፈንታ አባቶች በዛሬው ዕለት በአምስት ኮከቡ ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል፡ በጎውን ማን ያሳየናል ።በሚል ርእስ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መርሐ ግብር አከናወኑ። መርሐ ግብር በውድ ሆቴል፣ ጉባኤ በሚሌኒየም አዳራሽምን ዓይነት ነገር ነው? እንደው የቤተክርስቲያን ቦታና አዳራሽ ጠፍቶ ነው?

ከሰባት ዓመታት በፊት መሀመዳውያኑ በግብጻውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የሚያሳዩትን ጭካኔና የሚያደርሱትን በደል ለመቃወም አባቶችን፡ “ባካችሁ ክርስቲያናዊ አንድነትን የሚያሳይ አንድ ታላቅ ሰልፍ በአዲስ አበባ አዘጋጁና ኢትዮጵያን ለዓለም ሁሉ አርአያ እንድትሆን አድርጓት” በማለት ደብዳቤ ሳይቀር እስከመላክ ደፍሬ ነበር፤ የሚገርም ነው፡ ዛሬ በእኛ ላይ መጣ፤ የመሀመዳውያኑ ጂሃድ በድጋሚ ሃገራችን ኢትዮጵያን ያጠቃት ጀመር።

ታዲያ አሁን ከቀደሙት አባቶቻችን የጀግነነት ታሪክ ለመማር ባንችል እንኳ እስኪ እንደ በርማ ካሉት ሃገራት ለመማር እንሞክር። እስኪ ተመልከቱ የበርማ ቡድሃ መነኮሳት ለበርማውያን የተሰጠችውን ብቸኛዋን ሃገራቸውን ከባንግላዴሽ መሀመዳውያን ወራሪዎች እንዴት እንደሚከላከሏት። ኢትዮጵያ ሃገራችንም እኮ ለእኛ ለተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ቸሩ እግዚአብሔር የሰጠን ብቸኛዋ ሃገራችን ነች። መሀመዳውያኑ “የራሳችን ብቻ ናቸው” የሚሏቸው ሃምሳ የሚሆኑ ሃገራት አሉ፤ ስለዚህ “ሮሂንጊያ” የተባሉት የባንግላዲሽ መሀመዳውያን ወራሪዎች በበርማ የቡድሃዎች እሳት አላስቀምጥ ስላላቸው ወደነዚህ ሙስሊም ሃገራት ለመሄድ ይሞክራሉ፤ ነገር ግን ወንድማማች የሚሏቸው ሃገራቱ ሆን ብለው ስለማይቀበሏቸው ወደ ምዕራባውያን ሃገራት ለመምጣት እየሞከሩ ነው። የኛዎቹም መሀመዳውያን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ማስቸገሩን የሚቀጥሉ ከሆነ ብቸኛዋን ሃገራችንን ለቀው እንዲወጡ እንደ በርማ ቡድሃዎች እሳቱን ልንለኩስባቸው ይገባናል።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: