☪ ጂሃድ በአርሲ | መጀመሪያ መስቀሉን አነሱት ፥ ዝም ተባሉ ፥ አሁን የመሰቀሉን ልጆች እያረዷቸው ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2020
የተዋሕዶ ልጆች ዝምታ ብዙ መስዋዕት እያስከፈለ ነው!
ከአምስት ወራት በፊት ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ በአርሲ ነገሌ መስቀል አደባባይ የተተከለውን ክቡር መስቀል ሲነቅሉት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦
☪ የአማሌቃዉያን ጂሃድ በአርሲ| መሀመዳውያን በነጌሌ ከተማ የሚገኘውን መስቀል ማየት የለብንም ብለው አነሱት
•+ ነገ የአንገት ማዕተብህን ካልበጠስክ የሚልህ አራጅ መምጣቱን ምልክቱ ይኸው።
መሀመዳውያኑ የአርሲ ነገሌ ምእመናንን በመጨረሻም በሕግ ሽፋን መስቀላቸው እንዲነሣ ተደርጓል። ህዝቡም በአባቶች ምክርና ተረጋግቶ መስቀሉ በእንባና በጸሎት ተነቅሎ ተነሥቷል።
በአርሲ ነጌሌ ከተማ የሚገኘውና ለረጅም ዓመታት በኦርቶዶክሳውያን የመስቀልና የጥምቀት ማክበሪያ ሜዳ ላይ ተተክሎ ይገኝ የነበረውን መስቀለ ክርስቶስ በወሀየቢያ አክራሪ ሙስሊም ባለስልጣናት መስቀሉን ማየት የለብንም በማለት አስቀድሞ በጉልበት ነቅለው ቢወስዱትም የነገሌ ህዝብ ነቅሎ ወጥቶ መስቀሉን ባለ ሥልጣናቱ ከደበቁበት ሥፍራ አስመልሶ ከተነቀለበት ሥፍራ መልሶ ተክሎት የነበረ ቢሆንም
መሀመዳውያኑ አህዛብ ባለሥልጣናት በጉልበት እንደማይችሉ ሲያውቁ በሕግ ሰበብ ከጂኒ ሽመልስ አብዲሳ በተሰጠ ትዕዛዝ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲወስን ተደርጎ መስቀሉን ኦርቶዶክሳውያን እንዲያነሱት ለሀገረ ስብከቱ እንዲደርስ ተደርጓል። ይህ ዛሬ የተፈጸመው ግፍ በእስላሞች ላይ ቢሆን ብላችሁ አስቡት። የሚጠራው ሰልፍ ብዛቱ፣ የሚወጣው ሰይፍም ብዛቱ፣ ዛቻና ፉከራው መግለጫው ራሱ ብዛቱ ለጉድ በሆነ ነበር።
አባቶቻችንም ይሄን አስታክከው መሀመዳውያኑ የጅምላ እልቂት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ በማሰብ ህዝብ በኦሮሚያ ወታደር እንዳይረሸን ሲሉ በዛሬው ዕለት የከተማና የገጠሩ የተዋሕዶ ልጆች በተገኙበት በታላቅ ጸሎትና በታላቅ ልቅሶ የጥምቀት በዓል ማክበሪያ የመስቀል ምልክታችን እንዲህ በሚያሳዝን መልኩ በለቅሶ እና በእንባ ታጀቦ ከነበረበት የመስቀል አደባባይ ወደ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስትያን በክብር ታጅቦ ወደ ደብሩ ከሄደ በኋላ በተዘጋጀለት ስፍራ በዚህ መልኩ በክብር ተተክሏል።
ይሄ ምልክት ነው። ትግራይ አክሱም ያለህ፣ ጎንደር ጎጃም ወለጋ ጅማ ባሌ ያለህ፣ ሆሣዕና ወላይታ ጋሙጎፋ ያለህ የተዋሕዶ ተከታይ ይሄ ምልክት ነው። አዲስ አበባ ለአርሲ ነገሌ ቅርብ የሆነ ከተማ ነው። የሚገርመው በአርሲ ነገሌ የሚሾሙ ከንቲባዎች የመመረጫ ዋናው መስፈርታቸው የነበረው “ በመስቀል አደባዩ ላይ የተተከለውን መስቀል የሚያስነሳ” መሆን ነበረበት። እናም አሁን በስንትና ስንት ሙከራ የግራኝ ዐቢይ ምልምል ሽመልስ አውሬሪሳ ገብቶበት የአሁኑ ከንቲባ ተሳክቶለታል።
“ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን።”[ፊልጵ ፫፥፲፰፡፳]
በተዋሕዶ ልጆች ላይ በኦሮሚያ ሲዖል እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋ በግራኝ ዐቢይ አህመድ መስተዳደር በደንብ ተጠንቶበትና በቅደም ተከተልም እንደሚካሄድ በአርሲ ነገሌ የተፈጸመው ጂሃዳዊ ዘመቻ ይጠቁመናል።
እስኪ ተመልከቱ፦ አታላዩ ዐቢይ አህመድ አገር–አቀፍ ምርጫውን ከግንቦት ወር አንስቶ የክረምቱንና የፍልሰታ ጾም ሳምንታት በመጠቀም ወደ ነሐሴ መጀመሪያ አዘዋውሮት ነበር ከዚያም ነሐሴ መጨረሻ እንዲሆን ወሰነ። ኮሮና ከመምጣቷ በፊት ይህ ምርጫ እስኪደርስ ድረስ አሁን በምናያቸው ሁለት ጉዳዮች የሕዝቡን ቀልብ ለመግፈፍ አቀዱ። እነዚህም፦
- 👉 ፩ኛ. የሕዳሴውን ግድብ በሐምሌ ወር ላይ “እንሞላዋለን ፥ አንሞላውም“
- 👉 ፪ኛ. አጫሉን ገድሎ ጂሃድ ማካሄድ
እነ ግራኝ ዐቢዮት ይህን ነው ያሰቡት፦
👉 ፩ኛ. “የሕዳሴው ግድብ የኦሮሚያ ነው፤ የምርጫ ካርዳችንም ነው። ሙሌቱን የምንጀምር ከሆነ መጀመሪያ ላይ ሰው እንዲጠራጠርና እንዲኮንነን እናደርገዋለን፤ በዚህም ቀኑ ሲደርስ ባንቧውን ከፍተን ተቃዋሚዎቻችንን እናሳፍራቸዋለን። ይህም በሚቀጥለው ነሐሴ ወር በሚደረገው ምርጫ ተወዳጅነትን ያመጣልናል፤ ድምጽ ይገዛልናል። ግድቡን የማንሞላው ከሆነ እና ሕዝቡም ጸጥ ካለ አረቦቹ ወንድሞቻችን ስለማይቀየሙን ገንዘባቸውን ያጎርፉልናል። ሞላነውም አልሞላነውም ቤኒሻንጉልና ግድቡ በእኛ በኦሮሞዎች እጅ ይገባል“
👉 ፪ኛ. ጂሃድ ፥ “የግድቡን ሙሌት ለመጀመር ከተገደድን አስቀድመን የደም መስዋዕት እንጠይቃለን። በኦሮሞዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነውን ወንድማችንን አጫሉን እንገድለው እና ለማስመሰል ጀዋርን ይዘን ማቆያ ቤት ውስጥ እናስገባዋለን፤ የተቃዋሚውንም ኃይል ለጠላት አሳልፈን አንሰጠውም፤ በእኛ ውስጥ ይቀራል፤(የ ሄጌል Thesis–Antithesis–Synthesis ሞዴል)፥ በዚህም መሀመዳውያኑን በቁጣ እንቀሰቅሰውና ኦሮሚያን ከተዋሕዶ ልጆች እንዲያጸዳልን፤ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኖችን እና ንብረቶችን ሁሉ እንዲያወድምልን እናደርገዋለንን። ጎን ለጎን ደግሞ የሚፈታተኑንን እነ እስክንድር ነጋን፣ ስንታየሁ ቸኮልን፣ ልደቱ አያሌውን (ልብ በል፦ አስቀድመው ከጃዋር ጋር በኦ.ኤም. ኤን ጂሃድ ቲቪ አብሮ እንዲቀርብ ተደርጓል፤ ሞኙ አቶ ልደቱ)እናስራቸዋለን፤ በዚህ ወቅት ኢንተርኔቱን እንዘጋዋለን፤ መረጃው ከእኛ ጉያ ብቻ እንዲወጣ ይደረጋል። በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎች!። አሁን ተገቢውን ያህል የተዋሕዶ ሰው ከጨፈጨፍን እና ከአሰርን በኋላ “ምናልባት” ሕዝቡ ከተቆጣ በበነገታው የሕዳሴ ግድቡን ሙሌት ለመጀመር እኔ ዐቢይ አህመድ ወደ ቤኒሻንጉል አመራና ቪዲዮ ለቅቄ አሳየዋለሁ። ያኔም የዘጋነውን ኢንተርኔቱን ስለምንከፍተው ሁሉም ስለዚህ ጉዳይ ብቻ እንዲያወራና እንዲያሳይ ይገደዳል። በዚህም ሕዝቡ የተገደሉበትን ወንድሞቹን እና እህቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ሴት ልጆቹና ወንድ ልጆቹን እንዲረሳ ይደረጋል፤ ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” ብለን በመተረትና ጮቤ በመርገጥ ቀጣዩን የዋቄዮ–አላህ ዘመቻ እናጧጥፈዋለን”
እያየን ነው የዚህን ትውልድ ዝቅጠትና ጥልቅ ውድቀት? ወገኑ የዋቄዮ–አላህ ልጅ ስላልሆነ ብቻ ተመንጥሮ በሚገደልበት በዚህ የሃዘን እና የለቅሶ ዘመን አንዳንድ ክሃዲ ባንዳዎች ገና ካሁኑ “ግድቡ ሞላ! እልልልል!” ማለት ጀምረዋል። የግልገል ጊቤን ግድብ የሕዳስዌ ግድብ ነው ብለው ቪዲዮ ለቅቀዋል።
______________