💭 ኢትዮጵያ የምትጠቀመው የቱርክ ድሮን በትግራይ በሚገኝ ትምህርት ቤት ውስጥ የተጠለሉ ፭፱/59 ንፁሀን ዜጎችን ገደለ
ወራዳ ትውልድ!
ሰላማዊ ክርስቲያን ግሪኮችንና አርመኖችን አባርሮ ገዳይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ያስገባል!
➡ የኢትዮጵያ ሥልጣኔና የተዋሕዶ ክርስትና መገኛ የሆነችውን ትግራይን ለማውደም የሚከተሉት ኃይሎች በጋራ ተሰልፈዋል፤ ለታሪክ ይቀመጣል፤
፩. የዓረብ ኤሚራቶች ዘመናዊ ድሮኖች
፪. የቱርክ ዘመናዊ ድሮኖች
፫. የኢራን ድሮኖች
፬. የሻዕቢያ ቤን-አሚር አህዛብ ሰራዊት ከእነ ከባድ መሳሪያው
፭. የአማራ ልዩ ሃይል
፮. የአማራ ፋኖ እና ሚሊሺያ የምዕራብ ትግራይ ጨፍጫፊዎች
፯. የኦሮሞ ልዩ ሃይል የማይካድራ እና ማህበረ ዴጎ ጨፍጫፊዎች
፰. ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻዎች
፱. የሶማሊያ አገር ወታደሮች አክሱም ጽዮንን ጨፍጫፊዎች
፲. የዩክሬን ዘመናዊ መሳሪያዎች
የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ መጀመሪያ የትግራይን ጽዮናውያንን ከዚያም ተዋሕዶ አማራን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ነው! አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መንገዱን ጠራጊ ሲሆን የቀጣዩ ዓላማቸው በባራክ ሁሴን ኦባማ፣ በሚነሶታዋ ሶማሌ-አሜሪካዊት ኢልሃን ኦማር፣ በቱርክ እና ኳታር ሞግዚትነት የሚወራጨውን ጂኒ ጂሃድ ጃዋርን ወደ ሥልጣን ማምጣት ነው። ጦርነቱንም ሆነ ከእነ መለሰ ዜናዊ እስከ ኢንጂነር ስመኘውና አቶ ስዩም መስፍን ግድያዎች ድረስ ጊዜና ቦታ እየመረጡ በስልትና በሂደት ወደግባቸው በመጠጋት ላይ ይገኛሉ። በተለይ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር ቺፕ ቀብረው ያስቀመጧቸውን እነ ግራኝ አብዮት አህመድን እና ዶ/ር ደብረጽዮንን ከሚያማክሩት አሜሪካውያን መካከል ‘ወይዘሮ ብሮንዊን ብራቶን/ Bronwyn E Bruton’ አንዷ ናት። ይህች ግለሰብ ለ’ሲ.አይ.ኤ’፣ ለ’ዩ.ኤስ.ኤይድ’ (በትግራይ እርዳታውን አቋርጦ ከሳምንታት በፊት ለኦሮሚያ አስር ቢሊየን ብር ሽልማት አበርክቷል) እና ‘አትላንቲክ ካውንስል’ ለተባሉት የሉሲፈራውያኑ ተቋማት የምትሠራ ሴት ናት። ይህን የውስጥ ታዛቢዎች በደንብ እየጠቆሙን ነው!
💭“አዲሱን የዓለም ሥርዓት ለማስጠበቅ ልዩ ቀውስ ያስፈልጋል።…አዲሱን የዓለም ሥርዓት ለመጠበቅ የመንግስት ያልሆኑ ተዋናዮችን እና ስልጣን የተሰጣቸውን ግለሰቦችን ማስወገድ ግድ ነው”። “Extraordinary Crisis Needed to Preserve New World Order….The elimination of non-state actors and empowered individuals “must be done” in order to preserve the new world order.
የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ እና ጭፍሮቹ እራሶች ተቆርጠው ወደ አክሱም ጽዮን ካለተወሰዱ ድል የለም! እነ ዶ/ር ደብረጺዮን ከግራኝ ጋር ተናብበው እየሠሩ መሆናቸውን አስቀድመን አውስተነዋል። ዓላማቸው፤ የተለያዩ የጦርነት ድራማዎችን በመፍጠርና ለረሃቡ ጊዜ በመግዛት ጽዮናውያንን/በተለይ ወጣቱን፣ ካህናቱንና ቀሳውስቱን ከትግራይ ምድር አጥፍተው፤ የቀሩትን፤ በተለይ እኅቶቻችንን “ምርኮኛ” ከተባሉት የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ወታደሮች ጋር አገናኝተው ክርስቲያን ያልሆነ አዲስ ዲቃላ ትውልድ መፍጠር ነው። “ቅርሶች ተሰውረዋል፤ ለገበያ ቀርበዋል”፣ “ሦስት መቶ ሺህ የትግራይ ወጣቶች ተሰውረዋል…ወዘተ” እያሉ የሰውን ሙቀት በመለካትና ለተከታዩ ሉሲፈራዊ ተግባራቸው ሕዝቡን በማለማመድ/በማዘጋጀት ላይ ናቸው። እነ ዶ/ር ደብረጺዮን የትግራይ አባቶችን የትግራይ ቤተክህነት እንዲመሰርቱ ሲያዟቸው፤ ግራኝና አቴቴ እዳነች እባቤ ደግሞ በአዲስ አበባ ከብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር በተልካሻ የቱርክ ድራማ እንዲጠመዱ በማድረግ በትግራይ እየተፈጸመ ስላለው ግፍና ወንጀል የሚጠበቅባቸውን ግዴታቸውን እንዳይወጡና ነገሮች ሁሉ እንዲረሳሱ በማድረግ ላይ ናቸው። እነ ብሮንዊን ብራቶን በሰጧቸው የአዲሱ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning) ፍኖተ ካርታ።
ስለዚህ እነ አቶ ደብረጺዮን የትግራይን ሰቆቃ በአንድ ቀን ሊገታ የሚችለውን ቆራጥ እርምጃ የሚሆነውን እነ ግራኝንና ጭፍሮቹን በእሳት መጥረጉን አይፈልጉትም። እውነት ለትግራይ ሕዝብ የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ ይህን የማድረግ ግዴታ ነበረባቸው። ለዚህም እኮ ነው በትግራይ እና አማራ ክልል ብዙ ባለሥልጣናት በየጊዜው ሲገደሉ እስካሁን አንድም የግራኝ ባለሥልጣን ሲወገድ ያላየነው። አንድም፤ በጣም ይገርማል! ስለዚህ በትግራይ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ ጀግና ይነሳ ዘንድ ግድ ይሆናል።
ለአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ/ ለትግራይ የቆመ ኃይል የፋሺስቱን ኦሮሞ አገዛዝ የማስወገድና ኦሮሚያ + አማራ + ሶማሌ የተሰኙትንለትግራይ ሕዝብ አደገኛ የሆኑትን ሕገ-ወጥ ክልሎች አፈራርሶ መቶ አውራጃዎችና ወረዳዎችን መመሥረት አማራጭ የማይገኝለት ተልዕኮው ሊሆን ይገባል።
💭 The Washington Post has analyzed photos of shrapnel and satellite imagery and cross-referenced video to confirm that Ethiopia used a Turkish drone in January in an attack that killed at least 59 civilians sheltering in a school in Tigray, the Stockholm Center for Freedom reported, citing an analysis by the paper published on Monday.
On January 7, a school was struck by a drone-delivered bomb, killing at least 59 people and gravely injuring dozens more, according to aid workers whose organizations worked at the camp for internally displaced people in Dedebit, located in the northern Ethiopian region of Tigray.
According to The Washington Post, more than 300 civilians have been killed by drone and air strikes since September, including more than 100 since the start of this year.
Weapon remnants recovered from the site of the strike by aid workers showed internal components and screw configurations that matched images of Turkish-made MAM-L munitions released by the weapons manufacturer. The MAM-L pairs exclusively with the Turkish-made Bayraktar TB-2 drone.
Military experts from the Dutch nongovernmental organization PAX and Amnesty International also identified the weapon used as a MAM-L bomb that is fitted to a TB2 drone, Politico earlier reported.
The attacks have drawn criticism from US President Joe Biden and a warning from the United Nations that they may constitute a grave violation of international law, Politico said.
Drones are rapidly turning into the decisive weapon of the conflict and have helped Ethiopian government forces turn the tide against rebels from the Tigray People’s Liberation Front, which governed the country for nearly three decades before 2018.
Turkey has exported Bayraktar armed drones manufactured by defense contractor Baykar Makina Sanayi ve Ticaret Anonim Şirketi (Baykar), which is run by President Recep Tayyip Erdoğan’s son-in-law Selçuk Bayraktar. Ukraine, Poland, Qatar, Libya, Kyrgyzstan, Kazakhstan, Ethiopia and Azerbaijan have all taken delivery of the armed drones.
According to Turkey’s 2021 export figures announced by the Turkish Exporters Assembly in early December, Turkey’s arms sales reached a record level, with the biggest increase to African countries.
In the first 11 months of 2021, Turkey exported $2.793 billion worth of defense products, an increase of 39.7 percent compared to the same period of the previous year. The Turkish defense industry, which set an export record of $2.7 billion in 2019, is preparing to set a new record by closing this year with exports of more than $3 billion. For the first time the defense sector had a 1.8 percent share of Turkey’s total exports in November 2021.
_____________