Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አረብ ወራሪዎች’

ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ኤደን አለነ ለዚህ ጽሑፍ ምስክርነት ትሰጠናለች ፤ በተለይ ካሸነፈች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021

ሰሞኑን ከኢትዮጵያ እና ከእስራኤል ጋር የተያያዙ ጦርነቶች እየተካሄዱ ነው፤ በመጭው ቅዳሜ በአውሮፓ ታዋቂ በሆነው Eurovision የዘፈን ውድድር በኔዘርላንዷ አሆይ/ሮተርዳም ከተማ እስራኤልን ወክላ የምትሳተፈዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኤደን አለነ በእብራይስጥ፣ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛና “ነጻ አውጣኝ” የሚለውን ዘፈን ይዛ ቀርባለች። መልካም ዕድል! ግን፤ ጉዳያችን ከዘፈኑ አይደለም፤ ከነገሮች መገጣጠም እንጂ።

✞✞✞[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፭፥፲፫፡፲፮]✞✞✞

አብራምንም አለው። ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ፤ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል። ደግሞም በባርነት በሚገዙአቸው ሕዝብ ላይ እኔ እፈርዳለሁ፤ ከዚያም በኋላ በብዙ ከብት ይወጣሉ። አንተ ግን ወደ አባቶችህ በሰላም ትሄዳለህ፤ በመልካም ሽምግልና ትቀበራለህ። በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፤ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።”

የጥፋት ርኩሰት እንደ እስራኤላውያን እና ኢትዮጵያውያን ለእግዚአብሔር በተመረጡና ቃሉን ባልጠበቁ ሐዝቦች መሐል በተወሰነ የጊዜ ገደብ ይቆያል።

እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች አስቀድሞ ይህን የጥፋት ርኩሰት ያመጣባችኋል ያላቸው በዙሪያቸው ምድሪቱን ሁሉ ከበው የሚኖሩትን አህዛብን ነው። ስለዚህም ደግሞ ከአህዛብ ጋር ምንም ዓይነት ህብረትና አንድነት እንዳይመሰርቱ ይህ ርኩሰት ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ አስጠንቅቋቸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለእስራኤል ልጆች የተስፋይቱን ምድር ከማውረሱ በፊት በምድሪቱ ይኖሩ የነበሩት አህዛብ ስለምን ከምድሪቱ እንደሚባረሩም አስረድቷቸዋል። አህዛብ በድሪቱ ውስጥ ያደርጉት ስለነበረውና ጥፋትና ሞት ስላመጣባቸውም ርኩሰት በግልጽና በዝርዝር ነግሯቸዋል። ደግሞም ይህ ርኩሰትና ኃጢአት ወደ እነርሱ ይመጣበት ዘንድ ስላለው መንገድም አሳውቋቸዋል። ልክ እንደ ከነዓን ምድር እንደ እስራኤል ሁሉ ኢትዮጵያም እግዚአብሔርን በማያውቁና በእግዚአብሔር ህግ በማይኖሩ የዋቄዮአላህ አህዛብ ዙሪያዋን የተከበበች ብቸኛዋ የክርስትና ምድር ናት።

የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።

👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

☆፩ኛ. የህወሓት/የኢሕአዴግ/ብልጽግና ትውልድ

☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ

☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

😈 እንግዲህ ይህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።

✞✞✞[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፱]✞✞✞

እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።

፲፩ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።

፲፪እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።

፲፫እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።

፲፬ ከእናንተም ዘንድ እገኛለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ምርኮአችሁንም እመልሳለሁ፥ ከአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እናንተንም ካሳደድሁበት ስፍራ ሁሉ እሰበስባችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተንም ለምርኮ ወዳፈለስሁበት ስፍራ እመልሳችኋለሁ።

💭 👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infotainment, Music | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታይቶ የማይታወቅ የአህዛብ ወረራ በስፔይን ግዛት ‘ሴውታ’ | ከዋቄዮ-አላህ ወራሪዎች ጂሃድ ጋር የተቆራኘ ክስተት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021

ሞሮኮ ውስጥ ወደምትገኘዋ ሴውታ አህዛብ ወራሪዎች በመጉረፍ ላያ ናቸው። ስፔይን ጦር ሠራዊቷን በማላክ ላይ ናት። በሰሜን አፍሪቃ በሜዲተራኒያን ጠርፍ ላይና በሞሮኮ የመልክዓ ምድር ድንበር ውስጥ የሚገኙት “ሴውታ” እና “ሜሊያ” የተባሉት ከተሞች ከአስራ አምስተኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በስፔይን ቁጥጥር ሥር የቆዩ ዛሬ አውቶኒሚ ያላቸው ቦታዎች ናቸው። ቀደም ሲል ያህል ከመካከለኛ ምስራቅ እና ከሰሚነ አሜሪካ ወደ አይቤሪያው ባሕረ ገብ መሬት በመግባት ስፔይንን እና ፖርቱጋልን ለሰባት መቶ ዓመታት ያህል ተቆጣጥረዋቸው የነበሩት መሀመዳውያኑ በክርስቲያኖች አማካኝነት እንዲባረሩ(የኢትዮጵያን ቅዱሳንም ተሳትፈዋል) ከተደረጉ በኋላ ነበር ተመልሰው እንዳይመጡና የሉሲፈር አምልኮታቸውን እስልምናን በድጋሚ እንዳያስፋፉ ወደእነዚህ ቦታዎች እና ወደ ምዕራብ ሰሃራ ሄዳ የሰፈረችው። አገሩን እና ሕዝቡን የሚጠብቅ አገዛዝ ይህን ትክክለኛ ተግባር ይፈጽማል። ሆኖም ላለፉት መቶ ዓመታት ስፔይን ከመሀመዳውያኑ ነፃ ያወጣትን የክርስትና አምላክ በመርሳት እንደተቀረው የኤዶማውያኑ ዓለም ወደ ዓለማዊው እና ከንቱው የኑሮ ፍልስፍና እየተመለሰች የሕዝቧን ውስጣዊ/መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት በማዳከሟ፤ የትንቢት መፈጸሚያዎቹን መሀመዳውያንን በድጋሚ እያስነሳባት ነው። ይህ የፍጻሜ ዘመን ስለሆነ ሰይጣን አምላኪዎቹ ብዙኃኑ መሀመዳውያን በእኛ ዘመን በእሳት እንደሚጠረጉ ልክ እባብ በንዝረት እየተመራ እንደሚናደፍ እነርሱም በውስጣቸው ይህን የጠረጋ ንዝረት በደንብ ያውቁታል። ስለዚህ የተሰጣቸውን የወረራ፣ የዘረፋ፣ ሴቶችን የመድፈሪያና፣ ሕዝቦችን የመጨፍጨፊያ ጂሃዳቸውን በመላው ዓለም ይተገብራሉ። በኢትዮጵያ የምናየው ነው፤ እስከ ንዝረቱ እስከ መስቀል አደባባይ አድርሷቸዋል፣ ፍልስጤማውያኑም የተለመደውን የሮኬት ችቧቸውን በእስራኤል እየለኮሱ ነው።

በነገራችን ላይ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል ለሃያ አራት ሰዓታት ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታዎች ለዓመታት ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ሮኬቶች መላክ ችለዋል፣ እንዲሁም እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ ለሃያራት ሰዓታት ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም እንደ አንድ ቡድን የአሥር ዓመት ዕድሜ የማይሞላቸው ‘ሁቲ’ ነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው፤ ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሃቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው?

ወደ ዋናው ነጥቤ ስመለስ፤ በኢትዮጵያም ላለፉት ሺህ አራት መቶ፣ በኋላም ላለፉት አምስት መቶ ከዚያም በዛሬዎቹ የዘመን ፍጻሜ በሆኑት ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እየተደረገ ያለውም ይህ ነው። አዎ! የጥፋት ርኩሰት እንደ እስራኤላውያን እና ኢትዮጵያውያን ለእግዚአብሔር በተመረጡና ቃሉን ባልጠበቁ ሐዝቦች መሐል በተወሰነ የጊዜ ገደብ ይቆያል።

እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች አስቀድሞ ይህን የጥፋት ርኩሰት ያመጣባችኋል ያላቸው በዙሪያቸው ምድሪቱን ሁሉ ከበው የሚኖሩትን አህዛብን ነው። ስለዚህም ደግሞ ከአህዛብ ጋር ምንም ዓይነት ህብረትና አንድነት እንዳይመሰርቱ ይህ ርኩሰት ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ አስጠንቅቋቸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለእስራኤል ልጆች የተስፋይቱን ምድር ከማውረሱ በፊት በምድሪቱ ይኖሩ የነበሩት አህዛብ ስለምን ከምድሪቱ እንደሚባረሩም አስረድቷቸዋል። አህዛብ በድሪቱ ውስጥ ያደርጉት ስለነበረውና ጥፋትና ሞት ስላመጣባቸውም ርኩሰት በግልጽና በዝርዝር ነግሯቸዋል። ደግሞም ይህ ርኩሰትና ኃጢአት ወደ እነርሱ ይመጣበት ዘንድ ስላለው መንገድም አሳውቋቸዋል። ልክ እንደ ከነዓን ምድር እንደ እስራኤል ሁሉ ኢትዮጵያም እግዚአብሔርን በማያውቁና በእግዚአብሔር ህግ በማይኖሩ የዋቄዮ-አላህ አህዛብ ዙሪያዋን የተከበበች ብቸኛዋ የክርስትና ምድር ናት።

ኢትዮጵያውያን የተሰጣቸውንና ለእግዚአብሔር ልጆች የሆኑበትን ኪዳን አፍርሰው በዙሪያቸው ካሉትንና በወራሪ መልክ እንዲገቡ ከፈቀዱላቸው የዋቄዮ-አላህ የጥፋት ህዝቦች ጋር በመዳቀል፣ አንድነትና ህብረት መፍጠራቸውንና እነዚያ የጥፋት ህዝቦች የሚያደርጉትን የምኞት ርኩሰት በተቀደሰችው ምድር ውስጥ መፈጸማቸውን ነው። ስለዚህም ርኩስታቸውና ዓመጻቸው ደግሞ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም “ምናለበት? ይሁንብን፣ አሜን!” ብለው የገቡት የመርገም ኪዳን (ህግ) በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ተፈጻሚ ሆኖባቸዋል። ቅጣቱም እግዚአብሔር አምላክ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት ላንተ አይሁኑልህ።” በማለት የሰጣቸውን ህግና ሥርዓት ስለጣሱ ነው። ምክኒያቱም ይህ ህግ ዋናው የሐይማኖቱ መሠረት ነውና። ሌሎች ኃጢአቶች ይቅር ሊባሉ የሚችሉ ቢሆንም አህዛብና ሌሎች ብዙዎች የሚያመልኳቸውን አማልክት በማምለክ የሚሆነው ኃጢአት ግን ይቅር የማይባልና እጅግ ከባድ ቅጣት የሚያስከትል ጥፋት ነው።

💭 ከወር በፊት ይህን ጽፌ ነበር

እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ!” ለማለት ሲሽቀዳደሙ ይታያሉ። ካህን ከተባሉት እስከ ምዕመኑ ሁሉም ፀረአክሱም ጽዮን ግብዞች ዛሬ ፈሪሳውያን አህዛብ ናቸውየምለው በምክኒያት ነው። ክርስቲያን የሆነ ሰው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ለመሀመዳውያን እንኳን ለረመዳን ወይም ለኢድ አልፈጥር ወዘተ አደረሳችሁ!” በጭራሽ ማለት የለበትም፤ ወደ ሲዖል ልትገቡ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ!”። ማለት ነው። የምትወዷቸው ከሆነ ከእስልምና ድቅድቅ ጨለማ ወጥተው በክርስቶስ ብርሃን እንዲድኑ እርዷቸው።”

✞✞✞[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፭፥፲፫፡፲፮]✞✞✞

“አብራምንም አለው። ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ፤ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል። ደግሞም በባርነት በሚገዙአቸው ሕዝብ ላይ እኔ እፈርዳለሁ፤ ከዚያም በኋላ በብዙ ከብት ይወጣሉ። አንተ ግን ወደ አባቶችህ በሰላም ትሄዳለህ፤ በመልካም ሽምግልና ትቀበራለህ። በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፤ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።”

✞✞✞[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፭፥፰፡፲]✞✞✞

“በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ፤በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።”

በዚህ መለኮታዊ ቃል ውስጥ እንደተገለጸው የእግዚአብሔር ሐሳብ አንድ ለእግዚአብሔር የተለየ ሕዝብ የተሰጠውን የሕይወት ኪዳን አፍርሶ በእንደዚህ ዓይነት ኃጢአት በተጠመደና በተያዘ ጊዜ ይህ የጥፋት ርኩሰት ከሶስት እስከ አራት ትውልቾ ድረስ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተላለፈ በዚያ ህዝብ ላይ የሚነግስ የሞት መንግስት (ህግ)ይሆናል ማለት ነው። ከዚህም ርኩሰት የተነሳ ደግሞ በእነዚህ ሶስታን አራት ትውልዶች ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ማለትም ፅኑ ቁጣው ሙሉ በሙሉ ተፈጻሚ እንደሚሆንባቸው ጨምሮ ይገልጻል። ይህም ማለት በሌላ አባባል የአህዛብ አምልኮተ ሰይጣን ዙፋንና የዲያብሎስ የሞትና የባርነት መንግስታዊ አገዛዝ በምድሪቱ ውስጥ የሚቆየው ከሶስት እስከ አራት ትውልዶች ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ ይሆናል ማለት ነው። ከዚህ በኋላ አንድ ምስክር ስለሆነው ጥፋት ሁሉ በዛ ህዝብ ላይ በሰማይና በምድር ሁሉ ፊት በመሰከረ ጊዜ በዚህ የጥፋትና የሞት አገዛዝ ሥርዓት ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ይሆናል ማለት ነው።

ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ዲያብሎስን አምላኪዎቹ መሀመዳውያን በስደት መልክ ወደ አክሱም-ኢትዮጵያ ግዛት ወደ ዛሬዋ ትግራይ ውቅሮ ገብተው በሰፈሩበት ወቅት መሀመዳውያኑ በአጋንንት አጠራር “አል-ነጃሺ” በተባለው የያኔው የኢትዮጵያ ንጉሥ አቀባበል ሲደረግላቸው ከናግራን ደቡብ አረቢያ ግፍ ሲሰራባቸው የነበሩ ክርስቲያኖች መስለውት ነበር። (የክርስቶስን እና የእናቱን የእመቤታችንን ስም እየጠሩ ‘ሲያስለቅሱት’)። መሀመዳውያን ለእራሳቸው ዲያብሎሳዊ አምልኮ አመቺ በሚሆን መልክ ብዙ ያልተፈጸሙና የተሳሳቱ የታሪክ ትረካዎች ለመላው ዓለም እንዳሰራጩት ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡም አል-ነጃሺ ቅብርጥሴ የሚሏቸው ነገሮችን ሁሉ አባቶች ከደበቋቸው የታሪክ መረጃዎች ከልሶ ማሳወቅ ግድ ይላል። በቱርኮች ከተመራው ከመጀመሪያው የግራኝ አህመድ ወረራ እስከ ዛሬው በአህዛብና መናፍቃን በሚመራው የግራኝ አህመድ ዳግማዊ ወረራ ድረስ ሁሉም ጂሃዳዊ ተልዕኮ ያላቸው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማጥፋት፣ የእስልምናን ምስጢር ሊያጋላጡ የሚችሉትን ቅርሶች እየፈለጉ ለማጥፋት ወዘተ ነው።

እስከ ታላቁ ክርስቲያን ንጉሥ አፄ ዮሐንስ ፬ተኛ(እንደ ንጉሥ አርማህ በአህዛብ ተታለው ክርስትናን የተቀበለች ሴት በስህተት እስከ አገቡ ድረስ)በአክሱም ጽዮን ሲነግሡ የነበሩት ነገሥታት ሁሉ ፈሪሃ እግዚአብሔር የነበራቸው የአህዛብን ዲያብሎሳዊ ምስጢር የነቁበትና አህዛብን ከቅድስት ሃገራቸው ከኢትዮጵያ ለማስወገድ መለኮታዊ ፈቃድና ፍላጎት የነበራቸው በመሆኑ በበተለይ ዛሬ ትግራይ በምንላት ክፍለ ሃገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁልጊዜ በጠላቶቻቸው ላይ ድል እየተቀዳጁ እስከ ዛሬው የአራተኛው ትውልድና የአህዛብ መገርሰሻ እስከሆነው ዘመን ድረስ ሊዘልቁ በቅተዋል። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።

👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው

☆፩ኛ. የህወሓት/የኢሕአዴግ/የኦነግ/የብልጽግና ትውልድ

☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ

☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ

ናቸው።

😈 እንግዲህ ይህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።

✞✞✞[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፱]✞✞✞

፲ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።

፲፩ ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።

፲፪ እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።

፲፫ እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።

፲፬ ከእናንተም ዘንድ እገኛለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ምርኮአችሁንም እመልሳለሁ፥ ከአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እናንተንም ካሳደድሁበት ስፍራ ሁሉ እሰበስባችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተንም ለምርኮ ወዳፈለስሁበት ስፍራ እመልሳችኋለሁ።

💭 ላይ ባለው የቪዲዮ ምስል ላይ የሚታየውን የሞሮኮ መሀመዳዊ ስንመለከት፤ ሆዱ ላይ የሴት ልጅ ሃፍረተ ስጋ የመሰለ ቅርጽ ሰርቶ ይታየናል። በዚህ ቅርጽ የተሠራው እና መሀመዳውያን ለሃጂ የሚስሙት የመካው ካባ ጥቁር ድንጋይ ነው። (እንዳንስቅ!)

“ዲጂታል ወያኔ” በታበለው ሜዲያ ላይ የሚታዩ ፕሮግራም አቅራቢ ወንድሞቻችን እና እኅቶቻችንም በአንገታቸው ዙሪያ ኢትዮጵያዊ/አክሱማዊ/ትግርዋይ ያልሆነ ባለ ብዙ ቀለማት የአህዛብ ሻርፕ እየጠመጠሙ ሲያቀርቡ ይታያሉ። ይህ ከዚያች ኮከብ ጋር ሲደመር እላይ እንዳወሳሁት ብዙ መለኮታዊ መዘዝ አለው። ከዚህ አህዛባዊ ልምድ ተቆጥበው የትግራዋይን ነጭ ነጠላ ቢጠመጥሙ ምን ያህል ደስ ባለን።

_______________________________________

View Post

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: