Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አረብ ሊግ’

Islamic Prize Awarded to Genocider Abiy Ahmed Ali for Massacring a Million Ethiopian Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2022

💭 አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለጨፈጨፈውና የዘር ማጥፋት ወንጀሉን ለቀጠለው አውሬ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ👹 የእስልምና ሽልማት ተበረከተለት

👹 ኤዶማውያን ለክፉው ዘር አጥፊ አብይ አህመድ አሊ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ሸለሙት ፥ በቀጣዩ ዓመት ደግሞ ሰሜኑን ስልታዊ በሆነ መልክ አስርቦ ይጨርስላቸው ዘንድ ለዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 የኖቤል ሰላም ሽልማትን ሰጡት። አሁን ደግሞ እስማኢኤላውያኑ አረቦች ለግራኝ የ2022ትን ኢስላማዊ ‘ጂሃድ ሽልማት’ ሰጡት።

  • ☆ የሰላም ሽልማት = የዘር ማጥፋት ፍቃድ
  • ☪ ኢስላማዊ ሽልማት = ለጂሃድ ሽልማት

👹 የዓለማችን ቍ. ፩ ክርስቲያኖችን ጨፍጫፊ የሆነውን አረመኔ ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ያስተናገድሽው ጂቡቲ፤ ወዮልሽ! 🔥

ይህን ሁሉ ማለቂያ የሌለው ጉድ በሁለት ዓይኖቹ እያየ ዛሬም ከእዚህ በእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ከሚደገፈው አረመኔ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብሮ በኢትዮጵያ እናት በአክሱም ጽዮን ላይ የተስለፈ ሁሉ ለጥልቁ ጉድጓድ፣ ለገሃነም እሳት እራሱን የሚያዘጋጅ አህዛብ እንጅ የክርስቶስ ቤተሰብ ወይም ኢትዮጵያዊ በጭራሽ ሊሆን አይችልም! ፈጽሞ!

🔥 በነገራችን ላይ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ የሆኑት ሕወሓት፣ ሻዕቢያ ፣ ኦሮሙማ ብልጽግና እና የጎንደር ኦሮማራዎች ሰሞኑን በጋራ በድጋሚ በከፈቱት የርሸና እና ጭፍጨፋ ጂሃድ ኦሮሞ ያልሆነውን ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ እየመነጠሩ በማውጣት በድሮን ሲጨፈጭፏቸው ፥ አህዛብ ወራሪ ኦሮሞዎችን ግን በ”ምርኮኛ” ስም ወደ መቐለ እያስገቡ ከኤሚራቶች በተገኘ ኬክና የማንጎ ጭማቂ በመቀለብ ላይ ይገኛሉ።

🔥 እየተካሄደ ያለው ‘ጦርነት’ በምንሊክ የደቡብና የአደዋ ጋሎች የተሤረ ጽዮናውያንን የማጥፊያ ዘመቻ ነው

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫፤]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

👹 Edomites Awarded The 2019 Nobel Peace Prize to the evil genocider Abiy Ahmed – and Ishmaelites gave him The 2022 Islamic ‘Jihad Award’

  • ☆ Noble Peace Prize = License for Genocide
  • ☪ Islamic Prize = A reward for Jihad

💭 The Nobel Peace Prize That Paved the Way for War | NYTimes

❖❖❖[Psalm 83:5-8]❖❖❖
“For they have conspired together with one mind; Against You they make a covenant: The tents of Edom and the Ishmaelites, Moab and the Hagrites; Gebal and Ammon and Amalek, Philistia with the inhabitants of Tyre; Assyria also has joined with them; They have become a help to the children of Lot. Selah.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አረብ ሊግ | እነ ሸህ ሰይጣነህ ኢትዮጵያን ኮነኑ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2017

የአረብ ሊግ ሥራ አስኪያጁ (ምን ይሆን ሥራው?)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ አርቦች ደህንነት መጓደል ምክኒያት ስለሚሆን በጣም አሳስቦኛል፤ ኢትዮጵያ ከእኛ ጋር እየተባበረች አይደለም፣ እንዲያውም የአባይን ውሃ በመስኖ ውስጥ ጥቅም ላይ ለማዋል ማሰቧ አሻሚ ነው” ሲሉ በኢትዮጵያ ላይ ውንጀላቸውን አሰምተዋል።

ይህን መሰሉን የአረቦች አብራካዳብራ ውንጀላና ዛቻ፡ ባለፉት ጥቂት ሳምንታት፣ አላሙዲን በታሠሩበት ማግስት፡ በተደጋጋሚ ሲሰነዘር እየሰማን ነው። አንዴ አላሙዲን ነው፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ኳታር ናት ለግድቡ የሚሆነውን ገንዘብ የስጧቸው እያሉ መርዛቸውን በመርጨት ላይ ናቸው። ሁሉም ነገር አስቀድሞ በደንብ የተቀነባበረ ነው። ባለፈው ሳምንት የግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ ነበሩ ሲዝቱና ሲፎክሩ የነበሩት። በኢትዮጵያ ላይ ዛቻ ውድቀታቸውን እንደሚያስከተል ከቀደሙት መሪዎቻቸው አልተማሩም ማለት ነው። ዛቻውን በሠነዘሩ በሳምንቱ ነበር ሲናይ በርሃ የሱፊዎች መስጊድ ላይ ጥቃት ደርሶ 300 ግብጻውያን ለመገደል የበቁት።

ይህ የመስጊድ ጥቃት፡ እኔ እንደታየኝ፡ በጸረ-ክርስቶሷ ቱርክ ነበር የተቀነባበረው፦

[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፳፯]

ነገር ግን አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ ዕቃውን ሊበዘብዝ የሚችል የለም፥ ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል።

የኦቶማንን/ኡስማን ካሊፋትን እንደገና ለማነሳሳት በመታገል ላይ ያለቸው ቱርክ የሱፊ እስልምና አገር ነች፤ ኢትዮጵያም ያሉ ሙስሊሞች ሱፊዎች ናቸው፤ “ነጃሺ” እያሉ የሚጠሩትን መስጊድ በፈቃዴ አድሳለሁ ማለቷ የረጅም ጊዜ ዕቅድ ስላላት ነው፣ ስኳሩንና ምድጃውን እንዲሁም አገሯ የከለከለቻቸውን ድራማዎች ይዛ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷም ያለምክኒያት አይደለም፤ ቱርክ ግብጽን የመቆጣጠር እቅድ ስላላት ግብጽን በአባይ በኩል ከምትቆጣጠራት ከኢትዮጵያ ጋር ለጊዜው እንደ እባብ መለሳለሱን ስለመረጠች ነው። “ሱፊዎች የአይሲስ ሽብር ሰለባ መሆን የለባቸውም” በሚል ሃሳብ ቱርክ በ አልሲሲ መስተዳደር ላይ ጫና ታደርጋለች። ለግብጽ በጣም ከባድ የሆነ ጊዜ ነው እየመጣባት ያለው።

300 ሚልየን የሚሆኑ እነዚህ እርጉም አረቦች የራሻችን ብቻ የሚሏቸው 22 ሰፋፊና አገሮች አሏቸው፤ ለራሳቸው ብቻ። ሰይጣን አምላካቸውም ከምድሮቻቸው በታች ጥቁሩን ምራቁን(ነዳጅ ዘይት)አውጥተው እንዲሸጡና ዓለማችንንም እንዲበጠብጡ አድርጓቸዋል። ለኢትዮጵያውያን ያለችን አንዲት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። አረቦቹ በምዕራባውያኑ አበረታችነት ለዘመናት በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ እየገቡ ሲያውኩን፣ ሲተናኮሉን እና እርስበርስ ሲያባሉን ቆይተዋል። አሁን የእብሪትና ትዕቢት ጊዚያቸው እያለቀ ስለሆነ፤ ኢትዮጵያ ተገቢውን ቅጣት ታሳያቸው ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ አላት። 1400 ዓመት የፈጀው የአስከፊው ውድቀታችን ዘመን አክትሟል፤ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንጎሳቆልበትና የእነዚህ ደካሞች መቀለጂያና መሳለቂያ የምንሆንበትን ዘመን ጨርሰናል።

ስለዚህ ለእነዚህ አረቦች አርፋችሁ ተቀመጡ፡ አሊያ አንድ ኩባያ ውሃ እንኳን ከአባይ አታገኙም! ብለን አሁን ልንነግራቸው ይገባናል። ዝምታው ይብቃ!

Arab League “Extreme Concern” over Ethiopia’s Nile Dam

Worries over water security for millions of people prompted the Arab League yesterday to say it is following “with extreme concern” talks between Egypt, Sudan and Ethiopia over the latter’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), which it is building on the Blue Nile.

Ethiopia was not “cooperating and coordinating enough”, said Ahmed Abul-Gheit, secretary general of the league, a regional association of 22 countries in Africa and the Middle East.

We do not feel that Ethiopia was cooperating and coordinating enough. The Ethiopian plans to operate the dam and use its water in irrigation are ambiguous and concerning,” he said, reports Egyptian news site Ahramonline.

Has The Arab League Ever Actually Done Anything For The Arabs?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: