Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አረብኛ’

ቀጣፊው ፍየል Al Jazeera | “ኢትዮጵያውያን ህጻናት ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ የተሻለ መናገር ጀምረዋል” ይለናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2017

ከእኛ ከእራሳችን ጉያ ወጥቶ ልናስብበት የሚገባንን ጉዳይ ጠላታችን ይጠቁመናል። ልክ ባለፉት ሳምንታት ላይ፣ በሊቢያ የሚታየውን አንገፍጋፊ የባርነት ቅሌት ለመቃወም ለንደን ያሉ አፍሪቃውያን ሲወጡ ወኪላቸውና አፈቀላጢያቸው የነበረው አረቡ ግለሰብ እንደነበረው።

አልጀዚራ የሰጠን ማብራሪያ፦ የአረብ ሳተላይት ብዙ የህፃናት ፕሮግራምን በአረብኛ ስለሚያስተላልፍ ነው የሚል ነው

የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው። አዎ! አልተሳሳቱም፤ ስይጣን ከሁሉም አቅጣጫ ነው በህጻናቶቻችንና በሴቶቻችን ላይ ጦረንቱን የከፈተባቸው። ኢትዮጵያን ቀስበቀስ፣ በማዝናናትና በጸጥታ እንደ ሱዳን ለማውደቅ ነው እነዚህ እርኩስ አረቦች እና እ/ንግሊዞች በመታገል ላይ ያሉት።

ፀሐይ” የሚለውን የህጻናት ፕሮግራም የባሃይ እስላሞች ነበር የሠሩት፤ እነርሱም እባባዊ ድብቅ መልዕክቶች ያዘሉትን ተንቀሳቃሽ ስዕሎች አዝናኝ በሆነ መልክ በማቅረብ ህጻናቶቻችን ቅንጭላት ውስጥ ለመግባት ሞክረዋል።

ቃና ቴሌቪዥን ሊዘጋ ነው የሚል ጭምጭምታ ሰሞኑን ሲወራ፡ በሉሲፈራውያኑ ዔሳውያን የምዕራቡ ግብዞች ደጋፊነት የተቋቋመው የእስማኤላውያኑ አልጀዚራ ከትናንትና ወዲያ ባወጣው ርዕስ ሥር የሚከተለውን አለ፦

የቃና ቲቪ መከፈት የሜዲያ ነፃነት መኖሩን ያመለክታልን?

በዚህም ጽሑፍ፦

  • ቃና የውጭ አገር ፊልሞችን በአማርኛ ተርጉሞ እንደሚያሳይ
  • ቃና በጣም ብዙ ተመልካቾች እንዳሉት
  • ቃና የኢትዮጵያውያን ባህል ለማሻሻል (ለመለወጥ) እንደሚሞክር
  • ቃና ከአፍጋኒስታን እንደሚተላለፍ
  • በአረብሳት ብዙ ፕሮግራሞች በአረብኛ እንደሚተላለፉ
  • ስለዚህ የኢትዮጵያ ህፃናት ከአማርኛ ይልቅ አረብኛ የተሻለ እንደሚናገሩ

አስቀምጦልናል።

ያው እንግዲህ፤ ዓላማቸው ምን እንደሆነ ዓይናችን ያያል፤ የሚፈልጉትንም ፊትለፊት በድፍረት እየነገሩን ነው።

አልጀዚራን ቢቢሲን እና ሲኤን ኤን የመሳሰሉትን የቴሊቪዝን ጣቢያዎች፣ አልፎ አልፎ ሞኒተር ለማድረግ ካልሆነ በቀር ከፍቼ የማየት ፍላጎት የለኝም፤ ድህረገጾቻቸው ውስጥ መግባት ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል፤ የተያያዘ ነገር ከሌለ።

ግን፤ ተንኮለኞቹ አልጀዚራና ቢቢሲ እንደ ኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ በሆኑ ሕዝቦች ላይ መጥፎ አቋም እንዳላቸው የሚታወቅ ነው።

ለምሳሌ አልጀዚራ ለኦሮሞዎች እንታገላለን ለሚሉት ጡት ነካሽ ከሃዲዎች፡ መድረኩን መስጠቱ የሚገርመን ነገር አይደለም። ኦሮሞ የሚለው ኮድ እስላም ለማለት ነው፤ ልክ አማራ ወይም ትግሬ በሚሉት ኮድ ጀርባ በክርስቲያኖች ላይ ቀስታቸውን ማነጣጠራቸውን እንደሚደብቁት

ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸውም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ማጥፋት ነው።

የአልጀዚራ ጽሑፍ ላይ፦ ቃና ቲቪ “የመግባቢያ ቋንቋ” (ሊንጉዋ ፍራንካ) አማርኛ የውጭ ፊልሞችን እየቀረበ ለሁሉም ያቀርባል፣ ኢትዮጵያ ከ80 በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት አገር ስለሆነች በአማርኛ ነው የሚግባቡት አለ። የተንኮለኛው እንግሊዛዊ መልዕክት ግን “የኢትዮጵያ ብሔሮች ከ25 ዓመታት በኋላ እነደ ቀደሙ እርስበርስ በአማርኛ መግባባት ስለማይችሉ አሁን እንግሊዝኛን እና አረብኛን የግድ መጠቀም ይኖርባቸዋል” ማለቱ ነው። አሁን ባይቻልም በመጪዎቹ ዓመታት።

አንድ ዓለም ሥርዓትን ለመመስረት የተፈቀደላቸው ቋንቋዎች፦

  • እንግሊዝኛ
  • ስፓኒኛ
  • ፈረንሳይኛ
  • ሩሲያውኛ
  • ቻይንኛ
  • አርብኛ

ብቻ ናቸው (ሁሉም የተባበሩት መንግስታት የመስሪያ ቋንቁዎች ናቸው)

ስለዚህ አንዱ ዓላማቸው፦

ኢትዮጵያኛውን ቋንቋ፡ ልክ ግእዝን ቀስበቀስ እንዳደከሙት፣ አማርኛውንም ቀስበቀስ አጥፍተው በእንግሊዝኛና አረብኛ መተካት ነው። ቀደም ሲል በአውሮፓውያን ግፊት ኦሮምኛ በላቲን እንዲጻፍ የተደረገውም በዚህ መንገድ አማርኛን ማጥቃት እንዲችል ነው።

በሴቶች እና በህፃናት ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት፦

ምዕራባውያኑ ዔሳውያኑ የሠሯቸውን ካርቱኖች በአረብኛ በማቅረብ ህፃናቶቻችንን ገና በልጅነታቸው ሲያጠምዱ ሴቶቻችንን ደግሞ በቱርክ ድራማ እየመረዙ ነው።

ቪዲዮው ላይ የሚታዩት ውብ መንፈሳውያን ህፃናት አያሳዝኑንምን? እነዚህ ንጹሕና የዋህ ህፃናት ምን ዓይነት ወደፊት እያዘጋጃችሁልን ነው? ለራስችሁ ብቻ አታስቡ የኛን ወደፊት አታበላሹብን የቤት ስራችሁን ስሩ፣ ተዋጉልን እንጂ! እያሉ እኮ ነው። ምን ዓይነት ጭካኔ ነው? መላዕክቶቻቸው እኮ ሁሉንም ይቀርጻሉ፤ ኧረ በኋላ እንዳይረግሙን!

እግዚአብሔር እነዚህን እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን እርኩሶች ከአጠገባችን ያርቅልን፣ ውድቀታቸውንም ያፋጥንልን!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ነው | ዓይኖቿ ታመው ጽሁፉ ሁሉ አረብኛ (እባብ) መስሎ ይታያት የነበረችው እህታችን በመድኃኔ ዓለም ድንቅ ጸበል ተፈወሰች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2017

የሚገርም ነው፤ የአረብኛ ጽሁፍ እባባዊ ቅርጽ ነው ያለው፤ ለምሳሌ፡ ምስሉ ላይና በአንዳንድ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ተለጣጥፎ እንደምናየው፣“አላህ” የሚለውን የአረብኛ ጽሁፍ ጠመዝማዛና ትልቅ ዘንዶ የሚመስል ቅርጽ የያዘ ነው፦

እህታችን የታያትም ይኽው ነው፤ ከሰውነቷ የወጣላትም እባብ የዲያብሎስ ጋኔን መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም። የክርስቶስ ልጆች የሆኑት ኢትዮጵያውያን በሞኝነታችንና በደግነታችን ሊጎዱን ከሚችሉት ሰዎች ጋር እንቀርባለን፣ ከመቀራረባችንም የተነሳ ለመነጣጠል ይከብደናል፤ ይህንም እንደ መፈቃቀር አድርገን ነውና የምናየው ትክክለኛ ተግባር የፈጸመን አድርገን ነው የምንወስደው። ይህ ግን ከፍተኛ ስህተት ነው፤

እግዚአብሔር አምላካችን፦

ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮]

ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭]

ይለናል። ይህም የእግዚአብሔር ትዕዛዝ እንጂ የሰው አይደልም።

ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊም በሃይማኖታዊ ጉዳይ ላይ ምን ያህል ጠንቃቆች መሆን እንደሚገባን ሲናገር

ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህንም ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አትበሉት፤ ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና።[ኛ ዮሐ፲፩]

በማለት አርቀን እንድናጥርና እንድንጠነቀቅ አስተምሮናል፡፡

ቅዱስ ጳውሎስም

ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን፣ መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፣ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤ እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፣ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ[ሮሜ ፲፮፲፰]

በማለት ነግሮናል፡፡

እግዚአብሔር፡ በክርስቶስ አምላክነት ከማያምኑት ጋር አብረን እንዳንሆን በግልጽ እየነገረን፡ ግን እኛ በግትረነት “አብሮ መኖር ጥሩ ነው”እያልን፡ የክርስቶስ ጠላት ከሆኑት ጋር እንደባለቃለን፤ በዚህም ፈጣሪአችንን እንፈታተነዋለን፣ እኛም ኃጢአታችንና እዳችንን እንዲጨምር እናደርጋለን። ይህ ግትርነታችን ወይም ተፈታታኝነት ነው ይህ ሁሉ ክርስቲያን ወገናችን የዲያብሎስ አጋንንት ተጠቂ ለመሆን ያበቃው።

የኡጋንዳ ተወላጁ ሙስሊም በክርስቲያኖች እርዳታ በተዓምር ከሆዱ እባብ ወጣለት በሚለው በዚህ ቪዲዮ ላይ በትክክል እንደተጠቆመው፤

እያንዳንዱ ሙስሊም ውስጥ ጋኔን ወይም መንፈሳዊ እባብ አለ፤ ምንም እንኳን እነዚህን የጠፉ በጎች የሆኑትን ወገኖቻችንን መውደድ እና መርዳት ቢኖርብንም፤ ግን በየቀኑ ከነርሱ ጋር አንድ ላይ መሆኑ፣ አብረን መብላቱና ቡና መጠጣቱ፣ ባንድ አካባቢ መኖሩ፣ መተኛቱ ብሎም ለጋብቻ መብቃቱ ትልቅ ስህተት ብቻ ሳይሆን፣ እጅግ በጣምም አደገኛ ነው። በቤተክርስቲያናችም በኩል ይህ ጉዳይ በየቀኑ በሰበካ መልክ መቅረብ ይኖርበታል እላለሁ። በሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም፣ በእግዚአብሔር መንግሥት ተቀላቅሎና ተመሳስሎ መግባት እንደ ሌለ ሁሉ በዚህ ዓለም ያለችው ቤተ ክርስቲያንም የዚያ ወካይና መገለጫ እንደ መሆኗ የእርሷ ወገኖች ያልሆኑት ትለያችዋለች።

ዲያብሎስ እርሱንና ደቀመዛሙርቱን የገለጠበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። መንፈሳዊ አካል የሆነው ዲያብሎስ ስጋዊ አካል የሆኑትን (እስማኤላውያን + ኤዶማውያን (ዔሳውያን) ደቀመዛሙርቱ እንዲሆኑ ስለመረጣቸው አጋንንቱን እንዲሸከሙለት እያደረጋቸው ነው። በዚህም፡ ዲያብሎስ፡ ልክ እንደ ነቀርሳ፡ ጤናማ የሆኑትን አካላት እየፈለገ በማጥቃት መንፈሳቸውን ያውካል።

ለዚህ ነው የእስልምና ተከታዮች ያን የተቀበረባቸውን መንፈሳዊ እባብ፡ በተለይ ክርስቲያን ወደ ሆኑ ግለሰቦች የማጋባት ግዴታ ያለባቸው። ይህንም እምነታቸውም መጽሐፋቸውም በግልጽ ያዛቸዋል፤ ፍሬውንም አንዳንዶቻችን አሁን በግልጽ ለማየት በቅተናል። የብዙ ክርስቲያኖች በመንፈስ መታወክም የሚያሳያን ይህን ሁኔታ ነው።

ቸሩ እግዚአብሔር አምልካችን ግን፡ የኛን ሞኝነት፣ ድክመትና በግነት በሚገባ ስለሚያይ፡ ምናልባት በአገራችን ታይተውና ተሰምተው የማይታውቁትን ተዓምራት በአሁኑ ሰዓት እየገለጸልን ነው፤ መላእክቱን እየላከልን ነው፣ ነፋስ ቀያሽ የሆኑትን ቅዱሳኑን እያቀረበልን ነው፣ ሳተላይት አውራጅ የሆኑትን የጸሎት አባቶችና እናቶች እየሰጠን ነው፣ ፈውስ የሚሰጡትን ጸበላት በየቦታው እያፈለቀልን ነው።

ከወዳጆችህ ጋር ብቻ ሳይሆን ከጠላቶችህም ጋር እንኳ ሳይቀር በሰላም ኑር፤ ነገር ግን እንዲህ የምልህ ካንተ ከግል ጠላቶችህ ጋር እንጂ ከእግዚአብሔርና ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ጋር አይደለም፡፡አንድ ገዳማዊ አባት

ሰውን ከእግዚአብሔር ከሚለየው አጉል ሰላም ይልቅ ከእግዚአብሔር የማይለየው ጦርነት ይሻላል፤ ስሜታዊ ከሆነና ለቤተ ክርስቲያን ዘለቄታዊ ጉዳት ከሚኖረው ስምምነትና አንድነት ይልቅ ስለ ሃይማኖት መጠበቅ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ የሚኖረውና ለዚህ ሲባል የሚሆን አለመስማማት ይሻላል፡፡ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ

እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: