💭 እስክንድርያ ግብጽ ፥ ማክሰኞ መጋቢት ፲፫/፳፻፲፬/ 2014 ዓ.ም
❖ Pillar of Fire -The Ten Commandments 1956
❖ የእሳት ዓምድ – አሥርቱ ትእዛዛት ፲፱፻፶፮
❖❖❖[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፫፥፳፩፡፳፪]❖❖❖
“በቀንና በሌሊትም ይሄዱ ዘንድ፥ መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ሄደ። የደመና ዓምድ በቀን፥ የእሳት ዓምድ በሌሊት ከሕዝቡ ፊት ከቶ ፈቀቅ አላለም።“
❖❖❖[Exodus 13:21-22]❖❖❖
“By day the Lord went ahead of them in a pillar of cloud to guide them on their way and by night in a pillar of fire to give them light, so that they could travel by day or night. Neither the pillar of cloud by day nor the pillar of fire by night left its place in front of the people.”
_____________