Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አምባገነን’

A Day Before NZ PM, Jacinda Ardern Announced Her Resignation, This Was Posted on PT: By coincidence?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2023

💭 በኮቪድ ወረርሽኝ ሳቢያ ኒው ዚላንድ አምባገነናዊ ሥርዓት ለማራመድ ስትታገል የቆየችው ወስላታዋ የኒው ዚላንድ ጠቅላይ ሚንስትር ‘ጄሲንዳ ‘ኤልዛቤል’ አርደን’ ከሥልጣኗ እንደምትወርድ ካሳወቀች አንድ ቀን በፊት ይህ አስገራሚ መረጃ ወጥቶ ነበር፤ እንደው በአጋጣሚ?

🛑 ምዕራባውያን ሕዝቡን አምባገነናዊ በሆነ መልክ ተቆጣጥረው ለማስተዳደር ይችሉ ዘንድ ኒውዚላንድ የቤታ ሙከራ ናትን?

አዎ፤ እንዴታ! ኢትዮጵያም ለዚህ ቤተ ሙከራ በሉሲፈራውያኑ ከተመረጡት ጥቂት ሃገራት መካከል ዋናው ናት። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ይህን ነው የሚጠቁመን!

በነገራችን ላይ፤ ብልጦቹ ምዕራባውያን ከማህበረሰቡ በኩል የሚወጣው ሙቀት እየጨመረ ሲመጣ፤ “ቻው!” ብለው ከስልጣናቸው ገሸሽ ይላሉ፤ (በብሪታኒያ ቦሪስ ጆንሰንን በኒው ዚላንድ ደግሞ ጃሲንዳ አርደንን አየን) የእኛዎቹ አረመኔዎች ግን ከሚሊየን በላይ ዜጎችን ጨርሰውና አስጨርሰው ዛሬም ሱፋቸውን ለብሰውና በከረባት ታንቀው ወይንም እንደ ሕወሓቶች ያረጀውን አስቀያሚ የቡድናቸውን መለዮ አጥልቀውና የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራን እያውለበለቡ ለሺህ ዓመት ሥልጣን ላይ ሙጭጭ ብለው ለመቆየት ይሻሉ። ወራዶች!

💭 Is New Zealand A Beta Test For Western Governments Micromanaging The Populace?

👉 by Planet Today – Wednesday, January 18, 2023

In the wake of the covid pandemic lockdowns and mandates, many western nations and states in the US witnessed a new eye opening level of government intrusion into the daily lives of citizens. Some, however, dealt with worse scenarios than others.

New Zealand in particular has popped up time and time again over the past couple of years with some of the most draconian restrictions on the public, and sadly the trend has not stopped just because the pandemic lockdowns stopped. The island nation seems to be intent on setting the standard for authoritarian policies and government micromanagement, and a series of recent laws are driving home the reality that they do not intend to relent.

Flashback: In 2018, New Zealand banned all offshore oil drilling exploration in the name of instituting a “carbon neutral future”, meaning tight energy restrictions are forthcoming in NZ as the decade progresses.

In 2019, NZ banned all semi-automatic weapons after the Christchurch mosque shootings, punishing millions of law abiding citizens for the crimes of one man. Video evidence of the Christchurch shootings is suspiciously illegal in NZ, and anyone caught viewing or downloading the event can be prosecuted. The gun bans were enforced just in time for the pandemic lockdowns.

In 2020, the government introduced internet censorship legislation which would give them the power to selectively filter “dangerous content.” Most of the provisions were ultimately scrapped after a public backlash, but future censorship remains a priority for the government.

In 2021, New Zealand Prime Minister and associate of the World Economic Forum, Jacinda Ardern, openly admitted to constructing a two tier society in which the vaccinated enjoy normal access to the economy, travel and social interaction while the unvaccinated would be deliberately choked with restrictions until they “chose” to comply and accept the mRNA jab.

It should be noted that the Ardern and the New Zealand government were made aware on multiple occasions in 2021 by medical professionals of the risks of Myocarditis for people 30 years old and under associated with the vaccines.  They ignored the warnings and pushed forward with mass vaccination campaigns anyway, including attempts to introduce vaccine passports. 

This was not necessarily unique, though, as many western countries made similar dismissals of vaccine concerns and tried to promote passports.  That said, New Zealand was one of the few in the west that built actual covid camps designed to incarcerate people with the virus in forced quarantine.  The camps, referred to as “compulsory quarantine facilities”, were administrated by the NZ military, leaving no doubt that these were prisons rather than resorts.

The Primer Minister was finally forced to scrap a large number of covid mandates last year as evidence mounted that lockdowns and masks were mostly useless in preventing the spread of the virus, and that the vaccines do not necessarily stop covid contraction and transmission.  The fact that  the vaccinated now make up the majority of covid deaths is proof enough that the vaccines do not function as officials originally promised. The process of centralizing power has not stopped, though – The tactics have simply changed. 

NZ has introduced a multitude of oppressive laws post-covid that add up to a freedom suffocating atmosphere for the public.

In November, the government implemented a law which forces large financial institutions to disclose climate related risks associated with their investments.  The implications are far reaching, and ostensibly this puts pressure on banks and lenders to avoid financing businesses that are a “carbon emissions risk.”  Meaning, if you want a loan from a bank and the government determines you are a “carbon polluter,” then you likely will not get the loan.  This could include anything from large manufacturers to dairy farms.

Speaking of farms, NZ has banned the use of caged chicken farming across the country, creating a massive egg shortage which has led to high prices (This is taking place coincidentally right after the US government culled over 50 million chickens in 2022 due to “avian flu”, also causing high prices in America).

Feeling stressed about this mess and want to smoke a cigarette?  Those are getting banned in NZ, too.  In an unprecedented move, the government has passed a law which blocks any person under the age of 18 as of 2023 from buying cigarettes for their entire lives.  Meaning, cigarettes will be slowly phased out as the younger generation grows older. Are cigarettes a health risk?  Yes.  But, governments claim that costs to socialized medicine give them a rationale to control people’s personal habits.  Today it’s cigarettes; tomorrow it could be anything bureaucrats deem unhealthy regardless of actual science.

And that brings us to NZ’s latest authoritarian measure, the Therapeutic Products Bill, which if passed will give the government far reaching authority to manage and restrict the manufacture or sale of natural health supplements.  Want to avoid big pharma and their untested products by taking care of your own body?  You’re not allowed.  Alternatives will be erased leaving only drugs and jabs.

This is not only the end result of the western fall into socialism, New Zealand seems to represent a test case for increasing violations of individual liberties and individual choice. New Zealand could yield a vision of the future for many other nations should western populations respond passively.

👉 Courtesy: Planet Today

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Klaus Schwab, George Soros Pull Out of WEF Davos Summit At The Last Minute

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2023

💭 የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ መስራችና የስብሰባው አዘጋጅ/ጋባዥ፤ ክላውስ ሽቫብ እና ሃንጋሪ-አሜሪካዊው ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ በመጨረሻው ደቂቃ ከዘንድሮው ዳቮስ/Davos ስብሰባ ወጡ።

የሚገርም ነው፤ ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ ያልተገለጸ “የጤና ችግር” እያጋጠመው መሆኑን አስታውቋል።

ጀርመን-ፊንላንዳዊው የፖለቲካ አክቲቪስት ኪም ዶትኮም ቀደም ሲል በኒውስፓንች የታተመውን የዜና ዘገባ በመጥቀስ “የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በፍርሃት እየተራወጡ ነው።” ሲል አውስቷል።

ጆርጅ ሶሮስ እና ክላውስ ሽቫብ በተዘዋዋሪ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ለተሠራው ግፍና ወንጀል በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂ ከሆኑት ሉሲፈራውያን መካከል ናቸው። ፈጠነም ዘገየም ሁሉም ፍርዱን ያገኛል!

💭 Klaus Schwab has followed George Soros in suddenly pulling out of the World Economic Forum annual summit in Davos, being held from today until January 20.

Citing an unexpected “scheduling conflict”, Soros announced on the weekend that he would not be attending the WEF meeting on Monday.

For his part, Schwab announced he is suffering an unspecified “health complaint” and is not expecting to be able to attend the Davos summit.

The unexpected announcements by the two globalist kingpins has set tongues wagging, with many Davos attendees said to be concerned about what is really happening behind the scenes.

Kim Dotcom cited a news report previously published by Newspunch to suggest the elites are running scared.

However, Soros and Schwab’s absences have not stopped the rank and file of the elite from swarming into the globalist headquarters in the Swiss town to participate in the annual summit.

Hundreds of globalist elites landed in private jets in the last few days in airports around Davos to discuss so-called global challenges, such as climate change, behind closed doors.

The rich and powerful are swarming to Davos to discuss climate and inequality behind closed doors using the most unequal and polluting form of transport: private jets,” Klara Maria Schenk, transport campaigner for Greenpeace’s European mobility campaign, told news website Politics.co.uk.

Greenpeace published a new report that showed 1,040 private jets flew in and out of airports around Davos for last year’s meeting, causing CO2 emissions from private jets to increase four times more versus a weekly average.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Folks Going to Davos for the WEF Conference do NOT Want Vaccinated Pilots.

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

✈️ ለ WEF ኮንፈረንስ ወደ ዳቮስ የሚሄዱ ሰዎች የተከተቡ አብራሪዎችን አይፈልጉም

✈️ Unvaxed Pilots and Crew Required for WEF Davos Elites

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Hypocrisy of WEF Elites: One in Ten Travelled to Davos by Private Jet

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

💭 ግብዞቹ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች፤ በዳቮሱ የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ በአካባቢ ጥበቃ ዙሪያ ይወያያሉ ከተባሉት ተጋባዦች መካከል ከአሥሩ አንዱ በግል ጄት ወደ ዳቮስ ተጉዟል።

የዚህ መድረክ መስራች የሆነው ዘንዶው የግራኝ አብዮት አህመድ አዛዥ ጀርመናዊው ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ በሕመም ምክኒያት በስብሰባው መክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ እንደማይገኝ ተገልጿል።

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲከፈት እነ ግራኝን ካበረታቱት ሉሲፈራዊ ተቋማት መካከል አንዱ ይህ መድረክ ነው። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ወደ ስዊዘርላንድ እንዲመጡ ያደረጉት ይህ መድረክ እና ቢል ጌትስ ናቸው። ዛሬ በግልጽ እንደምናየው በጥንታውያኑ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ለማካሄድ በሁሉም አቅጣጫ በደንብ ነው የተዘጋጁበት።

✈️ Sky-High Hypocrites: Davos Elites Hit Turbulence over Love of Private Jets

👉 Courtesy: Breitbart News

The globalist elites and their private jets are now landing in Davos, Switzerland, for yet another World Economic Forum (WEF) built on a week of fine dining and billionaire back slapping in luxurious surrounds – with a few meetings in between.

As they do they’re drawing contempt for their hypocrisy as elsewhere mere mortals are hectored to stop their own use of regular commercial air travel in the name of saving the planet.

More than a thousand private jets delivered dignitaries to last year’s summit in the plush Swiss holiday resort, a Greenpeace study revealed on Friday, and the sheer volume of flights generated four times the carbon dioxide emissions such aircraft would create in an average week, according to the report.

Greenpeace released the analysis, conducted by Dutch consultancy CE Delft, ahead of this year’s round of moneyed self-congratulation which begins tomorrow.

Europe is experiencing the warmest January days ever recorded and communities around the world are grappling with extreme weather events supercharged by the climate crisis,” Klara Maria Schenk, transport campaigner for Greenpeace in Europe, said in a statement.

Meanwhile, the rich and powerful flock to Davos in ultra-polluting, socially inequitable private jets to discuss climate and inequality behind closed doors,” Schenk added, noting the WEF has long warned of impending doom because of the “world-wide disaster” of climate threats.

Of all the 1,040 private jets studied, 53 percent were for short-haul trips less than 466 miles, while 38 percent were under 311 miles, according to the report.

Greenpeace accused attendees of “ecological hypocrisy” before asking just why the WEF claims it is committed to the global goal of keeping warming below 1.5 degrees Celsius (2.7 degrees Fahrenheit) when the emissions generated from all the private jets flying in and out of airports serving Davos last year were equivalent to those produced by about 350,000 average cars for a week.

Not that this is the first time the privileged Davos members have been accused of hypocrisy, demanding others change their ways while they board their luxury private jet transport.

The 2023 WEF meeting has a self-proclaimed goal of tackling the climate emergency and other “ongoing crises” and has called for “bold collective action.”

Private jet flights are not regulated in the E.U., but they are the most polluting mode of transport per passenger kilometre.

The French government has already banned short haul commercial flights where “green alternatives ” are available and New Zealand may follow soon.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

PERU Showing Us How to Get Rid of a Tyrant – Showing Ethiopia an Example to Follow

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2022

💭 መፈንቅለ መንግስት በፔሩ

የፔሩ ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲዮ የአስተዳደር አካሉን ባስቸኳይ መፍረሱን ካወጁ በኋላ በኮንግረሱ ከስልጣን ተባረሩ።

/ሮ ዲና ኤርሲሊያ ቦሉዋርቴ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ሕገመንግሥታዊው ፍርድ ቤት እንደ መፈንቅለ መንግሥት የገለፀውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ኮንግረስን ለመበተን ከሞከሩ በኋላ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ቦልዋርቴ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ነበሩ።

👉 ግን ወ/ሮ ዲና ቦሉዋርቴ ጥንታውያኑን የኢንካ ጎሣዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የተጠሩ ሌላዋ ኮሚኒስት የዓለም ኤኮኖሚክ ፎረም (WEF Davos) አሻንጉሊት ይሆኑን? ጋላኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥንታውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ያጠፋላቸው ዘንድ በእነ ክላውስ ሽቫብእና ጆርጅ ሶሮስየተመለመለ ከሃዲ አሻንጉሊት መሆኑ ግልጽ ነው።

እንግዲህ ታሪካዊቷ የኢንካውያን ሃገር ፔሩ አምባገነኖችን እንዴት ማጥፋት እንዳለብን አሳየችን ፥ይህ ኢትዮጵያ መከተል ያለባትን ምሳሌ ያሳያል

የሚገርም ነው ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት የኢንካ ዝርያ ካለባት ፔሩዋናዊት ጋር እ.አ.አ በ1438 ዓ.ም የተጀመረውን የኢንካ ግዛት ታሪክንና ምልክቶችን አስመልክቶ ስንነጋገር ነበር። የጽዮን ቀለማትንና የአምልኮ ሥርዓታቸውን ስታዘብ እነዚህ ሕዝቦች ምናልባት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ሳይኖራቸው አይቀርም የሚል ሃሳብ ኖሮኝ ነበር። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ።

በሌላ በኩል፤ ዓለማችንን በዋናነት የሚመግቡና ለአዳም ዘር መኖር በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፬/ አራት የምግብ ምንጮች አሉ። እነዚህ የምግብ ምንጮችና መልክአ ምድራዊ አመጣጥ/የተገኙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው፤

  • ስንዴ – ኢትዮጵያ
  • በቆሎ – ሜክሲኮ
  • ሩዝ – ፊሊፒኖች
  • ድንች – ፔሩ

💭 COUP D’etat in PERU

Peru’s president Pedro Castillo was ousted by congress after he announced the immediate dissolution of the governing body.

Castillo was criticized for saying he would install a ‘government of exception’ to rule by decree hours before he was due to face an impeachment vote. He was accused of trying to seize power in a self-coup. MPs moved ahead with the trial, with 101 votes in favor of removing him, six against and 10 abstentions.

Protesters in Lima congregated to protest against and for Castillo.

Peru’s president dissolves congress hours before impeachment vote.

Dina Ercilia Boluarte has been sworn in as Peru’s first female president. Police arrested former President Pedro Castillo earlier after he tried to dissolve congress in an action the constitutional tribunal described as a coup. Boluarte was his vice president.

👉 Is Dina Boluarte Another Communist WEF Puppet?

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በአሜሪካ | ፋሺዝም የተጀመረው እንደዚህ አይደለምን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2020

በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አሳላፊዋ እጇን ለመፈክር ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆኗ ለጥቁሮች መብት እንታገላለን የሚሉት ነጭ ወጣቶች BLM)ፍዳዋና አሳዩአት። አጀንዳና ትግል ጠለፋ ማለት እንዲህ ነው።

ተመሳሳይ ነገር የት አይተናል? አዎ!በ

  • በመሀመድ አረቢያ
  • አረሜኒያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን በጨፈጨፉት ወጣት ቱርኮች(Young Turks)
  • በሂትለር ናዚ ጀርመን
  • በሙሶሊኒ ፋሺስት ጣልያን
  • በሌኒን እና ማኦ ኮሙኒስት ሩሲያ እና ቻይና
  • በመንገስቱ ደርግ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
  • በኢሳያስ አፈቀቆርኪ ኤርትራ
  • በግራኝ አህመድ ቄሮ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
  • አሁን ደግሞ በምዕራቡ ዓለም

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር አበባ |ዐቢይ አህመድና ሽብርተኛ ቡድኑ ባፋጣኝ ከሥልጣን መወገድ አለባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2020

ለኢትዮጵያና ሕዝቧ ጠንቅ ስለሆኑ!

👉 እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን እንዳለፈው መጃጃልና ውዥንብር ውስጥ መግባት የለብንም፤ በኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ላይ የራሳችንን አጀንዳ ሠርተን የዐቢይን ሽብርተኛ የቄሮ መንግስት መገርሰስ አለብን

👉 ዐቢይ የአሸባሪዎቹ ኦነግ ወኪል ነው፤ ይህን እራሱ ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል። ኢትዮጵያዊው እያንዳንዱ እራሱን ይጠብቅ፤ እኔና ልዩ ኃይሌ አንጠብቃችሁም” እኮ ብሎናል፤ ከዚህ በላይ መስማት ምን ትፈልጋላችሁ

100% ትክክል!ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ሽብርተኛው ቡድን እና ጠላቶቿ ናቸው! ተቃዋሚ፣ ምሁር፣ ተንታኝ እየተባባሉ በተደጋጋሚ የሚወሻክቱት ወገኖች መናገር ወይም ማለት የሚገባቸውንና ለመናገር ወይም ለማለት ያልደፈሩትን እህታችን በግልጽና በቀጥተኛ መልክ እውነቱን አስቀምጠውታል፤ መደመጥ ያለበት ጠቃሚ መልዕክት ነው፤ ለእህታችን ምስጋና ይድረሳቸው!

ገና ከጅምሩ ከሁለት ዓመት በፊት ይህ መነገር የሚኖርበት ነገር ነበር፤ ሁሉም ነገር ግልጽ ነበርና። ከእኅተ ማርያም ውጭ ሌላ ማንም ለመናገር የደፈረ የለም። እርሷንም ሽብርተኛው አገዛዝ በሰበባ ሰበቡ አግቷታል። በተለይ እንደ አቡነ ማትያስ ወይም አቡነ መርቆርዮስ ያሉ የቤተ ክህነት አባቶች በአደባባይ ወጥተው ለዐቢይ፤ “አንተ የዲያብሎስ አሽከር ሥልጣኑን አስረክብ!” ይሉት ይሆናል የሚል ትንሽ ተስፋ ነበረኝ፤ ግን ሁሉም ገንፎውን አብረው የሚያቦኩ ይመስላሉ።

ሽብርተኛው ዐቢይ አህመድ በደካማ አምሐራዎች ላይ ሊኩራራባቸውና ሊሳለቅባቸው ብሎም የእነ ጄነራል አሳምነውን አንደኛ የግድያ ዓመት “ለማክበር” ወደ ባሕር ዳር አምርቷል። 100% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ አፄ ቴዎድሮስ ባሕር ዳር ቢገኙ ኖሮ ወይ ባግቱት አልያ ደግሞ ግንባሩን ብለው በደፉት ነበር።

የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበቤዎችና ኮሮና ሰንደቃችንን ያቃጠሉትን ፖሊሶች በማሳደድ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020

  • 👉 በጆሞ ክፍለ ከተማ ፖሊሶች ላይ ተኩስ ተከፈተባቸው።
  • 👉 የነፃነትና የሕይወት አርማችንን ሰንደቃችንን እሑድ ዕለት የለከፉት ፖሊሶች በኮሮና ተለከፉ።

እናንት እራስጠል ከሃዲዎች ገና እሳቱ ይወርድባችኋል!

________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር አበባ | አብይ የኢትዮጵያ መሪ አይደለም ፥ እርስበርስ እንድንጫረስ ይረዳ ዘንድ የተሾመ የኦሮሚያ መሪ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2020

👉 /ር አበባን ጊዜ ወስደን በጥሞና እናዳምጣታቸው፤ ብዙ ጠቃሚና እውነተኛ የሆኑ ነጥቦችን አንስተዋል። እንደዚህ በግልጽ ወጥቶ እውነቱን የሚናገሩ ሰዎች በጠፉበት ዘመን፡ በእውነት ሴቶቻችን ወንዶቹን አስንቀዋል። መርህ አልባ፣ አቋም የለሽ ከሆኑትና እንደ ዳክዬ ወለም ዘለም እያሉ ሕዝቡን ወዳልሆነ መንገድ ከሚመሩት ወንዶቻችን የተሻሉ ሆነው ተገኝተዋል። ወይ በራድ ወይ ትኩስ ያልሆኑ፣ ዛሬ ደጋፊ ነገ ተቃዋሚ የሆኑትን ብልህመሳይ “ምሁራንን” መስማት ጆሮ ያቆስላል። በተለይ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉትን የገዳዩን ደጋፊዎች በጣም እንቃቸዋለሁ።

/ር አበባ ከተናገሯቸው ነገሮች መካከል

  • 👉 አብይ ለኢትዮጵያ አይሆንም፤ 32 ዓመት ለለፋለት ኦሮሙማ ፕሮጀክት ግን ችሎታውን በተግባር አሳይቷል። ይህንም ሳይደብቅ በግልጽ እየነገረን ነው።
  • 👉 አብይ ለሃገር መሪነት የሚያስችል ብቃትም፣ አቅምም፣ ችሎታም የለውም!
  • 👉 ከስነ ልቦና አንጻር አብይ የአጥፍቶ ጠፊዎች ዓይነት ስብዕና ያለው አደገኛ ሰው ነው
  • 👉 ችሎታ የሌለውን መሪ የሚፈልግ ሕብረተስብ ምንያህል ከዚያ ችሎታ ከሌለው ግለስብ በታች መሆኑን ነው የሚጠቁመን”
  • 👉 የሚያሳፍር የድንቁርና ዘመን ላይ ነን ፥ ትልቁ ወንጀል እነ አብይ እና ወያኔዎች በሃገራችን በጣም ትልቅ ድንቁርና እንዲሰፍን አድርገዋል።
  • 👉 የክርስቲያኖችን ሕይወትን ከሚቀጥፈው ገዳይ አገዛዝ ጋር አትደመሩ፤ በጣም አደገኛ የሆነ አምባገነናዊ የአውሬ ሥርዓት ይፈጠራችሁ ነው!
  • 👉 የደምቢዶሎ ሴት ተማሪዎችን አግተው የሰወሯቸው፤ ሕዝቡን ለማኮላሸት፣ ሞራሉን ለመስበር ከሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ደግሞ አብይ ለኢትዮጵያውያን ምን ያህል ንቀትና ጥላቻ እንዳለው፣ ሕይወታችንም ለእርሱ ከንቱ እነሆነና ዋጋ እንዳልተሰጠው ነው የሚያሳየን። ስለዚህ ሰውዬውን በጭራሽ ልንሸከመው አይገባንም።

_______________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰውዬው አብዷል | ገዳይ አል-አብይ = የሂትለር + ኤርዶጋን + ቢን ላድን እና መንግስቱ ኮክቴል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019

የኢትዮጵያን ጠላቶች እንዲህ ገላልጦ የሚያሳየን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

ዓይኑን እንመለከት….

መቼስ፡ ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ስለሆነ የሚገርም ነገር የለም። ሰውዬው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሱዳን እና ግብጽ ጠበቃ ሲቆም አዳመጥን? አዎ! የጀግናውን ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ ዮሐንስን አንገት ለቆረጡት ሱዳን ድርቡሾች። ሌላው ደግሞ ሰውዬው ልክ ንግግሩን፡ ያለአግባብ የእግዚአብሔርን ስም በማንሳት፡ ሲያገባድድ ETV ወይም “የኢትዮጵያ” የተባለው ቴሌቪዥን ካሜራውን ወደ ሦስቱ የሃይማኖት መሪዎች አዞረው። ወንበር አያያዛቸው ላይ ስናተኩር፦ በስተቀኝ የተዋሕዶው ፥ በስተግራ የካቶሊኩ ፥ ሁለቱን ክርስቲያኖች ለያይቶ መሀል ላይ ቁጭ ያለው ሙስሊሙ ነው። ይህ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። አይ ሃገሬ!

ግድ የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን የተቀበለ፣ ያከበረና ያፈቀረ ዜጋ ብቻ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያ የሚረከበው መጭው ትውልድ ይህን ትውልድ እንደሚንቅና እንደሚፈርድ እርግጠኛ ነኝ፤ “እንዴት ኢትዮጵያን ይህን ያህል የሚጠላ እና በጋኔን የተሞላ ወሮበላ ሰው መሪ እንዲሆን ፈቀዳችሁ?” ብሎ መጭው ትውልድ እንደሚኮንነንም በፍጹም አልጠራጠርም።

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: