Posts Tagged ‘አማራ ክልል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2021
VIDEO
☆ከቶኪዮ ኦሎምፒክ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት የጀርመኑ ብሔራዊ ቲቪ፤ “ ኢትዮጵያውያን በጥልቁ ተስፋ ቆርጠው ነው ወደ ሃገራቸው የሚመለሱት፤ ስኬታማ የነበሩት ኢትዮጵያውያን እንዲህ መውደቃቸው ያስገርማል ! ።” ይለናል። በድምጽ እና በምስል ያዘጋጀሁትን ቪዲዮ ዩቲውብ አግዶታል። የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሜቴ አይፈቅድምና !
💭 እስኪ ከፈረንጆቹ ሚሌኒየም አንስቶ እስከ ቶኪዮ ጃፓን ድረስ የተካሄዱትን ስድስት የኦሎምፒክ ጨዋታዎች እያነጻጸርን የትኛው ዘመን የጨለማ ዘመን እንደሆነ እንታዘብ፤
✞ የጽዮን ልጆች አዲስ አበባ በነበሩበት ዘመን ወይንስ
😈 የዋቄዮ – አላህ ልጆች ፈላጭ ቆራጭ በሆኑባቸውና አህዛብ እና መናፍቃን በነገሱባቸው ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ?
👉 መልሱ ግልጽ ነው፤ በትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን ላይ፤ በጽዮን ልጆች ላይ ጭፍጨፋ እያካሄደች ያለችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ የኢትዮጵያ ጠላት ኦሮሚያ ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዛ መምጣቱን በኦሎምፒክ ጨዋታዎች የታየው ውርደት እንደ ሌላ ተጨማሪ ምስክርነት ተደርጎ ሊወሰድ ይገባዋል። የኦሮሞው ግራኝ ጽንፈኛ አገዛዝ ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ለማፍረስ፣ በሁሉም መስክ የነበሯትን ጥንካሬዎቿን አንድ በአንድ አማሽሾ በማጥፋት “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን” የመመስረት ሕልም እንደነበረው ይህ ሌላ ማስረጃ ነው። መናፍቃንን እና አህዛብ የነገሱባት ኢትዮጵያ መውደቋ ግድ ነው። መቼ ነው የኢትዮጵያ የረጅም እርቀት ሯጮች አምስት መቶ ሜትር እንደሮጡ ውድድሩን እያቋረጡ ወጥተው የሚያቁት? አዎ! ዛሬ ግን የዋቄዮ-አላህ “ስፖርተኞችን” ውድድሩን አንድ በአንድ አቋርጠው ሲወጡ አይተናቸዋል። እኔ እንኳን አራት ሯጮችን ቆጥሬ ከእነ ስማቸው መዝግቤአቸዋለሁ።
☆ ኢትዮጵያ በ 2000 ው የሲድኒ ኦሎምፒክ
❖ ፳ / 20 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2004 ቱ የአቴንስ ኦሎምፒክ
❖ ፳፰ / 28 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2008 ቱ የቤይጂንግ / ፔኪንግ ኦሎምፒክ
❖ ፲፯ / 17 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2012 ቱ የለንደን ኦሎምፒክ
ጠ / ም መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ተገደሉ፤ ደቡባውያን የሉሲፈር ዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች በኢትዮጵያ ነገሱ። ( የዘንድሮውን የለንደን / ኮርንዌል የጂ 7/G7 ጉባኤ እናስታውስ )
❖ ፳፬ / 24 ኛ
☆ ኢትዮጵያ በ 2016 ቱ የሪዮ ብራዚል ኦሎምፒክ ምስጋና ቢሱና ከሃዲው ኦሮሞ ፈይሳ ለሊሳ ከዓመጽ ጋር የአቴቴ ጋኔኑን አራገፈ፤
መጥፎ ዕልድ ዓመጣ፤ የኢትዮጵያ ስፖርት ዝና ማሽቆልቆል ጀመረ።
❖ ፵፬ / 44 ኛ
💭 ( በዘንድሮው ኦሎምፒክ ደማቸውን ለኢትዮጵያ ከሰጡት ከእነ ለተሰንበት ጋር እናነጻጽረው )
በሮሙ ኦሎምፒክ ጀግናውና ትሑቱ አበበ ቢቂላ የአክሱምን ኃውልት በሮም ከተማ አደባባይ
ላይ ቆሞ ልክ ሲያየው ጫማውን በማውለቅ ዓለምን ያስደነቀውን ድል በባዶ እግሩ ተቀዳጀ።
☆ ኢትዮጵያ በ 2020 ው /21 ዱ የቶኪዮ ኦሎምፒክ
❖ ፶፮ / 56 ኛ
ኢትዮጵያ በስፖርት ደካማዋ በሕንድ ሳይቀር ተበለጠች። ዋው! የጽዮን ልጆች በሞኝነትና ተታልለው ለዋቄዮ-አላህ ልጆች የሰጧቸውን እድል በስተደቡብ ላለችው ኬኒያ አስረከቧት። ኬኒያ በቶኪዮው ኦሎምፒክ ፲፱/19 ሆናለች። የወንዶች እና የሴቶች ማራቶን ውድድሩን ያሸነፉት ሁለቱ የኬኒያ ማራቶን ሯጮች በመዝጊያው ስነ ሥርዓት ላይ የወርቅ ሜዳሊያዎቻቸውን በቢሊየን በሚቆጠሩ ተመልካቾች ፊት በክብር ሲቀበሉ አይተናል።
ጌታችን “በእግራቸው እንዳይረግጡት፣ ተመልሰውም እንዳይነክሱአችሁ፣ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ” ብሏል፡፡ ለመሆኑ ውሾች የተባሉት ሥራይን የሚያደርጉ፣ ሴሰኞች፣ ነፍሰ ገዳዮች ጣዖትን የሚያመልኩና የሐሰትን ሥራ ሁሉ የሚወዱ ናቸው። [ ራእ . ፳፪፡፲፭ ] ፡፡ እነዚህም ከቶ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አይገቡም፡፡ ዕድል ፈንታቸው ጽዋ ተርታቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፡፡ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው፡፡ [ ራእ . ፳፩፡፰፣ ፳፯፡ ፩ኛ . ቆሮ . ፮፡፱፡፲ ]
❖ ለምረቃ ያህል፤ ከ፲፩/11ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት መካከል
❖ ፱/9ኛ
የጽዮን ልጆች፤ እነ ለተሰንበት ግደይ እንባቸውን አነቡ እንጂ በከዳቻቸው ኢትዮጵያ / ኦሮሚያ ላይ እንደ ፈይሳ ለሊሳ አላመጹም፤ ከባዕድ አገር ሆነው የጥላቻ ፊቶቻቸውን ለመላው ዓለም እያሳዩ አላዋረዷትም።
ይህ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ፤ ምንም እንኳን ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ያለችው ኢትዮጵያ፤ ሰሜናውያንን/አክሱማውያንን የበደለችው የምኒልክ ሁለተኛው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ብትሆንም እስከ ቶኪዮ ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ በስፖርት ብቻ ሳይሆን በሁሉም መስክ ኢትዮጵያን ማን ሲያዋርዳት፣ ሲክዳት ማን ጡቶቿን ሲነክስባት እንደነበር በተቀራኒው ደግሞ ማን ላቡን እና ደሙን ሲያፈስላትና እያፈሰሰላት እንዳለ በደንብ እያየነው ነው። አዎ! በዘመነ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ፤ እስከ ቶኪዮው ኦሎምፒክ ቀናት ድረስ ለኢትዮጵያ ላባቸውንና ደማቸውን የሚያፈሱት ጽዮናውያን የአክሱማዊቷ ኢዮጵያ/ትግራይ ልጆች ሲሆኑ ፥ ኢትዮጵያን እያዋረዷት፣ እየካዷት እና እያደሟት ያሉት ደግሞ ኦሮሞዎች እና አማራዎች ናቸው። እነዚህ የዋቄዮ-አላህ ዲቃላዎች በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመንም ከቱርኮች፣ ሶማሌዎች ጋር ቆየት ብሎም ከሱዳን እና ግብጽ ድርቡሾች እንዲሁም ከጣልያን ኤዶማውያን ጋር አብረው አክሱም ጽዮንን እንደወጓት ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። እያየነው እኮ ነው!
አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው።
_____________ __________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , anti- Tigray , Axum , ለንደን , ማሳደድ , ሜዳል , ሪዮ , ሲድኒ , ስፖርት , ሽብር , ሽብርተኝነት , ቃኤላውያን , ቤይጂንግ , ትግራይ , ቶኪዮ , አማራ ክልል , አስገድዶ መድፈር , አብራሃ ወአጽበሃ , አብይ አህመድ , አቴንስ , አክሱም ጽዮን , አዋጅ , አዲስ አበባ , አድሎ , ኢትዮጵያ , ኢዛና , ኦሎምፒክ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ውድቀት , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , የኢትዮጵያ ግዛት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Kriegstreiber , Olympics , Oromo , Persecution , Rape , Sport , Tigray , Tokyo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 7, 2021
VIDEO
ንጉሥ ኢዛና በ፬/4ተኛው ምዕተ ዓመት ላይ እግዚአብሔር የጠቆማቸውን “ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ለአክሱም ሥርወ መንግሥት ተጠቀሙ። እስከ አዲስ አበባ (የረር ተራሮች)፣ ሐረር፣ ነቀምት፣ ጣና ሐይቅ ወዘተ የሚዘልቁት ቦታዎች ሁሉ የእነ አብርሃ ወአጽበሐ ግዛቶች ናቸው። በዝቋላ እና ዝዋይ ሐይቅ አካባቢ የሚገኙት ዓብያተ ክርስቲያናት እና ገዳማት ሁሉ በአክሱማውያን የተመሠረቱ መሆናቸውን አንርሳው!
በቶክዮ ኦሎምፒክ ጨዋታዎች እያየን አይደል?! ቤተሰቦቻቸው በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞዎችና አማራዎች ለአሥር ወራት ያህል የሚጨፈጨፉባቸው ጀግኖቹ ጽዮናውያን ስፖርተኞች ለተሰንበት ግደይ እና ጉዳፍ ፀጋይ (እንኳን ደስ አላችሁ! ገና ምን አይተው!) እንደ አባቶቻቸውና እናቶቻቸው ለኢትዮጵያ ላባቸውን አንጠፍጥፈው የነሀስ ሜዳሊያ አመጡላት። ከሃዲዎቹ ኦሮሞዎች እነ ሲፋን ሃሰን ግን በባዕዳውያኑ ተገዝተውና ተቀምመው “በድል” የጠላት ባንዲራ ያውለበልባሉ።
የዛሬዋ የምኒልክ ኢትዮጵያ ገጽታ ይህ ነው፤ የጥንቷንና አዲሲቷን ኢትዮጵያን በጽዮናውያን ኃይል መመሥረት ግድ ነው።
_____________ __________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Abraha WaAtsbeha , Aksum , anti- Tigray , Axum , ማሳደድ , ሽብር , ሽብርተኝነት , ቃኤላውያን , ትግራይ , አማራ ክልል , አስገድዶ መድፈር , አብራሃ ወአጽበሃ , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , አዋጅ , አዲስ አበባ , አድሎ , ኢትዮጵያ , ኢዛና , ኦሮሞዎች , ክህደት , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , የኢትዮጵያ ግዛት , የጦር ወንጀል , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Ezana , Genocide , Kriegstreiber , Oromo , Persecution , Rape , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 30, 2021
VIDEO
👏 ከትግራይ አባት ጋር ይህን ቃኤላዊ😈 አነጻጽረህ ይህን ቪዲዮ ያቀረብክልን ወንድማችን አስተዋይ ነህና በዚሁ መልክ ቀጥልበት!
💭The Devil’s 😈 greatest trick wasn’t convincing people he didn’t exist, it was infiltrating and subverting God’s worldly institutions and convincing good people to do Satan’s work while still believing they are following Christ’s teachings.
💭 የዲያብሎስ 😈 ትልቁ ብልሃት እርሱ መኖር እና አለመኖሩን ሰዎችን ማሳመን አልነበረም ፣ የእግዚአብሔርን አለማዊ ተቋማትን ሰርጎ በመግባት እና በመጥለፍ እንዲሁም ጥሩ ሰዎች የክርስቶስን ትምህርቶች እየተከተሉ እንደሆነ እያመኑ የሰይጣንን ሥራ እንዲሠሩ ማሳመን ነበር።
ይህን ወራዳ የዲያብሎስ ጭፍራ 😈 “አንቱም” አልለውም። ይህ “ቄስ” የተሰኘው ሰርጎ-ገብ በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን በጎንደር አካባቢ ከተደቀሉት ብዙ ከንቱ ኦሮማራዎች አንዱ እንደሚሆን እርግጠኛ መሆን ይቻላል። ከኢትዮ 360ው ‘ሃብታሙ አያሌው’ ጋር ተመሳሳይ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የጥላቻ ጋኔን እንደገባበት ገጽታቸው በደንብ ያሳያል፤ አነጻጽሯቸው! እግዚኦ!
በትግራይ ሕዝብ ላይ ያላቸው ጥላቻ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ምንሊካውያን አጼ ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ ላለፉት ፻፴ /130 ዓመታት አጠራቅመው ያቆዩትና ጊዜውን ጠብቆ የፈነዳ ጥላቻ ነው። ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነቱን ነው የሚጠሉት፤ ኢትዮጵያዊነቱን ለመንጠቅ ነው የሚሠሩት !
የጽዮን ልጆች እግዚአብሒር በሰጣቸው ማንነታቸውና ምንነታቸው ተማምነው ከእነዚህ ቃኤላውያን ከሃዲዎች “ኤትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናና ሰንደቁን” መንጠቅ አለባቸው፤ ግዴታቸውም ነው! ያኔ ብቻ ነው ሁሉንም ነገር በደንብ የሚረዱት።
______________ ___________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , anti- Tigray , Axum , ማሳደድ , ሽብር , ሽብርተኝነት , ቃኤላውያን , ትግራይ , አማራ ክልል , አስገድዶ መድፈር , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , አዋጅ , አዲስ አበባ , አድሎ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ይሑዳ , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethnic Cleansing , Genocide , Judas , Kriegstreiber , Oromo , Persecution , Rape , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
“ሠራዊታችን የት ገባ ? ላለፉት ዘጠኝ ወራት ለዋቄዮ – አላህ ደማቸውን እንዲገብሩ የተደረጉት አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑት አማራዎችና ደቡብ ኢትዮጵያውያን የት ገቡ ?” ብሎ የሚጠይቅ አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እኅት፣ ወገን የለም። ምክኒያቱ ? ዛሬ በውጭም በውስጥም ያሉትን ‘ ግማሽ ኢትዮጵያውያን ‘ የተቆጣጠራቸው የአህዛብ ዋቄዮ – አላህ – ዲያብሎስ እርኩስ መንፈስ ነውና ነው።
አዎ ! በኦሮሚያ ሲዖል የሚቃጠሉትን ወገኖቻችንን አይደለም ነፃ ለማውጣት ክተት ያወጁት፣ በቤኒሻንጉል እና ወለጋ እንደ አሳማ በጅምላ ተገድለው በጅምላ የሚቀበሩትን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶችና ሕፃናቱን እንዲሁም እነ ጄነራል አሳምነውን፣ ኢንጂነር ስመኘውን እና የደምቢዶሎ ተማሪ ሰዎች ለመበቀል አይደለም አካኪ ዘራፍ እያሉ በመጮኽ ለቀጣዩ ጦርነት የሚዘጋጁት፤ ይህ ሁሉ ክተት ምንም ባላደረጋቸው፤ ምንም ነገር ሳይዘርፍና ሳያወድም ለሃያ ዓመታት በትጋት ያሳመራትን አዲስ አበባን በሰላም አስረክቧቸው ወደ ትንሽየዋ ቅድስት ምድር ትግራይ በገባው ተዋሕዶ ክርስቲያን ወንድማቸውን ተከትለውት በመሄድ ለመግደል ከፍተኛ ዲያብሎሳዊ ወኔ ስላላቸው ነው።
ወንድማማቾችን እርስበርስ የሚያባሏቸው ኦሮሞዎቹ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ምን ያህል እየተደሰቱ እንደሆነ እያየናቸው ነው። አዎ ! ከአረብ መሀመዳውያን እና ከአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች ትምህርት ቀስመው መንፈሳዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው የመስፋፋት ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ቆርጠው የተነሱት ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች መላው የኢትዮጵያን ግዛቶች ለመቆጣጠር ቀደም ሲል እንደ ጥንታውያኑ ሃያ ሰባት፣ ዛሬም እንደ ጌዲኦ ያሉትን የኢትዮጵያ ነገዶች በቀጥታ ማጥፋት ያልቻሏቸውንና የማይችሏቸውን ታላላቅ ብሔሮችና ጎሳዎች እርበርስ ይባሉ ዘንድ የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ አጋንንታቸውን አሰራጭተው እርስበር እያባሏቸው። በአሁን ሰዓት ትግራዋያንን ከአማራ ጋር፣ አፋሩን ከሶማሊያው ጋር፣ በደቡብም ወላይታውን ከጋሞ ጋር፣ በጉራጌም መሰንቃን ከማረቆ ጋር፣ በጋምቤላም ንዌርን ከአኝዋክ ጋር፣ ጌዲዮውንም ከሲዳማ ጋር ወዘተ አንድ በአንድ እርስበርስ እያባሉት ነው። እኔን እጅጉን የሚያሳዝነኝ የሦስት ሺህ ዓመት ሥልጣኔ አለን” የሚሉት ሰሜናውያኑ ይህን የኦሮሞዎች ፋሺስታዊ ተንኮል ለይተው በማጋለጥ ለመዋጋት ፈቃደኞች አለመሆናቸው ነው።
በተለይም ኦሮሞው አፄ ምኒልክ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር አብረውና በእነርሱም ተመርተው ከመቶ ሠላሳ ዓመታት በፊት በፈጠትሩት የከፋፍሎ ግዛ ሥርዓት ላልተፈጠሩበት የሁለተኛ ዜጋ ሰለባነት ተጋልጠው የቆዩት የሆኑት የጽዮን ልጆች ይህን የኦሮሞዎች ተንኮል እንደ አባቶቻቸው እንደ እነ አፄ ዮሐንስ አርቀው በማሰብ ለይተው በመጠቆም ኦሮሞዎችንና በእነርሱ እጅ የገቡትን አማራዎች (ኦሮማራዎች) በቆራጥነት ሊያንበረክኳቸው ይገባል። ቆርጠው ከተነሱ ደግሞ ማንም እንደማያቆማቸው እያየነው ነው። የማንንም እርዳታ ሳይዙ! በትንሹ ከምጽዋ እስከ ሐረር ቁልቢ ገብርኤል፣ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ/የረር ድረስ ያሉት ግዛቶች ሁሉ የአክሱማውያኑ ኢትዮጵያውያን ግዛቶች መሆናቸው በይፋ መነገርና በጽዮን ልጆች አመራርም ሥር መዋል ይኖርባቸዋል። በኢትዮጵያ ሌሎች ነገዶች፣ ብሔረሰቦችና ጎሣዎች እንዳይጠፉ የምንሻ ከሆነና ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ሁሉንም ሕዝቦች ለማዳን ያለው አማራጭ ይህ ብቻ ነው፤ አለበለዚያ ሁሉም እርስበርስ ተላልቆ አገራችንን ልናጣት ነው።
ኦሮሞዎች/ጋላዎች ፳፯/27 የኢትዮጵያ ነገዶችን ከመቶ ዓመታት በፊት ሙሉ በሙሉ ማጥፋታቸውን እና ዛሬ ደግሞ የኢሮብና ጌዲኦ በሔረሰቦች በሦስት ዓመት የኦሮሞዎች አገዛዝ ብቻ በመጥፋት ላይ መሆናቸውን ከግንዛቤ እናስገባው! ይህ ከባድ የማንቂያ ደወል ነው!
💭 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
❖በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ❖
❖❖❖[ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]❖❖❖
፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ
፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።
☆ባሕርዳር እና ደሴ ትናንትና ዛሬ☆
❖በአክሱም ጽዮን ላይ ክተት ! ❖
ልብ በሉ፦ የስጋ ማንነት እና ምንነት ያላቸውን ዲቃላዎችን እነ ምኒልከን + አባ ጂፋርን ነው የሚጠሩት፤ በመተማ ላይ ደማቸውን ስላፈሰሱላቸው ስለ ክርስቲያኑ ጀግና ስለ አፄ ዮሐንስ ትንፍሽ የለም ! አይ ቃኤላውያን ኦሮማራዎች !
☆ባሕርዳር እና ደሴ ከሦስት ወራት በፊት☆
“አብይ አህመድ ገዳይ፣ አታላይ ሌባ!”
👉 አህዛብን እና መናፍቃንን ሳይቀር የሳበ ድንቅ የግሪክ ኦርቶዶክስ የውዳሴ ማርያም ዝማሬ
💭 አስተያየቶቹን እዚህ ገብቶ ማንበብ ይቻላል፦
VIDEO
✞✞✞ ነቢዩ ሕዝቅኤል ስለ እርሷ መሰከረ ድንቅ በሆኑ ታላቅ ቁልፍ የተዘጋች ደጅ ከወደ ምሥራቅ አየሁ አለ፤ ከኃያላን ጌታ በቀር ወደ እርሷ ገብቶ የወጣ የለም ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ኖኀትም ደጅም መድኃኒታችንን የወለደች ድንግል ናት እርሱን ከውለደች በኋላ እንደ ቀድሞው በድንግልና ኑራለችና መጥቶ ምሕረት ከሌለው ጠላት እጅ ያዳነን ጌታን የወለድሽ ሆይ የማኅፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው፤ አንድቺ ፍጽምትና የተባረክሽ ነሽ የእውነተ አምላክ በሆነ በክብር ባለቤት ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተናልና። በምድር ላይ ከሚኖሩ ሁሉ ይልቅ ገናንተና ክብር ላንቺ ይገባል የአብ ቃል መጥቶ በአንቺ ሰው ሆነ ከሰው ጋራም ተመላለሰ መሐሪ ይቅር ባይና ሰውን ወዳጅ ነውና በልዩ አመጣጡ አዳነን ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ✞✞✞
____________ ___________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy , Ahmed , Aksum , Amhara , Anti-Ethiopia , Axum , ሁመራ , መተማ , ሱዳን , ባሕር ዳር , ባርነት , ትግራዋይ , አማራ , አማራ ክልል , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , አፄ ምንሊክ , አፄ ዮሐንስ , ክተት , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ደሴ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , Crime , Ethiopia , Ethnic Cleansing , Genocide , Humera , Tigray , War , Western Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
በትግራይ ሕዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ጂሃድ ከእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጎን ሆነው ከነደፉት ግለሰቦች መካከል አንዱ አቶ አበረ አዳሙ ናቸው። ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ገዳዩ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ነው። ለማዘናጋት ልክ ከጂኒ ጃዋር ጋር እንደሠራው እና እየሠራው ስላለው ድራማ፤ ከኦነጉ መሪ ዳውድ ኢብሳም ጋር ተናብቦ በትናንትናው ዕለት “ቤቱ እንዲከበብ” አደረገ። ከመስቀል አደባባይ የቦንብ ፍንዳታ እስከ አክሱም ጽዮን ፤ ከኢንጂነር ስመኘው ግድያ እስከ ጄነራል ሰዓረ ሁሉንም የገደላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው።
“…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው ” ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ
ግራኝ እስካልተደፋ ድረስና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተሠራ ያለው ሰይጣናዊ ግፍ እስካልቆመ ድረስ ገና ብዙ ደም በየቦታው ይፈስሳል፤ ይቀጥላል !
👉 “ወቅታዊ ጥሪ ለአማራ | እስከ ጌታችን ስቅለት ድረስ ሚሊሻዎቻችሁን ሁሉ ከትግራይ አስወጡ !”
VIDEO
_____________ __________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos , Life | Tagged: #TigrayGenocide , Abiy Ahmed , ህፃናት , ረሃብ , ስደት , ሽብር , ትግራይ , ትግሬ , አማራ ክልል , አሸባሪ , አቢይ አህመድ , ግድያ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ , Civilians , Cruelty , Evil , Genocide , Murder , Terrorist , Tigre , War | Leave a Comment »