Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አመፅ’

Wind | The Spire of St Thomas Church in The UK Toppled + Feminine Priesthood | የሴት ‘ቄስ’ ያስከተለው ጥፋት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2023

💭 St Thomas Church Spire in Wells, Somerset, Had Withstood 150 Years of Bad Weather Before it Was Hit by 80mph Winds.

The steeple of The 19th-century St Thomas’ Church – with a woman as its vicar – crashes to the ground.

Nine months earlier, on Thursday, 27th May, 2021 Reverend Claire Townes Had an Installation Service inside this Church.

በብሪታናዋ ዌልስ ግዛት የ፲፱/19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የቅዱስ ቶማስ ቤተክርስቲያን ጉልላት በዓውሎ ነፋሱ ተመትቶ ቁልቁል ወደ መሬት ወድቋል

..አ በ1857 .ም ላይ የተመሠረተው ይህ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በመታሰቢያ ሐውልትነት የተጠበቀ ሕንፃ ነው።

ከዘጠኝ ወራት በፊት ክሌር ታውንስ በግንቦት ወር ላይ የዚህ ቤተክርስቲያን ሴት ቄስለመሆን በቅታለች

አውሎ ነፋሱንም “ዩኒስ” የሚል የሴት ስም ነው የሰጡት። ቅስና እኮ ለሴቶች አይፈቀድም! የሚገርም ነው ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ ግን የዚህ ቤተክርስቲያን ሴት ቄስክሌር ታውንስ ሆናለች። የዚህ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ምንም ሳይሆን ቆሞ ነበር።

ከዚህ ጋር በተያያዘ፤ በስዊድን ዛሬ “የሴት ቀሳውስት” ቁጥር ከወንዶቹ ቀሳውስት ቁጥር ይበዛል! ወቸውጉድ!

የኮፕት ቤተ ክርስቲያን አባት፤ አባ ገብርኤል ዊሳ፤ ሴቶች በቤተክርስቲያን ለምን ቄስ መሆን እንደማይችሉ አንድ ጥሩ ትምሕርት ያካፍሉናል።

💭 በተጨማሪ፦

❖❖❖በግንቦት ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ያቀረብኩት❖❖❖

👉 “ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfanኬሚካል ☠”

💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።

✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞

ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።

ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ..አ በ፶፪/52 .ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር

👉 እዚህ ይቀጥሉ

👉“ይህን ቪዲዮ ካቀረብኩ ከወር በኋላ የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ| ምልክቱ ምን ሊሆን ይችላል?”

💭 ሐምሌ ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.(አቦ፣ ጾመ ሐዋርያት መፍቻ፣ ሊቃነ መላዕክት ሳቁኤል)

ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ጳውሎስ ዳግማዊ፤ የሕንድ ማላንካራ ሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Christmas 2022: Paris on The Boil | Kurds Make Antichrist Turkey Partly Responsible For Paris Attack

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2022

🔥 Paris is Burning 🔥

Clashes broke out for a second day in Paris between police and members of the Kurdish community angry at the killing on Friday of three members of their community. Cars were overturned, at least one vehicle was burned and small fires set alight near Republic Square, the traditional venue for demonstrations in the city where Kurds earlier held a peaceful protest. Watch this video for more.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

GRINCH Stealing The CHRISTMAS Lights: Protesters Clash With Police at Scene of Shooting in Paris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2022

💭 ግሪንች የገና መብራቶችን መስረቅ፡ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርኮች ብዙ በደል የሚድርስባቸው ኩርዶች በፈረንሳይዋ ፓሪስ ከተማ ዛሬ የተኩስ ትዕይንቶችን ባስተናገዱባቸው ጎዳናዎች ላይ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። ሦስት ኩርዶች በአንድ ግለሰብ ተገድለዋል።

የገና ዋዜማ ምናልባት አጥፊው፣ ከፋፋዩ፣ አታላዩ፣ የተባዛው እና የተሸነፈው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሚጋለጥበት ተገቢ ጊዜ ነው።

❖ Christmas eve is perhaps an appropriate time for the destructive, dividing, deceiving, duplicate and defeated spirit of the Antichrist to be exposed.

❖❖❖ [1 John 4:3] ❖❖❖

“But every spirit that does not acknowledge Jesus is not from God. This is the spirit of the Antichrist, which you have heard is coming and even now is already in the world.”

MERRY CHRISTMAS

💭 Three people have been killed after a gunman opened fire at a Kurdish cultural center and nearby cafe in Paris, prompting clashes between police and protesters on nearby streets.

French President Emmanuel Macron described it as a “heinous” attack on France’s Kurds and said his thoughts were with the victims.

Prosecutors said they were investigating whether there was a racist motive behind the attack.

A 69-year-old man has been arrested.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lebanese Christians Destroy Monument of Sodom in Beirut | የሊባኖስ ክርስቲያኖች በቤይሩት የሰዶምን ሀውልት አወደሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2022

የእግዚአብሔር ወታደሮችብሎ እራሱን የሚጠራው ቡድን በፌስቡክ ባሳተመው ቪዲዮ ላይ አንድ ግለሰብ ለካሜራው ቤተክርስትያኖች ባሉበት በዚህ ሰፈር የግብረ ሰዶማውያን ባንዲራ ትሰቅሉ ዘንድ ትደፍራላችሁን? በውስጥህ ሰይጣን አለብህ።” ሲል ይደመጣል።

በአክራፊህ ሰፈር ሰይጣን አይኖርም ፤ ይህ ሰፈር የእግዚአብሔር ወታደሮች ነው!” ሲል ሌላው የቡድኑ አባል ሲጮኽም ይሰማል። እሱም የግረሰዶማውያኑን ሀውልት ሲያፈርሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን እየጠቀሰ ነው።

ምስራቅ ቤይሩት የክርስቲያኖች የከተማ ክፍል ነው። ከሙስሊሞቹ ም ዕራብ ቤይሩት ጋር ሲነጻጸር የክርስቲያኖቹ ክፍለ ከተማ በይበልጥ የዳበረ፣ የበለጸገ፣ የሰለጠነና የተሻለ ሰላም ያለበት ነው። የሊባኖስ ክርስቲያኖች ለረጅም ጊዜ በመሀመዳውያኑ ስለሚጨቆኑና ግፍ ስለሚደርስባቸው በክፍለ ከተማቸው ሙስሊሞች ድርሽ እንዲሉ አይፈልጉም። ቤቶቻቸውንም አያከራይዋቸውም። ታዲያ ይህ በጣም የሚያስቀናቸው ሙስሊሞች አሁን ከግብረሰዶማውያን ጋር በማበር ሕዝበ ክርስቲያኑን በሰዶምና ገሞራ ዜጎች በኩል ሰይጣናዊ ስራቸውን በመስራት ላይ ናቸው። ቅናት በጣም አደገኛ ነገር ነው። በሃገራችንም ቀናተኞቹ ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎችና መሀመዳውያኑ የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች በትግራይ ላይ የዘመቱበት አንዱ መንስዔ የቅናት መንፈስ ሰለባ ስለሆኑ ነው። እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ደመቀ መኮንን ሀሰን ከግብረሰዶማውያኑ + ከመናፍቃኑ + ከአረቦቹ + ከቱርኮቹ + ከኢራኖቹ + ከሶማሌዎቹ ጋር አብረው በጽዮናውያኑ ላይ መዝመታቸው የምንጠብቀው ነበር።

ሰዶማዊው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ከአለም ጋር ግንኙነት አለን” ሲል ከግብረሰዶማዊው ዓለም ጋር ማለቱ ነበር።

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን ዋቄዮአላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችልአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በ ባሌ።

በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችንም ላይ ግብረሰዶማውያኑ + ቱርኮች + አዘርበጃናውያን + ፓኪስታናውያንና አረቦች ነበሩ በተደጋጋሚ ጭፍጨፋዎችን ሲያካሂዱ የነበሩት። ዛሬም ከዩክሬይን ሰዶማዊ አገዛዝ ጎን ተሰልፈው በሩሲያም በዩክሬይንም በኩል ያሉትን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ፣ በማፈናቀልና በማሳደድ ላይ ያሉት በዋነኝነት የሰዶም ዜጎች ናቸው። ሉሲፈር ለግብረሰዶማውያኑ ባሪያዎቹ የመረጠላቸው የጣዖት አምልኮ እስልምና ነው።

ይገርማል በትናንትናው ቪዲዮ አንቀጽ ፳፩ን ጠቅሼው ነበር፤

❖❖❖[ኦሪት ዘሌዋውያን ምዕራፍ ፲፰፥፳፩፡፳፪]❖❖❖

ከዘርህም ለሞሎክ በእሳት አሳልፈህ አትስጥ፥ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና።”

❖❖❖[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥፯]❖❖❖

እንዲሁም እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ ሰዶምና ገሞራ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።”

Christians have torn down a flower monument depicting the rainbow flag in East Beirut

In a video published by “Soldiers of God” on Facebook, one individual shouts to the camera “This neighborhood has churches in it, and you dare put up the gay flag? You have the devil inside you.”

The flower flag was designed by members of the community who, according to the video, were given permission by the city’s authorities to construct the flag in solidarity with the LGBT community in Beirut.

“There will be no Satan in Achrafieh – this neighbourhood is for the soldiers of God” shouted another member of the group, who quoted verses from the Bible as they tore down the installation.

On Friday, the Lebanese Minister of Interior added his voice to recent calls from religious authorities to condemn all public activities relating to the LGBT community.

In an open letter, Bassam Mawlawi claimed that “sexual perversion” was spreading in Lebanese society in contradiction to Lebanese customs.

According to Helem, a rights group that advocates for the LGBT community, “the letter was accompanied by extensive homophobic and transphobic hate speech on conservative print media and on social media”, as well as similar statements from religious leaders.

Helem accused political and religious elites of stirring up hatred and “moral sexual panic” as a distraction from Lebanon’s economic and political problems.

“Regimes and institutions who have failed in providing justice, safety and security for their people often rely on attacking and sacrificing marginalized communities to distract the public from their failures and corruption” said Helem in a statement published on Saturday.

Activists and allies of the LGBT community in Lebanon are meeting to protest the minister’s letter on Sunday, outside the interior ministry in Beirut.

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: Oromo Police Brutality Amid Protest in Addis Ababa | በአዲስ አበባ ተቃውሞ በተነሳበት ወቅት የኦሮሞ ፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2022

💭 በአዲስ አበባ ተቃውሞ በተነሳበት ወቅት የኦሮሞ ፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው…

💭 Violence reported amid protest at Addis Ababa University, Ethiopia, 25 June 2022.

Reports indicate police have violently dispersed protesters at Addis Ababa University, in Addis Ababa, June 25, resulting in an unconfirmed number of injuries. Protesters had gathered there to denounce a June 18 attack on non-Oromo civilians in Gimbi District, West Wellega Zone, Oromia Region, that left over 1500 civilians dead.

Heightened security measures are almost certain to remain in the vicinity of Addis Ababa University. Localized traffic and commercial disruptions are likely near the protest site in the coming hours. Despite these measures, further violence could occur. Furthermore, protests in response to the violence could occur in Addis Ababa.

🛑 እንግዲህ ካልዘገየ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ወጥረው ሊቀጥሉብት ይገባል፤ ይህ ግድ ነው! ይህን መሰሉን ተቃውሞ መጀመር የነበረባቸው ገና ድሮ ነበር።

😈 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ ወይንም አዳክሞ “እስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋትን” በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እርዳታ ለመመስረት ሲል የሚከተሉትን ግፎችና በደሎች በትግራይ እና አማራ ጽዮናውያን ላይ ፈጽሟል፤

  • ፩-አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተቀባይነት ለማግኘት ሲል እራሱ ቦንብ አስጠምዶ ሰው አስጨርሷል(ቆሻሻ ትዕይንት)
  • ፪-ኢንጅነር ስመኘውን በጠራራ ጸሀይ ገድሏል
  • ፫-የቡራዩ ጀኖሳይድ
  • ፬-ለገጣፎ መፈናቀል
  • ፭-የጌድዮ ማፈናቀልና ጀኖሳይድ
  • ፮-ወደ ቤተመንግስት የሔዱ ወታደሮች ላይ ግፍ
  • ፯-አንድ ሚልየን ኦሮሞ ከሶማሊ በማፈናቀል ወደ አዲስ አበባ አካባቢ አስፍሯል
  • ፰-የቤንሻንጉል ግፍ
  • ፱-የወለጋ እልቂት (ዘረፋ)
  • ፲-ግልጽ ጦርነት እስክንድር ላይ አውጇል
  • ፲፩-የአዲስ አበባን ዴሞግራፊ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት
  • ፲፪-በኢትዮጵያ በጀት ፵ ዙር የኦሮሞ ጦር ሰልጥኗል
  • ፲፫-ጄነራል አሳምነው ጽጌን;አንባቸው;ሰአረና ገዛኢ ተገድለዋል
  • ፲፬-ተዋሕዷውያን እናቶ ሴቶች ታግተው ጡታቸው ተቆርጧል፣ እርጉዞችና አራሶች ተገድለዋል
  • ፲፭-በአዋሳ ሲዳሞዎች ላይ ጠጭፍጨፋ ተካሒዷል
  • ፲፮-ጎንደር ላይ ጭፍጨፋ አካሒዷል
  • ፲፯- ሴት ተማሪዎች ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ለሦስት ዓመታት ያህል ተሰውረዋል/ተረስተዋል
  • ፲፰ – በከሚሴ እና አጣየ ተዋሕዷውያንን ገድሏል፣ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሏል
  • ፲፬ -አርሴማ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ፪ ምዕመናንን አስገድሏል
  • ፳ – በደብረዘይት(ሆራ) የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰውቷል
  • ፳፩ – ተቃዋሚ የሚላቸውን ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን በብዛት አስሯል
  • ፳፪ – በድጋሚ በወለጋ ፭፻/500 የሚሆኑ ተዋሕዷውያንን በትምህር ቤት ሕንፃ አጉሮ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድሏቸዋል፤ ሕፃናትን ወደ ጫካ በመጣል የጅብ ቀለብ አድርጓቸዋል
  • ፳፫ – በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት አውጆ አስከፊ ጀነሳይድ በማካሄድ ላይ ነው፤ አሁን በአማራ ክልል ቀጥሏል፤ በዚህ ሳምንት ብቻ እስከ ሃምሳ ሺህ የአማራ ሚሊሺያ ተዋጊዎች እንደረገፉ ነው እየተወራ ያለው
  • ፳፬– ከማይክድራ እስከ አክሱም ጺዮን እስከ ከአምስት መቶ የሚሆኑ ትግራዋይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው የሰማዕተንትን አክሊል ተጎናጽፈዋል። የአክሱምን፣ ማይካድራን፣ ማህበረ ዴጎን፣ ደብረ አባይን፣ ማርያም ደንገላትን፣ ውቅሮ ጨርቆስን ወዘተ ጭፍጨፋዎች የፈጸሙት ሙስሊም ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + የኤርትራ ቤን አሚሮች ናቸው።
  • ፳፭ – ከመቶ ሰላሳ ሺህ በላይ የሚሆኑ የትግራይ እናቶች፣ እኅቶችና ሕጻናት በኦሮሞ + ሶማሌ + ቤን አሚር መሀመዳውያን ተደፍረዋል
  • ፳፮ – ከምዕራብ ትግራይከሚሊየን በላይ ጽዮናውያን ወደ አዲግራትና ሱዳን እንዲሰደዱ ተደርገዋል
  • ፳፯ – በአዲስ አበባና ደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያን በማጎሪያ ካምፖች ታጉረዋል፣ ተገድለዋል

🔥 ባጠቃላይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፣ በጅጅጋ፣ በአላባ፣ በአጣዬ የቤተክርስቲያን ጥቃት፤ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ/ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች በጣም አስደንጋጮች ናቸው፤ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆኑትን ክርስቲያኖችን በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ ንብረታቸውን መዝረፍና ማቃጠል፣ በአንዳንድ ምእመናን ላይ ከኢትዮጵያዊ ባህል ውጭ በአስከሬናቸው ሳይቀር የተፈጸመው ግፍ፣ ማሣቀቅ፣ ማፈናቀል፣ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅን የያዙትን ኢትዮጵያውያንን ማንገላታትና ማሰር የህዳሴውን ግድብ ሥራ ማስተጓጎልና ለጠላት ማጋለጥ፣ ሁኔታዎችን ለአረቦችና ለግብረ-ሰዶማውያን ማመቻቸት ወዘተ. ይህን ሁሉ አውሬዎቹ አሕዛብና መናፍቃን በሚመሯት የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዘወተሩ አሳፋሪ ክስተቶች እንዲሆኑ አድርጓል።

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sodomite Mentor of Abiy Ahmed – Yuval Harari: Keep Humans Docile With Drugs & Video Games

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2022

😈 ከግራኝ ጋር ጥብቅ ግኑኝነት ያላቸው ሞግዚቶቹ ሰዶማውያን እነዚህ ናቸው፤ ሰዶማዊው ፕሮፌሰር ዩቫል ኖህ ሃራሪ እና ክላውስ ሽቫብ፤

😈 ሰዶማዊው ዩቫል ሃራሪ፤ ሰዎችን በመድሃኒት እና በቪዲዮ ጨዋታዎች ታዛዥ እንዲሆኑ አድርገን እንይዛቸዋለን

አብዛኛው የዓለም ሕዝብ ጥቅም የሌለው ተመጋቢ ስለሆነ በሂደት አጥፍተነው በሮቦትና አሃዛዊ ኮምፒውተር እንተካዋለን።”

የመጠረጊያ ጊዚያቸው ስለተቃረበ አሁን የሚደብቁት ምንም ነገር የለም፤ ሁሉንም ምኞታቸውንና ዕቅዳቸውን ግልጥልጥ አድርገው ነው እየነገሩን ያሉት፤ ልክ፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።” ብሎ በድፍረት እንደነገረን እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ። አዎ! “ከዓለም ጋር ግንኙነት አለን” ሲለን ከእነዚህ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ሰዶማውያን ጋር መሆኑን አንጠራጠር።

ሉሲፈራውያኑ ለዲያብሎሳዊ እቅዶቻቸው ማስፈጸሚያ ይሆኗቸው ዘንድ የመረጧቸው ደግሞ ኦሮሞዎችን ነው። ሌላው ያፈራውንና የሠራውን ለመንጠቅ ከመመኘት በቀር የራሳቸውን ነገር አፍርተውና ገንብተው የማያውቁት አገር አፍራሾቹ ኦሮሞዎችና እንደ ፌንጣው ሽመልስ አብዲሳ ያሉት ወኪሎቻቸው በግልጽ፤ “ፊንፊኔ ኦሮሚያ ከኒውዮርክ እና ጄኔቫ ቀጥሎ 3ኛዋ የዲፕሎማቲክ ማዕከል ናት፤ ኬኛ!።”ሲሉን ከበስተጀርባቸው እነዚህ ግብረ-ሰዶማውያን እንዳሉ ስለሚያውቁ ነው።

የዚህ ዝልግልግ ዘንዶ ስም፤ “ሃራሪ” ይባላል። “እስራኤላዊ” ነው። ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ የነገሰው የዘንዶው መንፈስ ከደቡብ ኢትዮጵያ በተለይ ከሃረር አካባቢ የፈለቀ ነው። በመንግስት ተቋማት፣ በንግዱ ዓለም፣ በየቤተክርስቲያኑ እና በየሜዲያው እንደ ፕሮፌሰር ሃራሪ በተናጠልም ቢሆን በብዛት ተሰግስገው የገቡት የሃረር እና አካባቢዋ ሰዎች መሆናቸውን ልብ እንበል።

የሚገርም ነው፤ ከትናንትና ወዲያ የካናዳው ሰዶማዊ ጠቅላይ ሚንስት ጀስቲን “ካስትሮ” ትሩዶ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ስልክ ደውሎለት ነበር። እንግዲህ ያው!

💭 MARTIAL LAW for The First Time in Canada’s History | Welcome to Chinada!

💭 ወታደራዊ ሕግ በ ካናዳ? | ወደ ቻይናዳ እንኳን ደህና መጡ!

😈 Everything Evil Abiy Ahmed Touches Dies

😈 አረመኔው ግራኝ የነካው ሁሉ ይሞታል

The disgraced Prime Minister of Canada Justin ‘Castro’ Trudeau says he’s invoking the Emergencies Act (Canadian Martial Law) for the first time in Canada’s history to give the federal government temporary powers to handle ongoing blockades and protests against pandemic restrictions.

የተዋረደው የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ‘ካስትሮ’ ትሩዶ በካናዳ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፌዴራል መንግስት ጊዜያዊ ኃይሎችን ሰጥቶ የወረርሽኝ እገዳዎች ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ለማሰማት የወጡትን ዜጎች ለመቋቋም ይችል ዘንድ የአስቸኳይ ጊዜ ሕጉን(የካናዳ ወታደራዊ ሕግ)ለመጥራት ተዘጋጅቷል።

💭 The Siege of Ottawa & The Siege of Tigray : No Coincidence! የኦታዋ እና የትግራይ ከበባ፡ በአጋጣሚ አይደለም!

💭 የግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝና ዩክሬይኑ መሪ ሉሲፈራውያን ሞግዚቶች

የሉሲፈራውያኑ ቁንጮ ከሆኑት የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች መካከል ክላውስ ሽቫብ / Klaus Schwabየተባለው ጀርመናዊ የኢኮኖሚ ሊቅ አንዱ ነው። (ዛሬ ኢትዮጵያን እንዲያምሷትና ኦርቶዶክስ ክርስትናንና ክርስቲያኖችንም ያስወግድሏቸው ዘንድ ከታንዛኒያ አካባቢ አምጥተው በኢትዮጵያ ግዛት ያሰፈሯቸውን ኦሮሞዎችን/ ጋላዎችን የፈጠራቸውም ሉተራዊው ጀርመን \ዮኻን ክራፕፍ መሆኑን እናስታውስ)

ነፃ ግንበኛው/ፍሬሜሰኑ ክላውስ ሽቫብ‘ “የዓለም የኤኮኖሚ መድረክ” (World Economic Forum- WEF) እና የወጣት ዓለም አቀፍ መሪዎች (Young Global LeadersYGL) ። የነፃ ግንበኞች/ፍሬሜሰኖች መቆርቆሪያ በሆነችው በዛሬዋ የጀርመን ግዛት ባደንቩርተንበርግ (የዶናልድ ትራምፕን ጀርመናውያን ወላጆች ዜግነትና ፓስፖርት አንሰጥም ብላ ወደ አሜሪካ የጠረፈቻቸው ንጉሣዊ የባቫሪያ ግዛት አካል ነበረች) በራቬንስቡርግ ከተማ የተወለደው ፕሮፌሰር ክላውስ ሽባብ ገና በወጣትነት ዕድሜው የዓለም አቀፍ ቀረጮች/አናጺዎች/ጠራቢዎች ማህበረሰብThe Global Shapers Community የተሰኘውን ድርጅት የመሥረት ግለሰብ ነው።

እነ ግራኝን እየጋበዘ የዓለም ኤኮኖሚ መድረኩን እየጠራ በየዓመቱ በስዊዘርላንዷ ዳቮስላይ ሉሲፈራዊ ሤራውን የሚጠነስሰው ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ በመላው ዓለም ከሚገኙት እርኩስ አጋሮች ከእነ ሪከፌለሮች (Rockefellers)፣ ሮትሺልዶች (Rothschilds)፣ ካለሪጊዎች (Richard von Coudenhove-Kalergi)፣ ጆርጅ ሶሮስ (George Soros) ፣ ጃክ አታሊ (Jacques Attali) ፣ ቢል ጌትስ (Bill Gates) ጋር ሆኖ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ሰዎችና ሕዝቦች ለማጥፋትና ተፈጥሯዊቷን ዓለማችንንም ሙሉ በሙሉ ለመቀየር፤ The Great Reset/ ታላቁ ዳግም ማስጀመርየተሰኘውን ተነሳሽነትን በማስፈጸም ላይ ይገኛል።

በመላው ዓለም ሆነ በሃገራችን ዛሬ የምናየው የዚህ ተነሳሽነት ፍሬ ነው። እንደ አክሱማውያን ኢትዮጵያውያን/ጽዮናውያን ያሉ ጥንታውያን የእግዚአብሔር ሕዝቦች ወይ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባቸው፣ አሊያ ደግሞ ተበክለው የሉሲፈር ልጆች መሆን አለባቸው።

ለዚህም ነው እ... 2012 .ም ላይ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ቀስቀበቀስ መንቃት ጀምረው የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ ከመቀበል ተቆጥበው የነበሩትን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገድለው (በምክኒያትና ለሉሲፈራዊ ስነ ሥርዓት ሲባል ነበር ብራሰርስ ቤልጂም ላይ ነፍሳቸው እንድታልፍ የተደረገው) እነ ኃይለማርያም ደሳለኝንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን በሂደት ሥልጣን ላይ እንዲወጡ ያደረጓቸው።

ፕሮፌሰር ክላውስ ሽቫብ እ..አ በ2017 ባደረገው ቃለ መጠየቅ ወቅት የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ በዓለም መንግሥታት ሰርገው በመግባትና መፈንቅለ መንግስታትን ውስጥ ለውስጥ በማድረግ እንደ ካናዳዊው ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ትሩዶ (Justin Trudeau) እና ፈረንሳዊው ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን (Emmanuel Macron) መሰል ወጣትዓለም አቀፋዊ መሪዎችን ሥልጣን ላይ ማውጣቸውን በግልጽና በድፍረት ተናግሮ ነበር። https://youtu.be/K9gr3aufjuY

አዎ! ይህን ዛሬ በመላው ዓለም በገሃድ እያየነው ነው። በኒው ዚላንድ፣ በስፔይን፣ በፊንላንድ፣ በግሪክ፣ በጆርጂያ፣ በቻድ፣ በማሊ፣ በቡርኪና ፋሶ፣ በቺሌ፣ በ ኤል ሳልቫዶር፣ በሰሜን ኮሪያ (ኮሙኒስቱ ኪም ዮንኡን በስዊዘርላንድ ተኮትኩቶ ያደገ ነፃ ግንበኛ ነው/ እንደን ሌኔን የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/controlled opposition ነው – Kim Jong Un’s Undercover Adolescent Years in Switzerland)እንዲሁም በጊዜው በአሜሪካ ባራክ ሁሴን ኦባማን፣ የዩክሬይኑ ቮሎዲሚር ዜለንስኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ያሉ ወጣት ጨፍጫፊ መሪዎችን መፈንቅለ መንግስት እያካሄዱ በመሪነት ቦታ ላይ አስቀምጠዋቸዋል።

👉 ልምድ ያላቸውንና ለመንቃት የሚሞክሩትን ያስወግዷቸዋል።

ሉሲፈራውያኑ እ..አ በ2012 ላይ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው። ለሽግግሩ ይተኩ ዘንድ የተመረጡትና ለረጅም ጊዜ ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩት ሰሜናውያንና ኦርቶዶክስ ያልሆኑት ደመቀ መኮንን ሀሰን እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ነበር። ጊዜውን ጠብቀው በ2018 .ም ላይ የአውሬውን ጭማቂ ከትበውትና ቺፑን ቀብረውበት ያሳደጉትን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ወደስልጣን አመጡት።

በኦርቶዶክስ ዩክሬንም የተደረገው ልክ ይህ ነው። እ..አ በ2014 .ም ላይ ሕዝብ የመረጠውንና ከሩሲያ ጋር ጥሩ ግኑኝነት የነበረውን የዩክሬይን ፕሬዚደንትን ቪክቶር ያኑኮቪችን (Viktor Yanukovych) አስወግዱት። ልክ በኢትዮጵያም ቄሮየተሰኙትን ፋሺስት የዲያብሎስ አርበኞች እንደተጠቀሙት፤ በዩክሬይንም የሜይዳን አብዮትበሚል ወጣቱን ቀስቀሰው ነበር መፈንቅለ መንግስት ያካሄዱት። ስለዚህ ጉዳይ መረጃ እዚህ ይገኛል ። መፈንቅለ መንግስቱንም እንዳካሄዱ በሽግግር መልክ የሉሲፈራውያኑን ወኪሎችን ባለኃብቶቹን ኦሌክሳንድር ቱርኺኖቭና ( Oleksandr Turchynov) ቀጥሎም ፔትሮ ፖሮሸንኮን (Petro Poroshenko) ስልጣን ላይ አወጧቸው። ሁሉም ነገር ሲደላደል ልክ እንደ ግራኝ የአውሬውን ጭማቂ ከትበውና ቺፑን ቀብረው ያሳደጉትን ወጣትግብረሰዶማዊውን ቀላጅ ቮሎዲሚር ዜሌንስኪንን እ..አ በ2019 .ም ላይ ሥልጣን ላይ አውጥተው ኦርቶዶክስ ወንድማማቾቹን ዩክሬይንና ሩሲያን ዛሬ ለምናየው ጦርነት አበቋቸው።

አዎ! እነ ኦሮሞዎችን እነ ግራኝን፣ ኢዜማን፣ ሻ ዕብያን፣ አብን፣ እንደ ሕወሓት የሚቆጣጠሯቸውን ተቃውሚዎችን የሚንከባከቧቸውና የሚያዟቸው እነዚህ ሉሲፈራውያን ናቸው። ቆሻሻው ግራኝ በተለያዩ አጋጣሚዎች በግልጽና በድፍረት፤

በዝታችኋልና ልጆች አትውለዱ፣ ተራቡ፣ ተጠሙ፣ ከእኛ ጋርና በእኛ መመሪያ እንደ ሁለተኛና ሦስተኛ ዜጋ መኖር የማትፈልጉ ከሆነ አዲስ አበባን ለእኛ ለኦሮሞዎች ለቃችሁልን ውጡ። እኔ፤ ለሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቼና ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት እንዳለብኝ እወቁት፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

ሲለን እኮ የሚንከባከቡት እነማን እንደሆኑና ሕወሓቶችም እንደማይነኩት ስለሚያውቅ ነው። ይህን የሰይጣን ቁራጭ ባፋጣኝ ዘልዝሎ አክሱም ላይ ስጋውን ለውሾችና ጅቦች የሚሰጠው ጽዮናዊ ቅዱስ ነው!

አንዱ የግራኝ ሞግዚት’Klaus Schwab’ 2017፤”የኛ ሰዎች የሃገራቱን መንግስታትና ካቢኔዎች ሁሉ ተቆጣጥረዋቸዋል”

_____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sri Lanka Economic Crisis: All 26 Ministers Submit Resignations

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 የስሪላንካ የኢኮኖሚ ቀውስ፡ ሁሉም ፳፮/26 ሚኒስትሮች የስራ መልቀቂያ አቀረቡ

በኢትዮጵያ ግን ግማሽ ሚሊይን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈው የኦሮሞ ፋሺስት አገዛዝ ዛሬም ሥልጣን ላይ ሆኖ እንዲጨፍር፣ ኦሮሞ ባልሆነው ሕዝብ ላይ እንዲሳለቅና ፣ ጭፍጨፋውን እንዲቀጥል ተፈቅዶለታል። አንዱም መሰቀል የሚገባው የአገዛዙ ባለሥልጣን ከሥልጣን አልወረደም፣ አልታሰረም ለፍርድ አልቀረበም። በእነዚህ ቀናት ይህ የኢትዮጵያ ትውልድ ልፍስፍስ፣ ሰነፍ፣ ውዳቂና የዓለም ማፈሪያ መሆኑን የስሪ ላንካ ዜጎች በግልጽ እያሳዩን ነው።

👉 የሰልፈኞቹ መፈክር፤ “The Power of the people is stronger than the people in power. This is just a small act. We want the president and the prime minister to step down and return our wealth back to the people”/ “የህዝብ ሃይል በስልጣን ላይ ካለው ህዝብ ይበልጣል። ይህ ትንሽ ድርጊት ብቻ ነው። ገና ፕሬዚዳንቱ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን እንዲወርዱ እና ሀብታችንን ለሕዝቡ እንዲመልሱ እንፈልጋለን።” ይለናል። ድንቅ ነው!

💭 Sri Lanka’s entire cabinet aside from the president and his sibling prime minister resigned from their posts Sunday as the ruling political clan seeks to resolve a mounting economic crisis, with a social media blackout failing to halt another day of anti-government demonstrations.

በስሪላንካ፡ በኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት የተናደደው ሕዝብ የፕሬዚዳንቱን ቤት ወረረው። በኢትዮጵያ ግን ሕዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ሁሉም ጸጥ! ለጥ! ዝም ጭጭ! ከንቱ ብላብላ! የወያኔ ጥፋት የእነዚህ ግብዞች ምላስ አለመቁረጡ ነበር። ልፍስፍስ ትውልድ

መንግስት የኢኮኖሚ ቀውስ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የመሠረታዊ ሸቀጦችን እንደ ናፍታ ነዳጅ ለሰዓታት በወረፋ በመጠበቅ፣ እና የምግብ ጋዝ እና የምግብ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ወር ሰላሳ በመቶ በመምታቱ በስሪላንካ ህዝባዊ ቁጣ እየነደደ ነው።

➡ እስኪ ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ በስሪ ላንካ የተራበና በጥይት የሚቆላ ዜጋ የለም፤ ሆኖም መንግስታቸው ትንሽ መስመሩን ሲስት ዜጎቿ ወደ ፕሬዚደንቱን መኖሪያ ቤት አምርተው፤ “ና ውጣ! መልስ ስጠን፤ አሊያ እንሰቅልሃለን!” በማለት ላይ ናቸው።

😈 አረመኔውና አጥፊው ኦሮሞ በሚመራት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ግን፤

❖ የኢትዮጵያ መሠረት በሆነችው በትግራይ ከግማሽ ሚሊየን ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ

❖ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያን ሲፈናቀሉና ለረሃብና ለበሽታ ሲጋለጡ

❖ ከመቶ ሺህ በላይ ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች በኦሮሞ ሰአራዊት ሲደፈሩ

❖ በትግራይ ብቻ ከሺህ የሚበልጡ ካህናት፣ መነኮሳትና ቀሳውስት ሲገደሉና ሲፈናቀሉ

❖ በሺህ የሚቆጠሩ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጋበዛቸው ባዕዳውያን ድሮኖች ሲመቱ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ሚሊየን ወጣቶች በጦርነት እሳት ሲማገዱ

❖ ኦሮሚያ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልልና በቤኒሻንጉል ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ በእሳት ሲቃጠሉና በጅምላ ተገድለው በቆሻሻ መጣያ በጅምላ ሲቀበሩ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎች በመላዋ ኢትዮጵያ የትምህርት መብታቸውን ሲነፈጉ

❖ ከአዲስ አበባ ሳይቀር ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ከስራዎቻቸው፣ ከቀያቸውና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ሲባረሩ

❖ ባጠቃላይ ከኦሮሞዎች በቀር ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲራቡ፣ ሲፈናቀሉና ለከፋ በሽታና ሞት ሲጋለጡ

👉 ሳይገባው “ኢትዮጵያዊ” የተሰኘው የዛሬው ልፍስፍስ ትውልድ ዝም! ጭጭ! በእውነት ይህ በየትኛውም ሌላ ሃገር ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ አሳፋሪ፣ አሳዛኝና አደገኛ ክስተት ነው።

😈 ምን ሆኖ ነው? ተበክሎ ነውን? ሕዝቡን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መተት አስሮት ነውን? ወይንስ የባዕዳውያኑ ወኮሎች የሆኑትና የተበከሉት ሰርጎ-ገብ ልሂቃን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሕሊናውን እየተቆጣጠሩት?

❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sri Lanka: An Angry Mob Stormed The President’s House Over Economic Crisis

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በስሪላንካ፡ በኢኮኖሚ ቀውስ ምክንያት የተናደደው ሕዝብ የፕሬዚዳንቱን ቤት ወረረው። በኢትዮጵያ ግን ሕዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ሁሉም ጸጥ! ለጥ! ዝም ጭጭ! ልፍስፍስ ትውልድ!

መንግስት የኢኮኖሚ ቀውስ ያስከተለውን የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የመሠረታዊ ሸቀጦችን እንደ ናፍታ ነዳጅ ለሰዓታት በወረፋ በመጠበቅ፣ እና የምግብ ጋዝ እና የምግብ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ወር ሰላሳ በመቶ በመምታቱ በስሪላንካ ህዝባዊ ቁጣ እየነደደ ነው።

➡ እስኪ ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ በስሪ ላንካ የተራበና በጥይት የሚቆላ ዜጋ የለም፤ ሆኖም መንግስታቸው ትንሽ መስመሩን ሲስት ዜጎቿ ወደ ፕሬዚደንቱን መኖሪያ ቤት አምርተው፤ “ና ውጣ! መልስ ስጠን፤ አሊያ እንሰቅልሃለን!” በማለት ላይ ናቸው።

😈 አረመኔውና አጥፊው ኦሮሞ በሚመራት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ግን፤

❖ የኢትዮጵያ መሠረት በሆነችው በትግራይ ከግማሽ ሚሊየን ክርስቲያኖች ሲጨፈጨፉ

❖ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያን ሲፈናቀሉና ለረሃብና ለበሽታ ሲጋለጡ

❖ ከመቶ ሺህ በላይ ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች በኦሮሞ ሰአራዊት ሲደፈሩ

❖ በትግራይ ብቻ ከሺህ የሚበልጡ ካህናት፣ መነኮሳትና ቀሳውስት ሲገደሉና ሲፈናቀሉ

❖ በሺህ የሚቆጠሩ ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጋበዛቸው ባዕዳውያን ድሮኖች ሲመቱ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ሚሊየን ወጣቶች በጦርነት እሳት ሲማገዱ

❖ ኦሮሚያ በተባለው ሕገ-ወጥ ክልልና በቤኒሻንጉል ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ሲፈናቀሉ፣ በእሳት ሲቃጠሉና በጅምላ ተገድለው በቆሻሻ መጣያ በጅምላ ሲቀበሩ

❖ ኦሮሞ ያልሆኑ ተማሪዎች በመላዋ ኢትዮጵያ የትምህርት መብታቸውን ሲነፈጉ

❖ ከአዲስ አበባ ሳይቀር ኦሮሞ ያልሆኑ ዜጎች ከስራዎቻቸው፣ ከቀያቸውና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ሲባረሩ

❖ ባጠቃላይ ከኦሮሞዎች በቀር ሌሎች ኢትዮጵያውያን ሲራቡ፣ ሲፈናቀሉና ለከፋ በሽታና ሞት ሲጋለጡ

👉 ሳይገባው “ኢትዮጵያዊ” የተሰኘው የዛሬው ልፍስፍስ ትውልድ ዝም! ጭጭ! በእውነት ይህ በየትኛውም ሌላ ሃገር ታይቶና ተሰምቶ የማያውቅ አሳፋሪ፣ አሳዛኝና አደገኛ ክስተት ነው።

😈 ምን ሆኖ ነው? ተበክሎ ነውን? ሕዝቡን የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መተት አስሮት ነውን? ወይንስ የባዕዳውያኑ ወኮሎች የሆኑትና የተበከሉት ሰርጎ-ገብ ልሂቃን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ሕሊናውን እየተቆጣጠሩት?

❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

💭 Public anger is flaring in Sri Lanka over the government’s handling of an economic crisis that has led to rolling blackouts, hourslong waits for basic goods such as diesel fuel, and cooking gas and food inflation hitting 30.2% last month.

The government declared a state of emergency on Friday as civil unrest mounted. Police fired tear gas and deployed water cannons to disperse hundreds of protesters gathered near President Gotabaya Rajapaksa’s private residence on Thursday, in the first ​of several recent demonstrations across the country to turn violent.

___________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Massive Solar Flare Heads to Earth, Could Destroy Thousands of Satellites

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2022

ግዙፍ የፀሐይ ነበልባል ወደ ምድር እያመራ ነው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሳተላይቶችን ሊያጠፋ ይችላል

❖❖❖ የጽዮንን ቀለማት አየን? ❖❖❖

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አልበቃውም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም። የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ኩሽካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ዩክሬይንን፣ ሩሲያን እና ቻይናን ጨምሮ)ድጋፍ አለው።

የሕዝበ ክርስቲያኑን/ የጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ቁጥር ይቀንስላቸው ዘንድ ሥልጣን ላይ አውጥተው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚደግፉትን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማዳን ሉሲፈራውያኑ እንቅልፍ አጥተዋል። ለእነ ፕሬዚደንት ፑቴን የማያሳዩትን ዓይነት እንክብካቤ ለማድረግ በየወሩ ልዩ መልዕክተኞቻቸውን ወደ አዲስ አበባ ይልካሉ፣ በሌል በኩል ደግሞ በአውሬው ቍጥር፤ HR6600 ተብሎ የተሰየመውን ሕግ እናጸድቃለን በማለት፤ ተስፈኛው ሰሜን ኢትዮጵያዊ እምነቱን ሙሉ በሙሉ ለአውሬው እንዲሰጥ ያደርጉታል፤ እግረ መንገዳቸውንም በአራት ኪሎ ለአስቀመጡት አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ ጊዜ እየገዙ ኢትዮጵያን የመበታተኛ እድሜ ይሰጡታል።

መንፈሳዊውን ውጊያ አልቻሉትም፤ መቼም አይችሉትም! ከእነርሱ ሳተላይቶች፣ ከእነርሱ ድሮኖች በላይ ሊቋቋሙት የማይችሉት ትልቅ ስውር ኃይል መኖሩን አሁን ሰለተረዱት የዳማ ጨዋታ ስልታቸውን በተፋጠነና በተጣደፈ መልክ ነው የሚቀያይሩት። ከእግዚአብሔር ጋር፤ ከጽዮንና ቅዱሳኑ ጋር የሚያካሂዱትን ፍልሚያ እንደማያሸንፉት አውቀውታል፤ የጽላተ ሙሴንን ኃይል በመፈታተን ለአንድ ዓመት ያህል፤ “እስኪ እንየው!” በሚል ድፍረት የተሞላበት “አምላካዊ ለመሆን የመሻት” ሤራቸው ሙቀቱን ሲለኩ ቆይተዋል። በትግራይ ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተሠራ ገና ከጅምሩ አይተውታል። ሆኖም እየተሠራ ያለው ግፍና ወንጀል ብዙም አያሳስባቸውም፤ እንዲያውም በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሲካሄድ የነበረውን ዓይነት ውጊያ ዛሬ በኢትዮጵያ በቀጥታ የሳተላይት ቴሌቪዥናቸው/ ‘Reality TV Show’ ማየቱ ሱስ ሆኖባቸዋል፣ ልክ በጌታችን ስቅለት ወቅት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ደሙን ሲያፈሱበት ይደሰቱት እንደነበረው ሉሲፈራውያኑም ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈው ደማቸውን ሲያፈሱ እስኪሰክሩ ድረስ ነው እየተደሰቱ ያሉት፣ አባቶቼና እኅቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ከእነ ልጆቻቸው በረሃብ ሲሰቃዩ ማየት ለእነርሱ ከምናስበው በላይ ሰይጣናዊ እርካታን ነው የሚሰጣቸው። እነዚህ አረመኔዎች በወኪላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል በደንብ በተጠና መልክ ያዘጋጁትን ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ማቆም አይፈልጉም፤ እንዲቆም አይፈልጉም። እግዚአብሔር ግን ይበቀላቸዋል።

😈 ይህች ዲያብሎስ የነገሰባት ዓለም፤ ”ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉትን ከሃዲዎች ጨምሮ በትግራይ ስለተሠራው እጅግ በጣም ከባድ ወንጀልና ግፍ መስማት፣ ማየትና ማወቅ አትሻም፤ የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን እያንዳንዷን ነገር በቪዲዮው ቀርጾታል። አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በጨካኞቹ የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው!

ዲያብሎሳዊውና ፈርዖናዊው አረመኔነት፣ ትዕቢትና እብሪት ግን ዓይናችን እያየ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገቢውን መለኮታዊ ምላሽ ያገኛል።

🔥 በምዕራቡም ሆነ በምስራቁ ያሉት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶችና አጋሮቻቸው በሆኑ አገራት ላይ፤ በሙሉ አሁን እየደረሰ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ ማለትም ግሽበት፣ ሪሴሽን፣ የበጀት ጉድለት፣ የእዳ ቀውስ፣ የባንክ የኢንሹራንስና የሞርጌጅ ባንክ ቀውስ፣ የመሸቃቀጫ ገበያ / Stock Market/ ቀውስ፣ የምግብ እጦት፣ የስራ ማጣት፣ የጤና ችግር፣ የትራንስፖርት ቀውስ፣ የትምህርት ቀውስ ባጠቃላይ የኢኮኖሚው አካልና ህይወት በሙሉ፤ እሰከአሁን ከተመታው መጠንና ስፋት ጥልቀት በ፵፱/49 እጥፍ ተባዝቶ መመታቱና መፈራረሱ አይቀሬ ነው።

🔥 የተፈጥሮ አደጋዎች፣ ርእደ መሬት፣ የዱር እሳት፣ ቶርኔዶ፣ ካተሪና፣ ሃሪከን፣በረዶ፣ ሙቀት፣ ሱናሚ፣ ከባድ ዝናብ፣ ሌሎችም የተፈጥሮ አደጋዎች በሙሉ፣ በተጣመረም በብዛትም ሆነውና ተቀናጅተው በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት አድገው መውደማቸውና ትራንስፖርት ንግድ የመሳሰለው በሙሉ መውደቁ አይቀሬ ነው። መባርቅት፣ ቀድመው ከሚታወቁበት ጉልበታቸው በላይ በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት ማናቸውንም የኒውክሊየር፣ የባዮሎጂካል፣ የኬሚካል ክምችትና ማምረቻ ሁሉ ለሰው ጥፋት የተሰናዱ ማናቸውም የጦር ክምችቶች፤ ከነተገልጋዩ፤ የነዚህ አዛዥ ናዛዥ በሙሉ ገዢውና የገዢው እጅና እግሮች በሙሉ የትም ይደበቁ የትም ፈልገው ይወድማሉ፡፡ በተለይ ባቢሎን እንደ ትልቅ ጉልበቷ የምትመካባቸው በዓለም ያከማቸቻቸው በየበስ ያሉ የጥፋት መሳሪያዎች በሙሉ በነዚሁ መባርቅት ይወድማሉ፡፡ በውቅያኖስ ላይ የተሰማሩ የጦር የጥፋት መርከቦች በታላላቅ ማዕበልና መባርቅት እየተጠረጉ በውቅያኖስ ውስጥ ሰምጠው ይቀራሉ፡፡ ዓለምን እንዲሰልሉ በታጠቁት መሳሪያ ከህዋ ላይ ሆነው እንዲያጠቁ የተዘጋጁ ሳተላይቶቻችው ሁሉ እንደሚወድሙ የራሳቸው ልሂቃን በመተበይ ላይ ናቸው፡፡ ባቢሎን እወቂ በእጄ አለኝ ይመክትልኛል፤ ይታደገኛል ያልሽው ማናቸውም መሳሪያም ይሁኑ ሌላ ካለበት እዚያው ይወድምብሻል፡፡ የትእቢትሽ ምንጭና ምልክቶች ሁሉ እንደ ቋሚ ሳተላይት ጣቢያዎች አይነቱ ሁሉ በጽላተ ሙሴ የሰከንድ እፍታ ብቻ ይወድማሉ፡፡

🔥 እጅግ አስፈሪ የሆኑ የተለያዩ ሁለት አይነት አካል የሚይዙ አውሬዎች ምልክት አልባ የሆኑ ሰዎችን

ይቆረጣጥማሉ፡፡ ይበላሉ፡፡ በተለይ በአገዛዛችሁ ዋልታና ማገር ሆነው አገዛዛቸውን ያቆሙና ባለሃብቶች ነን የሚሉ፤ መናፍቃኖቻችው፤ ሁሉም የዲያቢሎስ ምንፍቅና፣ ሂንዱ፣ እስላም፣ ቡድሃ፣ ቪዱ፣ ዋቀፌታ ወዘተ እምነቶቻው ሁሉ በወረረሽኝና መሰል መቅሰፍቶች ይጠረጋሉ፡፡ እነዚህ መቅሰፍቶች በሙሉ ሰው እሰከዛሬ ባላየው ባልሰማው ጉልበት ይመጣሉ፡፡ በዚህ ጠረጋ፤ መሰረታችን፣ እድገታችን፣ ብልጽግናችን፣ ጥበባችን የሚታይባቸው ናቸው፤ የሚሏቸው ከተሞች ሁሉ ተጠርገው ይጠፋሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያና ዩክሬይን ላሉ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራት ተንኮልን፣ ጦርነትን ይልካሉና ይኸው ጦርነት በገቡበት ሥፍራ ሁሉ ለነርሱው መውደሚያቸው ይሆናል፡፡ ለሌው ሃገርም ስለራሳቸውም ሁሉን አቀፍ ዲያቢሎሳዊ አመጻቸውን በሥልጣናቸው ተመክተው፤ ጆሮ ዳባ በማለት ለሚያደራጁና ለሚደግፉ በላያችው ላይ ሞትን የሚያስመኝ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል፡፡(፹፭/85 % ለሚሆኑት ለኛዎቹ ከአህዛብና መናፍቀን ጎን ተሰልፈው ያዘው! በለው! ጨፍጨፈውበማለት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የደገፉ፣ እስካሁኗ ዕለት ድረስ በተሠራው ግፍና ወንጀል ተጸጽተው በንሠሐ ለመመለስ ፈቃደኞች ላልሆኑትም ይህ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል። 😠😠😠 😢😢😢

A huge solar storm is reported to be heading towards the Earth as per the National Aeronautics Space Agency’s (NASA) latest report. The report also suggested that the solar storm has a very high chance of colliding with the Earth’s atmosphere on Monday (March 28), however, the US National Oceanic and Atmospheric Administration (NOAA) believes that the solar storm could enter the Earth’s atmosphere a few hours early (around 6 am on Monday).

While space operations are expected to be disrupted by the solar storm which has erupted on the Sun’s surface, the functioning of satellites orbiting around the Earth’s surface is also expected to witness some problems. While a bright glow is expected to be seen in the areas around the UK, Dr Tamitha Skov, known for her space forecasts, shared her views on the solar storm’s collision with Earth and stated that the effects could reach the ‘mid-latitudes’. Furthermore, she even stated that the people living in New York, Southern New Zealand and Tasmania could see the northern light in the dark.

Billy Tates, an astronomer from the University of Tennessee, added that the solar storm can have an illuminating effect in the Earth’s atmosphere, but at the same time could also affect the navigation systems. Raising a warning to all, NOAA shared a statement that read: While storms create beautiful auroras, they can also disrupt navigation systems such as the Global Navigation Satellite System (GNSS) and create harmful geomagnetic currents (GICs) in the electrical grid and channels.

While a small magnetic storm was experienced last month, it ended up destroying several SpaceX Starlink satellites, orbiting around the Earth’s surface.

Source

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Declares State of Emergency | የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ – 666

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2022

😈 3 x Six Months = 666 – /3 ጊዜ ስድስት ወራት= 666 😈

💭 Ethiopia Declares State Of Emergency Amid Continuing Protests

🛑 October 2016 – መስከረም ፳፻፱/2009 ዓ.ም

Prime Minister Hailemariam Desalegn declared a SIX-month nationwide state of emergency on Sunday, saying months of unrest threatened Ethiopia’s stability.

Human rights groups say more than 500 people have been killed in protests in the Oromia region, Ethiopia’s largest and most populous region, since last year, when anger over a development plan for the capital turned into broader antigovernment demonstrations over politics and human rights abuses.

The government says the death toll is inflated.

A state of emergency has been declared because the situation posed a threat against the people of the country,” the prime minister said on state-run television.

Vital infrastructure, businesses, health and education centers, as well as government offices and courts have been destroyed,” he said.

He also repeated promises of political changes and plans for dialogue with the opposition.

The violence in Oromia, which surrounds the capital, Addis Ababa, and to a lesser extent in Amhara Province, has cast a shadow over a nation where a state-led industrial drive has created one of Africa’s fastest-growing economies.

An American researcher was killed on Tuesday when stone-throwers attacked her car near Addis Ababa.

👉 Continue reading:

💭 Ethiopia Declares State of Emergency After PM’s Resignation

🛑 15 February 2018 – የካቲት ፳፻፲/2010.

Ethiopia announced a state of emergency on Friday, the day after the prime minister’s resignation, as pressure mounted on the country’s ruling coalition.

The coalition decided emergency rule was “vital to safeguarding the constitutional order”, state-run Ethiopian Broadcasting Corporation said.

In a news conference on Saturday morning, Defence Minister Siraj Fegessa said the state of emergency would last SIX months. He said it would include a ban on protests and publications that incite violence.

👉 Continue reading:

💭 Ethiopia Declares State of Emergency as Tigrayan Forces Gain Ground

🛑 November 2021 – ጥቅምት ፳፻፲፬ / 2014 ዓ.ም

Ethiopia declared aSIX-month state of emergency on Tuesday after forces from the northern region of Tigray said they were gaining territory and considering marching on the capital Addis Ababa.

The announcement came two days after Prime Minister Abiy Ahmed urged citizens to take up arms to defend themselves against the Tigray People’s Liberation Front (TPLF).

Earlier on Tuesday, authorities in Addis Ababa told residents to register their arms and prepare to defend their neighbourhoods. read more

The state of emergency was imposed with immediate effect after the TPLF claimed to have captured several towns in recent days and said it might march on Addis Ababa, about 380 km (235 miles) to the south of their forward positions.

👉 Continue reading:

😈 Dark History of The Oromos & Amharas | የኦሮሞ እና የአማራ የጨለማ ታሪክ

_____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: