Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አል-ኡዛ’

በኮርያ የጋየው ባለ33/ ፴፫ ፎቅ ሕንጻ የሉሲፈራውያኑን ‘ደመራ’ ያሳየናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በቪዲዮው፦

👉 Albert Pike 33° Freemason

አልበርት ፓይክ 33/ ፴፫ ዲግሪ ነፃ ግንበኛ “ሦስት የዓለም ጦርነቶችን” “የተነበየ” ፋሺስታዊ የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ

(የሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አህመድ የሰውየው ተከታይ ነው)

👉 ከጥቂት ቀናት በፊት አሜሪካውያን አመጸኞች በዋሽንግተን ዲሲ

የሚገኘውን ብቸኛውን የአልበርት ፓይክን ኃውልት አፈራርሰው በእሳት አጋዩት

👉 በዙም ሳይቆይ ነፃ ግንበኞቹ በሚቆጣጠሯት ደቡብ ኮርያ፤ በኡልሳን ከተማ አንድ 33/ ፴፫ ፎቆች ያሉት ሕንፃ በእሳት እንዲጋይ ተደረገ

+++ ስለ ’33/ ፴፫’ አንዳንድ አስገራሚ ክስተቶች፤

👉 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰቀልና ሲነሳ 33/ ፴፫ ዓመቱ ነበር

👉 እግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚለው መለኮታዊ ስም በዘፍጥረት የመጀመሪያ ምዕራፎች በፍጥረት ታሪክ ውስጥ 33/ ፴፫ ጊዜ ይገኛል

👉 አሜን የሚለው ቃል በቀላል የእንግሊዝኛ ገማጥያ ውስጥ 33/ ፴፫ እሴት አለው (a = 1) + (m = 13) + (e = 5) + (n = 14) = 33

👉 የሰው አከርካሪ የተሠራው ከ 33/ ፴፫ ግለሰባዊ አጥንቶች ወይም ከአከርካሪ አጥንት ነው

👉 በሳይንሱ ሊቅ በአይዛክ ኒውተን በታቀደው የሙቀት መጠን መሠረት ውሃ በ 33/ ፴፫ ድግሪ ይፈላል

👉 የተለዩ ሦስት ማዕዘን ቁጥሮች ድምር ያልሆነ ትልቁ ቁጥር 33/ ፴፫ ነው

👉 በኢትዮጵያ ሃገራችን ዛሬ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈራውያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶንስ (ዔሳው/ ኤዶማውያን) እና ከእነርሱ ጋር በ’33/ ፴፫መንፈስ የተዛመዱት መሀመዳውያኑ እስማኤላውያን ናቸው።

👉 ሉሲፈር ሰይጣን ሁልጊዜ መኮረጅ/መቅዳት/መገልበጥ ይወዳል። ለዛሬው “ግራር” ዛፍን በምሳሌነት እንውሰደዋለን

👉 33 ከፍተኛደረጃ ሉሲፈርያን ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን

👉 የግራር ዛፍ የነፃ ግንበኝነት/ ፍሪሜሶናዊነት እና እስልምና ምልክት ነው

👉 የእስልምና ሰላት/ጸሎት ዶቃዎች በአጠቃላይ ከ 99 የአላህ ባህሪዎች ጋር በሚዛመዱ በአጠቃላይ በ 99 ዶቃዎች በ 3 ስብስቦች በ 33 ተስተካክለዋል

የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህ-ከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

ብዙም የማይታወቅ ነገር ቢኖር የግራር ዛፍ ወይም የግራር ዛፎች ስብስብ ከሦስቱ የአረብ ሙስሊሞች አምላክት መካከል የሆነችው የአልኡዛ /Al-Uzza(አላህ)ምልክት መሆኑ ነው። እንደ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያነ ከሆነ የልደት ፣ ሞት ፣ ጋብቻ ፣ ጦርነት ፣ ወረራ ፣ የዞዲያክ ፣ የወቅቶች ለውጥ ፣ የሰማይ አካላት አካሄድ እና ቪኑስ ፕላኔት እንደ ንጋት ኮከብ ገዥ አልኡዛአምላክ ናት። አረንጓዴው ቅዱስቀለምዋ በእስልምና እንደ ተወዳጅ ቀለም ተድርጎ ተወስዷል፡፡ ለምሳሌ ፣ ሙስሊሞች የሚሰግዱለትና በመካ በሚገኘው በካባ(“ኪዩብ”)ውስጥ ያለው ጥቁር ድንጋይ (ሜቲዎሪት)የአልኡዛ ቅዱስድንጋይ ነው፡፡ አልዑዛ የደም መስዋእትነትን ፣ የሰውና የእንስሳት መስዋእትነትን መቀበል ትወዳለች። በጥንታውያኑ ግብጻውያንም ዘንድ እንደ አምላክ የምትታየው አይሲስ(ISIS )የባቢሎን ንግሥት “ሳሚራሚስ” እና የእስልምና “አልኡዛ አንድ ናቸው። እንግዲህ የጌታችንን እና ቅድስት እናቱን ማንነት ለመንጠቅና ለመጻረር፤ አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ የክርስቶስ ተቃዋሚውን ለመውለድ የበቃች ድንግል ሆና ትታያለች።

ላይ እንደጠቆምኩት ግራር አልኡዛ/አይሲስ/ሳሚራሚስ ቅዱስዛፍዋ ነው ፡፡ የሀሰተኛው ነብይ የመሀመድ ባልደረቦች የታማኝነት ቃል የገቡት ከግራር ዛፍ በታች ሆነው ነበር። (“ባኢት አልሬድዋን” ወይም “የመልካም ደስታ ቃልኪዳን” በመባል የሚታወቀው) የሁዳይቢያን ስምምነት ከመፈረሙ ከአንድ ቀን በፊት የተደረገና ለዲያብሎሳዊው እስልምና በመላው አረቢያ የፖለቲካ ድል ያስገኘ ስምምነት ነው፡፡

ሉሲፈርያኑ ኢሉሚናቲ ነፃ ግንበኛ/ ፍሪሜሶን አልበርት ፓይክም “ሞራል እና ዶግማ” በሚለው መጽሐፉ(ሉሲፈራዊው አብዮት አህመድ “እርካብና መንበርን” የኮረጀው ከዚህ ነው) “ግራር ከፍሬሜሶንሪ ዋና ምልክቶች አንዱ እንደሆነ ጠቅሶታል። (አልበርት ፓይክ እራሱ ብዙዎቹን ጽሑፎቹን የኮረጀው ከአይሁድ ፈረንሳዊው አስማተኛ ከኤሊፋስ ሌዊ መጻሕፍት ነው)፡፡ የግራር ቅርንጫፎች አንዳንድ ጊዜ በሉሲፈራውያኑ ሜሶናዊ የቀብር ሥነ ሥርዓቶች ላይ በመቃብር ወይም በሬሳ ላይ ይቀመጣሉ፡፡ ሉሲፈራውያኑ ከመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ነገር እየኮረጁ ሲጠቀሙ ይታያሉ። በብሉይ ኪዳን ግራር ለማደሪያ ድንኳን እና ለቃል ኪዳኑ ታቦት ግንባታ ጥቅም ላይ እንደዋለ ይናገራል፡፡[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳፭፥፱፡፲]

አንዳንድ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች እንዲሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን የእሾህ አክሊል ከግራር እሾህ እንደተሰራ እንዲህም መስቀሉ ከግራር እንጨት ተሠርቶ እንደ ነበር በማውሳት “ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ “ዝነኛ ፍሪሜሶን/ነፃ ግንበኛ” ነው‘ “ኬኛ” ለማለት ይደፍራሉ፡፡ ለክ ሉሲፈራውያኑ መሀመዳውያን ወንድሞቻቸው “ኢሳ ሙስሊም ነበር” እንደሚሉት ማለት ነው። ቆሻሾች! “፴፫ / 33” ቁጥርን እኮ ያለምክኒያት አልመረጡትም።

እያየን ነው፤ የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው። ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም!

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮ-አላህ ሴት ልጆች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2020

የመሀመድ ሦስት የሴት አማልክት

ከእስልምና መምጣት በፊት ዐረቦች ብዙ ወንድና ሴት አማልክትን ያመልኩ ነበር፡፡ እያንዳንዱ ጎሳም የራሱ “አምላክ” ነበረው፡፡ በዛን ዘመን “አላህ” የሚታወቀው የጨረቃ አምላክ ተብሎ የነበረ ሲሆን፣ ሕዝቡን ከአላህ ጋር የሚያማልዱ ናቸው ተብለው ይታመኑ የነበሩ ሦስት ልጆች ነበሩት፡፡ እነዚህ የጨረቃው አምላክ አላህከፀሐይዋ አምላክ ጋር ተጋብቶ ያስገኛቸው ልጆች በአንድነትም “የአላህ (ሴት) ልጆች” የተባሉ ሦስት አማልክት ስምም፦

👉 አልላት

👉 አልኡዛ

👉 አልመናት

ነበር፡፡

እንግዲህ መኮረጅና መስራቅ ተግባሩ የሆነው ዲያብሎስ የእግዚአብሔር የሆነውን ሁሉ ለመዋጋት የማይፈጠረው ነገር የለምና፣ ምስጢረ ሥላሴንም በመኮረጅ የራሱ የሆኑ ሥላሴዎችን በየሃገሩ በመፍጠር ተቀባይነትን ለማግኘት ይሞክራል።

ዋቄዮአላህ የፈጠራቸው ሴት አማልክት በአፍሪቃ /በኦሮሞዎቹ አቴቴ፣ በደቡብ አሜሪካ አማዞናስ ዙሪያ ፓቻማማበህንድ ሺቫ ከእነ ሦስት ልጆቿ/ቹ፤ ሳትቫራጃስታማስ። ሁሉም የአልላትአልኡዛ እና አልማናት አቻዎች መሆናቸው ነው። ኮፒ፣ ኮፒ፣ ኮፒ!

የመሀመዳውያኑ ቍርአን ክርስቲያኖች በሦስት አማልክት ነው የሚያምኑት፤ እነሱም አብ፣ ኢሳ እና መርያም/ማርያምበማለት ትልቅ ቅጥፈት ቀጥፏል። እርኩሱ መጽሐፉ ከዲያብሎስ ነውና ጣዖት አምላኪዎች ሁሉ በተመሳሳይ መልክ እየተንቀሳቀሱ ነፍሳትን የመግደል ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አላቸው። ኦሮሞዎች አቴቴእና የደቡብ አሜሪካ ህንዶች ፓቻማማ” “መርያም/ማርያምቦታ በማስያዝ፡ ተመሳሳይ እምነት እኮ ነው ያለንበማለት ለማወናበድ ይደፍራሉ ማለት ነው።

እግዚአብሔር አምላክ የዋቄዮአላህን መቅሰፍት ከሃገራችን ያርቅልን!

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: