Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አል-ባግዳዲ’

በሊቢያ ወንድሞቻችንን ያረደውን የአይ ኤስ መሪን የያዘው ጀግና ውሻ በፕሬዚደንት ትራምፕ ተሸለመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019

And, it’s trained that if you open your mouths you will be attackedእናም ፣ አፋችሁን ከከፈታችሁ ጥቃት እንዲሰነዝርባችሁ ሥልጠና ተሰጥቶታል” አሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ።

በተጨማሪ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ ኮናን በተባለው ውሻ እርዳታ ስለተገደለው፡ የአይ ኤስ መሪ አልባግዳዲ ይህን ብለው ነበር፦

The Caliph Is Dead! President Trump Says Isis Leader Al-Baghdadi ‘ Died Like A Dog. He Died Like A Coward’

ካሊፍ አልባግዳዲ ልክ እንደ ውሻ ተዋርዶ ሞተ ፤ እንደ ቦቅቧቃ ሞተ”

አሁን ደግሞ ቀዳዳ-አፉን አሸባሪ፡ ቦቅቧቃውን ጂኒ ጃዋራን ለመያዝ ወደ ሚነሶታ ይላኩት! ሂድና ያዘው ጀግና! በሚነሶታ በረዶ ላይ እያሳደደ ሲያንከባልለው ታየኝ!

በሌላ በኩል ግን ለብዙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሞት ተጠያቂ የሆነውን ሽብር ፈጣሪ አሜሪካ እንደ ልቡ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዷ በጣም ያሳዝናል። ለነገሩማ ሲ.አይ.ኤ እና አረብ ደንበኞቹ የመለመሉት ቅጥረኛ ነው። ጃዋር፣ አብዮት አህመድና ቄሮ ሠራዊታቸው እርኩሱ የአይ ኤስ መሪ እንኳን ያላሳየውን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ነው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጽሙት። የአል-ባግዳዲ ጂሃዲስቶች አራስ ሴቶችን እንደገደሉ የሴቶችን ጡት እንደቆረጡ ተሰምቶ አያውቅም። የኛዎቹ እርኩሶች እያሳዩን ያሉት ጭካኔና ግፍ በምድርም በሰማይም ይመዘገባል፤ ፍርዱንም በቅርቡ ከእግዚአብሔር ያገኟታል።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂኒዎቹን ጀዋርን እና አብዮትን ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ለውሾች ይጣልላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019

ገብርኤል ሰይፉ መዘዘ[ሄኖክ ፴፩፥፯፡፲፬]

አባ ዘወንጌል እንዳስጠነቀቁን፦ “ተጠንቀቁ! ተዘጋጁ! ቀርቧል አራጁ!!!

ለዘመናት ተሸክመን ደማችንን እየመጠጡ አብረውን ከኖሩት አራጅ ጠላቶቻችንን ጋር ተደምረን የመኖሪያ ጊዜው እያበቃ ነው። አከተመ! እንዳንተነፍስ፣ መግለጫዎች እንዳንሰጥና ለሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳንወጣ እስክንበቃ ድረስ ምን ያህል እንዳደከሙን እየታዘብን አይደል…አዎ! እራስን መከላከል መደመር ነው!

አልባግዳዲን ፈልጎ ያገኘው ውሻ የእነ ግራኝ አህመድን ቡችሎችንም ወደፊት ከሚደበቁበት ዋሻ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል።

ይገርማል! የሙስሊም ሽብርተኞች መሪ የሆነውን ሰው በእስልምና በጣም የሚጠላው ውሻ ነው ፈልጎ ያገኘው። ሐሰተኛው ነብይ መሀመድ መሬት ውስጥ የደበቀውን ቅቤም ፈልፍሎ ያወጣበት ውሻ እንደነበር አባቶች ነግረውናል… ፍትህ እንዴት ይጥማል!

ሽብር ፈጣሪዎችን እያሳደዱ የሚይዙ ውሾችን እንዲህ ያስፈልጉናልና በደንብ እንንከባከባቸው፤ በአዲስ አበባ እንደታዘብኩት ለጥበቃ ሲል ሁሉም እንደ አቅሙ ውሾችን በማሳደግ ላይ ነው። መሀመዳውያን ግን ውሾችን ሰለሚፈሯቸውና ሰለሚጠሏቸው የነዋሪዎቹን ቡችሎች እየገደሉባቸው ነው፤ ሰው ይህን አያውቅም። ውሾች አጋንንትን ለይተው ማየት ይችላሉ።

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: