የታጠቁ ሶማሌ ሙስሊሞች የምስራቅ አፍሪቃን የባሕር ጠረፍ ተከትለው በመጓዝ ወደ ደቡባዊው አፍሪቃ ላይ ሽብር በማስፋፋት ላይ ናቸው።
ከሶማሊያ፣ ኬኒያና ታንዛኒያ ቀጥሎ አሁን በሞዛምቢክ ውስጥ ጥቃት በመሠንዘር ላይ ናቸው።
ሽብር ፈጣሪዎቹ ብዙውን ጊዜ ነጭ ጥንብሮችንና ጥቁር ሱሪዎችን ያጠለቁ፣ ረጃጅም ጢም ያላቸው፣ ራሰ በራዎች ናቸው።
ከጥቂት ቀና በፊት 10 ክርስቲያን ሞዛምቢካውያንን፤ ሕፃናትንና ሴቶችን ጨምሮ በቆንጨራ አረደዋቸው፣ ጎጆዎቻቸውን አቃጥለውባቸው ነበር።
ወንጀለኞቹ በተለይ በጭካኔአቸው እስላማዊ ሽብርን የሚያስታውሱ ናቸው። ልክ እንደ ሶማሌ አሸባሪ ቡድን፡ እነዚህንም ሽብር ፈጣሪዎች የአካባቢው ማህበረሰብ “አልሸባብ” ብለዋቸዋል።
ለግማሽ ዓመት ያህል በሞዛምቢክ ውስጥ ተከታታይ የሽብር ጥቃቶች በመካሄድ ላይ ናቸው። እንደ አልሻባብ መጀመሪያ ላይ ሁየፖሊስ ጣቢያዎች እና ሌሎች የመንግሥት ተቋማት ላይ ነው ጥቃት የሠነዘሩት። እካሁን ወደ 20 የሚጠጉ ጥቃቶች በሲቪላውያን ዜጎች ላይ ተሠንዝረዋል። በሕፃናት ላይ ሳይቀር።
የሞዛምቢክ መንግስት ለእነዚህ የሽብር ጥቃቶች፡ ቅስቀሳና ጥላቻ የሚያደርጉትን ኢማሞችን ተጠያቂ በማድረግ መስጊዶቻቸውን አፈራርሶባቸዋል።
የሽብር ጉዳት የደረሰበት አካባቢ ከሞዛምቢክ ዋና ከተማ ከ ማፑቶ 1800 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ሲሆን፣ ሙስሊሞች በብዛት የሚኖሩበት የኤኮኖሚ መዋቅሩ ደካማ የሆነ ክልል ነው። የዜና ወኪል ብሉምበርግ የተባለው የዜና ወኪል እንደጠቀሰው ከሆነ አልሸባብን የመሰለ ሽብርተኛ የእስላማዊ ቡድን ተመስርቷል፤ ስሙን “አህል ሱና ዋ–ጃማ” የሚል መጠሪያ ይዟል። “የትንቢት ወግ ተማሪዎች” ማለት ነው። ሁሉም ነገር አረብኛ ነው፤ አፍሪቃም ገብተው።
እስልምና = የአረብ ኢምፔሪያሊዝም = የዲያብሎስ መሣሪያ
______
Like this:
Like Loading...