VIDEO
💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!
❖ አስደናቂ ነገር በቁስጥንጥንያ/ኢስታምቡል ሰማይ በቅዱስ ዮሐንስ ዕለት)
❖ ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት ሌላ የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።
ከሦስት ቀናት በፊት መንገድ ላይ አንድ ቱርክ አቅጣጫ ጠየቀኝ እና የእኔን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚጎበኝ፣ ከኢስታምቡል መምጣቱን ካሳወቀኝ በኋላ፤ እ ኔም ከኢትዮጵያ መምጣቴን ስነግረው፤ “አ ! ኤርዶጋን እና ግራኝ አብዮት አህመድ እኮ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው፤ በዚህም ደስተኛ ነኝ…” ሲለኝ “በል እንግዲህ!” ብዬ አቅጣጫውን በትህትና አሳየሁት እና በትህትና ተሰናበትኩት።
✞✞✞[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬ ] ✞✞✞
“በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”
💭 የሚከተለው ከአሥር ወራት በፊት የቀረበ ነው፤ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሁለቱ የF1 ሞተር ስፖርት ተፎካካሪዎች፤ የ፯/7 ጊዜ ጥቁሩብሪታኒያዊ ቻምፒየን ልዊስ ሃሚልተን እና የኔዘርላንድሱ ማክስ ቨርስታፐን ከሳምንት በፊት በተካሄደው የጣልያኗ ሞንዛ ውድድር ላይ በጣም ከፍተኛ በሆነ መልክ እርስበርስ ተላትመው ከውድድሩ ወጥተው ነበር። “ Watch: Dramatic Hamilton and Verstappen dramatic Monza crash – in 360 degrees ”
👉 ሌላው አስገራሚ ነገር፤
በዚህ የጌታችን የትንሣኤ እሁድ ዕለት የፎርሙላ አንድ ሞተር ስፖርት እስቅድምድም ወደ ፖርትጋሏ ፖርቲማኦ ተመልሷል። ዋው ! ከዚህ ጋር በተያያዘና 👉 ፵፬ /44 ቁጥርን አስመልክቶ የሚከተሉትን ጽሑፍና ቪዲዮ ልክ ከአምስት ወራት በፊት በዲሴምበር መግቢያ ላይ አቅርቢያቸው ነበር።
የ፯ /7 ጊዜ የ F1 ጥቁሩ ቻምፒየን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ አድርጎ እንደሚሄድ አሳየኝ
VIDEO
🚗 F1 የሞተር ስፖርት ውድድሩ በትናንትናው ዕለት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ በአዘርበጃን ባኩ ተካሄደ።
፩ኛ . ሆላንዳዊው ሾፌር ቍ .33 ውድድሩን እየመራ ሳለ ከ፶፩ /51 ዙሮች አራት ዙሮች ብቻ ሲቀሩት እንዲህ ተላትሞ ከውድድሩ ተሰናበተ
፪ኛ . ተፎካካሪው ጥቁሩ ብሪታኒያዊ የ፯ /7 ጊዜ የዓለም ቻምፕየን ቍ .44 ውድድሩ እንደገና ሲጀመር “ Break Magic / የአስማት ፍሬን“ የተሰኘው ሥርዓት አዳልጦት ከውድድሩ ተሰናበተ።
💭 ሉሲፈራዊው ባራክ ሁሴን ኦባማ የኢትዮጵያን መስቀል በኪሱ ይዞ ይዞራል፤ ከቡድሃ፣ ሂንዱ እና ሌሎች አምልኮቶች ምልክቶች ጋር ( የሉሲፈራውያኑ አንድ የዓለም ሃይማኖት ምስረታ )
💭 ኦባማ “ Yes, we can!/ አዎ፤ እንችላለን !“ የሚሉትን ቃላት ሲናገርና ንግግሩም በድምጽ ሲገለበጥ “ Thank you, Satan!/ ሰይጣን አመሰግንሃለሁ” የሚሉት ቃላት ይሰማሉ።
💭 የዋሽንግተን ዲሲ መንገዶች እና ሕንፃዎች በሉሲፈር ኮከብ መሪነት ነው የተዘረጉትና የታነጹት።
የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልክቶች። ( የእስላማዊት ቱርክ ባንዲራ፣ ነፃ ግንበኞች፣ 33)
ለምሳሌ በዋሽንግተን ዲሲ በአረብ እስላማዊ የሕንፃ ጥበብ የታነጸው የሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች ሕንፃ
👉 በትናንትናው የአዘርበጃኑ የ F1 ሞተር ስፖርት ውድድር የታየው ክስተት ከግማሽ ጨረቃ እና የሉሲፈር ኮከብ የሚፈነጥቀው አላዲን ነበር አስማተኛ ሆኖ የተገኘው።
💭 የቪዲዮው ዋና መልዕክት፤ ግራኝ ድሮኖችን ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመግዛት መርከብ ወደ ዩክሬይን ልኳልና፤
👉 ጂጂጋ ‘ የተባለው መርከብም ግራኝም ባፋጣኝ መመታት አለባቸው።
👉 “አል – ነጃሽ” የተሰኘውን የሉሲፈር መስጊድ የሰራችው ቱርክ በዳግማዊ ግራኝ አማካኝነት ሆን ተብሎ እንዲፈርስ ካደረገች በኋላ ለማደስ በሚል ሰበብ ከጴርጋሞን የሰይጣንን ዙፋን በማምጣት በውቕሮ በድጋሚ ለመትከል ትሻለች። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ አይኗን አነጣጥራለች። በሱዳን የሚገኙትንም የጽዮን ልጆች “ልንከባከባቸው” በሚል ለዋቄዮ – አላህ ሉሲፈር ጣዖት የታረደውን እንዲበሉ እያደረገቻቸው ነው።
✞✞✞[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬ ] ✞✞✞
“በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”
👉 የትግራይ ሰልፈኞች ለወገናችሁ በማሰባችሁ ጎብዛችኋል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር የሚጸየፈውን ባለ ሁለት ቀለሙንና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከማውለብለብ ባፋጣኝ መቆጠብ አለባቸው !
👉 ይህን ባለ ሁለት ቀለምና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ጨርቅ ባንዲራዋ ያደረገችው ቻይና “ቲክቶክ” የተሰኘውን አደገኛ የቪዲዮ መድረክ እንድታዘጋጅ ተሰጥቷታልና ከዚህ ቦታ ባፋጣኝ ውጡ። ( ቻይና እና ም ዕራባውያን ጠላቶች እንደሆኑ አድርገን የምናሰብ ተታለናል፤ ጠላቶች አይደሉም፤ ሁሉ ተናብበው በመሥራት ሉሲፈረን ለማንገሥ የሚሹ ኃይላት ናቸው። )
👉 ከ፰/8 ወራት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮ
👉 “የዓለም ቻምፒየኑ የመርሰድስ ሾፌር የ 666 ቱን ‘ ድብቅ ‘ ዋሻ አሳየኝ”
VIDEO
💭 ይህን ባለፉት ቀናት እንደማቀርብ ቃል የገባሁትን ቪዲዮ ሳዘጋጅ አንድ “ክው !” ያደረገኝን ሰበር ዜና ሰማሁ፤ እሱም፤ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ”የሚለው ነበር። ትናንትና ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ የተካሄደው የባሕሬኑን ውድድር ሉዊስ ሃሚልተን ነበር ያሸነፈው።
👉“የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል ? https://youtu.be/ZtLqhNtQ09s
💭 ላለፉት ሳምንታት ሾፌር ሉዊስ ሃሚልተን ያሳየኝ የ 666 ቱ ድብቅ ዋሻ ይህን ይመስላል ፥ ቁጥሮቹ ላይ እናተኩር፦
ውቦቹን የግዕዝ ቍጥሮቻችንን ባለመጠቀሜ ይቅርታ …
👉 25 ኦክቶበር 2020 ዓ . ም ፖርቲማኦ ፖርቱጋል ፎርሙላ 1/F1 ሉዊስ ሃሚልተን የ 6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ከ 1 ኛ ቦታ ጀመረ፤ 66 ዙሮች መነዳት አለባቸው፤ በዚህ ቦታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ
ነው የፎርሙላ 1 ውድድር ሲካሄድ፤ አሸናፊው ቍ . 44 ሉዊስ ሃሚልተን ሆነ። በፎርሙላ 1 ታሪክ ለ 92 ኛ ጊዜ ውድድሩን በማሸነፍ ሉዊስ ሃሚልተን የታላቁን ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ሰበረ። የሚገርም ነው፤ ይህ በደቡብ ፖርቱጋል የሚገኘው ቦታ፤ ፖርቲማኦ በኮሮና ምክኒያት የአሜሪካን ከተሞች ተክቶ ነው በድንገት እንዲያዘጋጅ የተደረገው። ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት ወደ እዚህ አካባቢ ለጥቂት ወራት ለስራ ሄጄ ነበር፤ በጣም ድንቅ ቦታ ነው፤ በተለይ “ላጎሽ” የተባለችው ትንሽ ከተማ በዓለም ካየኋቸው ውብ ከተሞች መካከል የምትመደብ ናት።
በዚሁ ዕለት ጎረቤቴ “ላሊበላ” ወደተባለው የሃበሻ ምግብ ቤት “እንሂድ፤ እንጀራ፣ እንጀራ” ( ነጭ ናት፤ ምግባችንን ይወዱታል ) ብላኝ ሄድን፤ አጠገባችን የነበሩ እንግዶች ለምግባቸው 66 ዩሮ ከፍለው እንደወጡ፤ መሸት ሲል የቴሌቪዥኑ ዜና አንድ ታዋቂ ጀርመናዊ ፖለቲከኛ በ 66 ዓመታቸው ማረፋቸውን ተናገረ። “አሃ !” አልኩ “ዛሬ 66 ዙር በፖርቲማኦ፤ ምግብ ቤት 66 ዩሮ አሁን ደግሞ ይህ ታዋቂ ፖለቲከኛ በ 66 ዓመቱ አረፈ” በማለት ተገረምኩ። ነጠብጣቦቹ እስኪገጣጠሙልኝ ድረስ ለጎረቤቴ አልነገርኳትም።
👉 15 ኖቬምበር 2020 ዓ . ም ፥ ኢስታንቡል ቱርክ ፎርሙላ 1/F1 ፤ ቱርክም በኮሮና ምክኒያት ነው እንድታዘጋጅ የተደረገችው እንጂ ፕሮግራም ውስጥ አልተካተተችም ነበር። በኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን የ 6 ጊዜ የዓለም ቻምፒየን፤ ያለተለምዶው ከ 6 ኛ ቦታ ይጀምራል፤ ሁልጊዜ 1 ኛ ወይም 2 ኛ የሚጀምር ቻምፒየን ነበር፤ ዛሬ ግን 6 ኛ።
እንደሚታወቀው ቱርክ የክርስቶስ ተቃዋሚ 666 ሃገር ናት፤ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት 7 ቱ የእስያ
አብያተ ክርስቲያናት ታስረው የሚገኙትም እዚሁ ቱርክ ነው። ከሳምንታት በፊት የተከሰተውን ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ እናስታውሳለን ?
“በቱርክ ኢስታምቡልና ኢዝሚር ዛሬም በአስከፊ ማዕበል ተመቱ”
VIDEO
ለማስታወስ ያህል እ . አ . አ ከ 2007 ጀምሮ የሚሾፍረው የእንግሊዛዊው ክልስ ሉዊስ ሃሚልተን መለያ ቍ . 44 ነው።
ዝናባማ በነበረው የኢስታንቡል ፓርክ ሉዊስ ሃሚልተን ውድድሩን ክ 6 ኛ ቦታ ጀመረ፤ ወደ 3 ኛ ዘለለ፤
እንደገና ወደ 6 ኛ ተመለሰ፣ በመጨረሻም 1 ኛ ሆነ፤ በዚህም በፎርሙላ 1/F1 ታሪክ ለ 7 ኛ ጊዜ ቻምፒየን በመሆን ከታላቁ ጀርመናዊ ሚካኤል ሹማከር ሬከርድ ጋር እኩል ሆነ።
በዚህም ቍ 44 ሉዊስ ሃሚልተን በ 666 ቱ ቱርክ ሃገር አውሬውን በ 7 ሰበረው ! ስለ 7 ቱ ዓብያተ ክርስቲያናት ነበር ወዲያው ያሰብኩት።
👉 ከ 12 ዓመታት በፊት ይህን በጦማሬ ጽፌ ነበር
ቍ . 44 ሉዊስ ሃሚልተን የመጀመሪያው ጥቁር F1 ቻምፒየን፣ ባራክ ኦባማ 44 ኛውና የመጀመሪያው
ጥቁር የአሜሪካ ፕሬዚደንት። ባራክ ኦባማ በጦማሬ መልስ ሰጥቶ አይቼ ነበር። https://wp.me/piMJL-6o
👉 ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ “ሉዊስ ሃሚልተን በኮሮና ተያዘ !” የሚለው ሰበር ዜና ደረሰኝ፤ ይገርማል ከአራት ወራት በፊት ሉዊስ ፀረ – ክትባት እና ፀረ – ቢል ጌትስ የሆነ አቋም እንዳለው ጭምጭምታ አሰምቶ ነበር ! ቢል ጌትስ ?
👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፦
☆ 666 = ቱርክ
☆ 666 = ባራክ ኦባማ
☆ 666 = ባለ 44 እድሜው አብዮት አህመድ አሊ
☆ 666 = የክትባት አባት ቢል ጌትስ
በዓለም በጣም ኃብታም ከሆኑት ስፖርተኞች መካከል አንዱ የሆነው ሉዊስ ሃሚልተን አጥባቂ ክርስቲያን ነው፤ እርዳታ ሰጭና ፀረ – ዘረኝነት ትግልን የሚያደርግ ትሁት ሰው ነው። አግዚአብሔር አምላክ ፈውሱን መድኃኒቱን ይላክለት !
ሌላ፦ ልክ “ 66% uploaded 6 minutes left” ላይ ሲደርስ ኢንተርኔቴ ያለወትሮው ተቋረጠ። እንደገና ስጀምረው፤ “ Woman says why she believes Monster Energy drinks are from Satan” / ሴትዮዋ የሞንስተር ኢነርጂ ወይንም የኃይል መጠጦች ከሰይጣን ናቸው ‘ ብላ እንደምታምን ትናገራለች” የሚለውን ቪዲዮ አየሁ። ዋው !
VIDEO
____________ ___________ ____________
Like this: Like Loading...