Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አላሙዲን’

U.S. Concerned over Turkey’s Drone Sales to Conflict-Hit Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2021

💭 Signs that Ethiopia govt using drones against rebels

☆ Washington has ‘profound humanitarian concerns’ -official

☆ Ankara says it’s urging negotiations in Ethiopia

☆ U.S. has clamped down on defence exports to Ethiopia

☆ U.S. sanctions on Turkey over sales a distant possibility

U.S. authorities have taken issue with Turkey over its sales of armed drones to Ethiopia, where two sources familiar with the matter said there was mounting evidence the government had used the weapons against rebel fighters.

Washington has “profound humanitarian concerns” over the sales, which could contravene U.S. restrictions on arms to Addis Ababa, a senior Western official said.

The year-long war between Ethiopia’s government and the leadership of the northern Tigray region, among Africa’s bloodiest conflicts, has killed thousands of civilians and displaced millions.

A State Department spokesman said U.S. Horn of Africa envoy Jeffrey Feltman “raised reports of armed drone use in Ethiopia and the attendant risk of civilian harm” during a visit to Turkey last week.

A senior Turkish official said Washington conveyed its discomfort at a few meetings, while Ethiopia’s military and government did not respond to detailed requests for comment.

Turkey, which is selling drones to several countries in Europe, Africa and Asia, has dismissed criticism that it plays a destabilising role in Africa and has said it is in touch with all sides in Ethiopia to urge negotiations.

Last week the United Nations agreed to set up an independent investigation into rights abuses in Ethiopia, a move strongly opposed by its government.

In September, the White House authorised sanctions on those engaged, even indirectly, in policies that threaten stability, expand the crisis or disrupt humanitarian assistance there, though there has been no indication of any such imminent action against Turkey.

The U.S. Treasury, which has broad economic sanctions authority under that executive order, declined to comment on whether sanctions could apply to Turkey.

The senior Turkish official said the foreign ministry examined how the drone sales might impact U.S. foreign policy as part of 2022 budget planning.

“The United States has conveyed its discomfort with Turkey’s drone sales …but Turkey will continue to follow the policies it set in this area,” the person told Reuters.

A second senior Turkish official, from the defence ministry, said Ankara had no intention of meddling in any country’s domestic affairs.

Turkish defence exports to Ethiopia surged to almost $95 million in the first 11 months of 2021, from virtually nothing last year, according to Exporters’ Assembly data.

DRONES IN ACTION

Ethiopian government soldiers interviewed by Reuters near Gashena, a hillside town close to the war’s front, said a recent government offensive succeeded following an influx of reinforcements and the use of drones and airstrikes to target Tigrayan positions.

A foreign military official based in Ethiopia said satellite imagery and other evidence gave “clear indications” that drones were being used, and estimated up to 20 were operating. It was unclear how many might be Turkish-made.

“Surveillance drones are having a greater impact …and being very helpful,” the person said, adding the guerrilla-warfare nature of the conflict made armed drones less useful.

Asked whether foreign countries had also supplied drone operators, the official said: “I know Turkish personnel were here at one point.”

Turkish and Ethiopian officials have not publicly confirmed the drones sale, which Reuters first reported in October, and Turkey’s foreign ministry did not respond to a request for further details.

Ethiopia has also bought drones from the United Arab Emirates, which did not respond to a request for comment about possible U.S. concerns. Feltman was also scheduled to visit the UAE earlier this month.

TURKISH EXPANSION

Under President Tayyip Erdogan, Ankara has poured military equipment into Africa and the Middle East, including training of armed forces in Somalia, where it has a base.

The Turkish military used its Bayraktar TB2 drones last year with success in Syria, Libya and Nagorno-Karabakh, prompting interest from buyers globally in a market led by U.S., Chinese and Israeli manufacturers. read more

In October, a Turkish foreign ministry spokesman said Ethiopia was free to procure drones from anywhere. Foreign Minister Mevlut Cavusoglu said last week that engagement with Africa was based on mutual benefit.

NATO allies Washington and Ankara have strained ties over several issues including the Turkish purchase of Russian missile defences, and U.S. support for Kurdish fighters in northern Syria.

The State Department spokesperson said Feltman had underscored that “now is the time for all outside actors to press for negotiations and end the war” in Ethiopia.

The Western official, who requested anonymity, said Ankara had responded to U.S. concerns by saying it attaches humanitarian provisions to the Ethiopia deal and requires signed undertakings outlining how drones will be used.

__________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ የክርስቶስ ቀንደኛ ጠላቶች ከሆኑት ከቱርኮች፣ ኢራኖችና አረቦች ጋር ሆና በኢትዮጵያ ዘ-ነፍስ ላይ ዘመተች | ወዮላት!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2021

😭እስኪ አስቡት፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ! ክርስቲያን ነኝ” የሚለው መንጋ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶችን ጋብዞ ትክክለኛዎቹን ክርስቲያን ወገኖቹን ሲያስጨፈጭፉ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

አምና በጽዮን ማርያም ዕለት በጽዮናዊቷ አክሱም ላይ ነበር የዘመቱት፤ ዘንድሮ ደግሞ በጽዮን ማርያም ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የቻይናንን/ሉሲፈርን ባንዲራ በመስቀላቸው ጽላተ ሙሴን አሥረውታል፤ ስለዚህ የጌታችን ልደት ዕለት ተቃርቧልና በጥንታውያኑ ክርስቲያኖች ላይ የጀመሩትን ጭፍጨፋ ይቀጥሉበታል። የሕዝበ ክርስቲያኑ ቁጥር ተቀንሶ የቻይናን/ሉሲፈርን ባንዲራ አምላኪው ትውልድ ባንዲራውን ሰቅሎ ሳጥናኤልን ሙሉ በሙሉ እስካልተቀበለ ድረስ የዓለም መንግስታት ከስብሰባ እና ከተለመዱት የማጽናኛ ቃላት በቀር ምንም ማድረግ አይፈልጉም።

ክርስቶስን አጥበቀው የሚጠሉት ቱርኮች በሶሪያ እና አርሜኒያ ጥንታውያኑን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ከጨፈጨፋቸው በኋላ፤ ሦስት ሺህ ኪሎሜትር ወደ ደቡብ ተጉዘው ቀጣዮቹን የኢትዮጵያ ጥንታውያን ክርስቲያኖችን በመጨፍጨፍ ላይ ናቸው። በኦሮሞ እና አማራ ፈቃድ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

ተዋሕዶ ክርስቲያናውያን ሲጨፈጨፉ ማየት የሚፈልጉትና ለጭፍጨፋውም ኢየሱስ ክርስቶስን እና በጎቹን በጥልቁ የሚጠሏቸውን ቱርኮች፣ አረቦች እና ኢራኖች የጋበዙት ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎች፣ ሙስሊሞች፣ እና ጴንጤው ነገር የታወቀ ነው። አስክቀድሞ ለማሰብና እንዲህ ይሆናል ብለን እንኳን በጭራሽ የማንገምተውና ዛሬ በመላው ዓለም ያሉ ክርስቲያን ያልሆኑትን ሕዝቦች ሳይቀር እያስገረመ ያለው ክስተት፤ “አማራ + ተዋሕዶ” የተሰኘው መንጋ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጎን መሰለፉ ነው። ይህ በታሪክ የሚመዘገብ በተለይ ኦሮሞውን እና አማራውን እንደ ቱርኮች፣ ጣልያኖች እና ጀርመኖች እስከ ሰባት ትውልድ ዘልቆ ሕሊናቸውን የሚገርፍ ክስተት ነው። እነዚህን ሕዝቦች በቅርቡ በደንብ ስለማውቃቸው ዛሬ ድረስ የገቡበትን ጥልቅ መንፈሳዊ ክስረትና ሃዘን በሚገባ አይቸዋለሁ።

ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠 😢😢😢

😇አባ ዘ-ወንጌል ይህን አሳውቀውን ነበር፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

የሙስሊም ሃገራቱ፤የሙስሊም ሃገራቱ፤ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ድምጽ የሰጡት፤

ቱርክ

ኤሚራቶች

ሳውዲ አረቢያ

ኢራን

ፓኪስታን

ሶማሊያ

ግብጽ

/2ቱ ሃያላን ሀገራት

ቻይና

ሩሲያ (አሜሪካ)

🔥 ዒላማዎች፦

አክሱም

ላሊበላ

ጎንደር

ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

ዋልድባ

ደብረ ዳሞ

አስመራ

መቀሌ

ግሸን ማርያም

ሕዳሴ ግድብ

💭 የአባ ዘወንጌል ኢትዮጵያ ትግራይ ብቻ መሆኗንና እሳቸውም እንዳሉት የኢትዮጵያን/እስራኤል ዘነፍስን ትንሣኤ ለማየት የሚበቁት አሥር በመቶ የማይሞሉት ጽዮናውያን ብቻ መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው። የኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በኦሮሞዎች እና በአማራ ረዳቶቻቸው አማካኝነት የቆመችውን ፀረጽዮንና ፀረኢትዮጵያ የሆነችውን የአፄ ምኒልክ + አቴቴ ጣይቱ + አፄ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለ ማርያም + የዛሬዋን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የስጋ ማንነትና ምንነት የነገሰባትን ኢትዮጵያ ዘስጋን ነው አፍራሾቹ ሳያውቁት እራሳቸው እንዲያፈራርሷት እያደረጋቸው ነው፤ ዘጠና በመቶ የሚሆኑት የዛሬዋ ኢትዮጵያ “ኢትዮጵያውያን” የትንቢት መፈጸሚያ ናቸውና። እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ በቅርቡ ሲነሳ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል።

❖❖❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]❖❖❖

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።”

❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፬]❖❖❖

ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።”

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፬፥፲፯]❖❖❖

በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።”

❖❖❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፳፥፬]❖❖❖

ከእናንተ ጋር የሚሄድ፥ ያድናችሁም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ስለ እናንተ የሚወጋ አምላካችሁ እግዚአብሔር ነውና።”

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፯]❖❖❖

ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰዶሙ ጂሃዲስት ደመቀ መኮንን ሀሰን እና ደጋፊዎቹ/ ተቃዋሚዎቹ፤ ትናንትና ዛሬ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2021

💭የትናንትና ተቃዋሚዎቹ የዛሬ ደጋፊዎቹ፣ የዛሬ ደጋፊዎቹ የትናንትና ተቃዋሚዎቹ። የተገለባበጠባት ዓለም፣ ግራ የተጋባ የክርስቶስ ተቃዋሚና ፀረ-ኢትዮጵያ ትውልድ። አይ ኢትዮጵያ የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን መጫወቻ እንዲህ ትሆን?! ካታር + ሳውዲ አረቢያ + ግብጽvs ኤሚራቶች + ግብጽ + ቱርክ= Thesis-Antithesis-Synthesis” — አይ ኢትዮጵያ የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን መጫወቻ እንዲህ ትሆን?!

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምስጢራዊቷ የዓብይ አዲ ከተማ | ጋኔኑ በነፋስ ከመስጊዱ ተላከ ፥ ግራኝ በአላሙዲን ተመለመለ | የሉሲፈር ኮከብ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 25, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✞✞✞ረቡዕ ፥ ሚያዝያ ፲፱/19 ፪ሺ፫ /2003 .(ቅዱስ ገብርኤል ፥ ትንሣኤ ማግስት)✞✞✞

👉 ልክ እንደ ዛሬው ያኔም ቅዱስ ገብርኤል በረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው፤ ዋው!

ዘንድሮ ሁለት መቶ ክርስቲያን የጽዮን ልጆች በሉሲፈራውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊል በተቀዳጁባት በ ዓብይ አዲ ከተማ ከ ፲/10 ዓመታት በፊት ብዙ ምስጢራዊ ነገሮች ተከስተዋል። ይህ ተሽከርካሪ ነፋስ ጋኔን (አቧራ) ከዚህ መስጊድ ከተላከ በኋላ ልክ በዓመቱ

ግራኝ አብዮት አህመድ + የግብጹ ሙርሲ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ብጹእ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው።

💭 በሁለተኛው ክፍል ስለ ኮከቡ እና ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ስለ ቱርክ የቀረበውን መረጃ በጥሞና እንከታተለው። በጣም ጠቃሚ ነውና!

👉 ሉሲፈር የዋቄዮ-አላህ ባሪያውን ሙስሊሙን አብዮት አህመድ አሊን በዚህ ከዓብይ አዲ መስጊድ በወጣው ጋኔን ቀብቶታልን?

😈 ከቀናት በፊት ግራኝ ለቱርኩ ኤርዶጋን የሚከተለውን መናዘዙን የማውቃቸው ቱርኮች አውስተውኛል፤

እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ለእስልምና ጉዳይ የቆምኩ አህመድነኝ፣ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሙስሊሞቹ ቱርኮችንና ግብጾችን ወንድሞቻችንን ያዋረዷቸውን ተዋሕዶ ትግራዋይንና አማራዎችን እርስበርስ እያባላሁ በመጨረስ ኢትዮጵያን አፈራርሰን ልክ እንደ አፍጋኒስታን ታሊባኖች የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጬ ተንስቻለሁ፤ ታሪካዊዎቹን ቦታዎችን በማውደም ላይ ነኝ፣ ታሪካዊ የሆኑት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችንም በማዘጋትና በምትካቸውም የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ኤምባሲዎች ለመተካት አቅደናል፤ ይህ እድል እንዳያመልጠን የግራኝ ቀዳማዊን መሸነፍና ሞት አብረን እንበቀል፣ ድሮንህን ስጠኝ፣ ገንዘብ ካስፈለገም ከሸህ አላሙዲን ይገኛል‘” በማለት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ታሪካዊ ጠላት የሆነችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ ፀረክርስቲያን ጂሃዷን እንድትደግመው በር ከፍቶላታል።

ጂኒው አብይ ከመስጊዱ በወጣው ጋኔን ልክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ተጠመቀ ፥ በዓመቱም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከእነ አላሙዲን እና ኦባማ ጋር ሆኖ በመግደል እራሱን በሉሲፈራውያኑ አስመረጠ። የተቀባው በዓብይ አዲ ጋኔን ነውን?

ስለ እኔ ትንሽ ላውሳ፤ ቤተሰቦቼ አክሱማውያን ሲሆኑ ከፊሎቹ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፀጋ የተሰጣቸው ምናልባትም እስከ ንጉሥ ኢዛና ድረስ የሚዘልቅ የዘር ሐረግ የነበራቸው “ቅዱሳን” ነበሩ/ናቸው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከጎንደር ፈልሰው ወደዚህ ወደ አብይ አዲ አካባቢ ሰፈሩ። መለስ ዜናዊ በአባቱ በኩል የቤተሰቦቼ የቅርብ ዘመድ ሲሆን፤ ሸህ አላሙዲን ደግሞ፤ ከሃዘን ጋር ነው የምናገረው፤ በእናቱ በኩል ከዚሁ አካባቢ የተገኘ የስጋ ዘመዳችን ነው፤ ታሪኩ ረጅምና ውስብስብ ስለሆነ እዚህ ላይ ላቋርጠው። ግን ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም እንደሚባለው፤ ቅድስት ምድር ትግራይንም ሰይጣን መጀመሪያ በወደቀው ንጋት ኮከብ በኩል ቀስበቀስም ስጋ በለበሱ ልጆቹ (መሀመዳውያን በኩል) እነ ንጉሥ አርማህን ሳይቀር ለማታለል በቅቷል። እርኩሱ ቃኤል ቁዱሱን አቤልን፣ የዱር አህያው እስማኤል ቃልኪዳን የተገባለትን ይስሐቅን፣ እርኩሱና በእግዚአብሔር የተጠላው ኤሳው መንትያ ወንድሙን ያዕቆብን እንደተፈታተኗቸውና እንዳጠቋቸው ሁሉ በትግራይም በአምልኮ እግዚአብሔር ጠንካራ የሆኑትን የጽዮን ልጆችን የሚያጠቃቸው በቅድሚያ ከራሳቸው በወጡ እና ወዳጅ መስለው በተጠጉት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያንና ኤዶማውያን ነው። አምላካችንንና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም የካዱት እኮ ወንድሞቹና አጋሮቹ ነበሩ፣ ፈርደውና አስፈርደው የሰቀሉትም እኮ የቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ልጆች ነበሩ።

ይህ ነፋስ ጋኔን የታየበትና መስጊዱ ያለበት አካባቢ በአላሙዲን፣ በኢሳያስ አፈወርቂ እና በአብዮት አህመድ አሊ መካከል እርኩስ መንፈሳዊ የሆነ ግኑኝነት ፈጥሮ ይሆን? ኢሳያስ አፈወርቂም ከዚሁ አካባቢ የተገኘ አውሬ ነው፣ አብዮት አህመድ አሊም በወጣትነት እድሜው ወደዚህ አካባቢ(አብይ የሚለውን መጠሪያ ተከትሎ ይመስላል) መምጣቱን እና ትግርኛ ቋንቋም እንዲማር መደረጉን እናስታውሳለን።

በእነዚህ የዓመቱ መጨረሻ ልዩ ቀናት በዝርዝር የምመለስበት ጉዳይ ነው፤ መስጊዱን፣ የሉሲፈርን ኮከብ (ሕወሓት ባለማወቅ እንዲይዝ የተደረገው ኮከብ ነው)እና ክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክን አስመልክቶ በጣም ፈጣን የሆኑ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው። በዘንድሮው የአሸንዳ በዓል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በጽዮን ልጆች መኻል ሰርገው የገቡት ወገኖች ጥንታዊ እና ጽዮናዊ የሆነውን የትግራዋይ ኢትዮጵያውያን አለባበስ ለመቀየር ሉሲፈራዊ ተግባር ሲፈጽሙ ታዝቤአለሁ። ትናንትና እኅቶቻችንን ከሩቁ ሳያቸው ለየት ያለ አለባበስ የነበራቸው በመጀመሪያ ሙስሊሞች መስለውኝ፤ “እነርሱም አሸንዳ ያከብራሉ እንዴ?” በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር፤ ጠጋ ብዬ ሳይ ግን በክቡሩ መስቀላችን ፋንታ የሉሲፈር ቀይ ኮከብ፣ በጽዮን ቀለማት ፈንታ “ሁለት ቀለም ብቻ” ያረፉባቸውን አልባሳት ተከናንበው ሳይ በጣም አሳዝኖኝ ነበር። ጠላትን የሚያበረታታና የሚያስደስት ፥ እግዚአብሔርን ግን የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ተግባር ነበርና፤ አላስፈላጊ የሆነ ፈተና እና ስቃይ በወገኖቼ ላይ ከሚያመጡት ነገሮች አንዱ ይህ ነውና። አላስፈላጊ የሆነ ፈተና እና ስቃይ በወገኖቼ ላይ ከሚያመጡት ነገሮች አንዱ ይህ ነውና።

ትክክለኛዋ ኃይማኖት አንዲት ብቻ ናት፤ እሷም ክርስትና ናት። “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤”[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፭]። ሰዎች ኃይማኖት የሚያደርጓቸው ሕጎች ሁሉ አስቀድመው በምድር አፈር በኩል የተዘጋጁ ናቸው። እስልምና የሚባለው አምልኮ አስቀድሞ የተዘጋጀው በአረቢያ የምድር አፈር ሕግ በኩል ነበር። ቅዱስ ጳውሎስም የእስልምናውን እምነት ሕግና ሥርዓት ነው እስልምና ከመታወቁ ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት በዓረቢያ ምድር ሕግና ሥርዓት የገለጸው። ቅዱስ ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ዲቃላዊ ማንነትና ምንነት በምድር አፈር ሕግ በኩል የግለጸውም የእስልምናው እምነት/አምልኮ የተዘጋጀበትን ሕግና ሥርዓት መሆኑን እናስተውል፤[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]። ሐዋርያው ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ስምና ክብር “ስጋ” ያለውም የዓረቡ ምድር የተዘጋጀበትን የእስልምናውን ሕግ ነው። “ኃይማኖቱ”/አምልኮው የስጋ ሕግና ሥርዓት ነውና።

ሙስሊሞች ለአምላካቸው ዋቄዮ-አላህ በሚሠሩት መስጊድ “ሚናራ” በሚባለው የምሰሶውና በሙአዚኑ አዛን ጋኔን መጥሪያው ክፍል ላይ የተገለጸው የፈጣሪያቸውን ሉሲፈርን መልክና ምሳሌ (ሎጎ) ይህን ሙስሊሞች ቅዱስ ጳውሎስን እንዲጠሉ ያደረጋቸውን እውነት ለማሳየነት ላቅርብ። ይህ ትልቅ መንፈሳዊ ምስጢር ነው። የእስልምናው እምነት የተዘጋጀው በስጋ ሕግና ሥርዓት መሆኑን ከግንዛቤ በመውሰድ፤ በቪዲዮው በምናየው የሉሲፈር በባለ አምስቱ ፈርጥ ኮከበ መልክና ምሳሌ በኩል የተገለጠው የፈጣሪያቸው ሉሲፈር ስምና ክብር (የስጋ ማንነትና ምንነት)ነው። ኮከቧ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ የስሜት ሕዋሳት ነውና። ለስጋ ምሳሌ ናት። በድጋሚ፤ ቅዱስ ጳውሎስ በዓረብ ምድር ሕግና ሥርዓት በኩል “ስጋ!” በማለት የገለጸው አንድም የእስልምናውን ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ሕግና ሥርዓት ደግሞ በመንፈስ ሕግና ሥርዓት ሞት በኩል የሚገለጥ የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ወይም ስምና ክብር ነው። ይህም አዳም አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በልቶ ለሕይወትና ለነጻነት የተሰጠውን ኪዳን (ሕግ) በሻረና በመንፈሱ በሞተ ጊዜ የተገለጠው ኃይማኖት ወይም የመንግስት ሕግና ሥርዓት ነው።

በሌላ በኩል ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ትክክለኛዋ ኃይማኖት ክርስትና ናት። “ሰማያዊ” የተባለችው ኢየሩሳሌም ደግሞ ዛሬ ሉሲፈር በትግራይ በወረወራት ኮከብ አማካኝነት ሊያጠፋት በመታገል ላይ ያለችው የተቀደሰችው ምድር አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። በዚህም መረዳት የተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ (መንግስት)፤ ከእስላማዊው የዓረቢያው ምድር በተጻራሪ፤ ክርስትና የተባለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ይህን የምድር አፈር ሕግ በይስሐቅ ማንነትና ምንነት “መንፈስ” በማለት ይገልጸዋል። በዚህም ክርስትና የመንፈስ ሕግ መሆኑን ይመሰክራል። የስጋ ሕግ ማለት የሞትና ባርነት ሕግ ማለት ነው። የመንፈስ ሕግ ማለት ግን የሕይወትና የነጻነት ሕግ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ፤ “አንዲት ኃይማኖት” በማለት የጠራትም ይህችን የመንፈስ ስምና ክብር ነው። ይህችም ደግሞ ፍቅር የተባለችው የተፈጥሮ ሕግ ናት። የክርስትናው ሕግና ሥርዓት የመንፈስ ሕግ መሆኑን የሚመሰክርልን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ምሳሌ የሆነው የዳዊት ኮከብ ይሆናል። የዳዊት ኮከብ ስድስት ፈርጥ ያለው የኮከቡ መልክና ምሳሌ ስለ መንፈስ አካል የሚናገር ሕግ ነበርና።

👉 ከዚህ ቀደም ይህን አቅርቤ ነበር፦

G7 + የለንደን ጉባኤ + የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው”

ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

የአፋር ክልል ባንዲራ

የአማራ ክልል ባንዲራ

የጋንቤላ ክልል ባንዲራ

የሶማሊ ክልል ባንዲራ

የትግራይ ክልል ባንዲራ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

የአማራ ክልል

የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢአማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

💭 “The Abi Addi Massacre in Tigray | 200 Civilians Killed by Ethiopia & Eritrean Militaries”

‘Their Bodies Were Torn into Pieces’: Ethiopian & Eritrean Troops Accused of Massacre in Abi Addi, Tigray”

በዓብይ ዓዲ ከተማ ተዋሕዷውያን አካሎቻቸው ተቆራርጠዋልየኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ዓብይ ዓዲ በተፈፀመ ጭፍጨፋ ተከሰሱ። ፻፹፪/182 ንጹሐን በአብይ አህመድ የጋላ እና በኢሳያስ አፈቆርኪ የቤን አሚር አህዛብ ሰአራዊቶች በጅምላ ተጨፍጨፈዋል። 😢😢😢

In Abi Addi Most corps were already eaten by wild animals. Others were half-eaten by dogs. Their bodies were torn into pieces”

በትግራይ ዓብይ አዲ ከተማ አብዛኛው አስከሬን ቀድሞውኑ በዱር እንስሳት ተበልቷል። ሌሎች ደግሞ በከፊል በውሾች ተበሉ፡፡ አካላቸው ተቆራርጧል።„

እህ ህ ህ! አይ ጋላ! አይ አማራ! አይ ኢሳያስ ቤን አሚር!እግዚኦ!እግዚኦ!እግዚኦ!

የአክሱም ጽዮን ልጆች የትግራይ ወገኖቼ ቅዱስ የሆነውን ቍጣ ተቆጡ! በጣም ተቆጡ! ግን በእነዚህ ምስጋናቢስ አረመኔ ወገኖች አትበሳጩ፣ አትዘኑ፤ እነርሱ ወደ ጥልቁ የሚገቡ ናቸውና እንዲያውም ለእነርሱ እዘኑላቸው! አዎ! ምንም ወለም ዘለም እያሉ እራስን ማታለል የለም፤ እግዚአብሔር ሁሉንም አይቶታል፤ በወገኖቻችን ላይ ግፍ እየሰሩ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች ናቸው። እየሠሩት ባሉት ወንጀል ትንሽም እንኳን ቢሆን ተጸጽተው ንስሐ ለመግባት ወደ ቤተ ክርስትያን በመሄድና ተድብቀውም በማልቀስ ፈንታ የትግራይን እናቶች እንባና ጩኸት በድፍረትና በፈሮዖናዊ ዕብሪት ለመንጠቅ ሲሉ ሰሞኑን ሰልፍ ወጥተው በመጮኽ ላይ ናቸው፤ በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ግን ምን ይደረግ የአቤል ደም ጩኸት እያቅበዘበዛቸው እኮ ነው! ገና ምኑን አይተው!

ምንም ወለም ዘለም እያሉ እራስን ማታለል የለም፤ እግዚአብሔር ሁሉንም አይቶታል፤ በወገኖቻችን ላይ ግፍ እየሰሩ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች ናቸው። እየሠሩት ባሉት ወንጀል ተድብቀው በማልቀስ ፈንታ የትግራይን እናቶች እንባና ጩኸት በድፍረትና በፈሮዖናዊ ዕብሪት ለመንጠቅ ሲሉ ሰሞኑን ሰልፍ ወጥተው በመጮኽ ላይ ናቸው። 😢😢😢

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ አገዛዝ ኃብት በማሸሽ ፣ ቅጥረኞችንና መሣሪያዎችን በመሸመት ላይ ነው | ከ፪ ዓመታት በፊት ገዳማቱን እንደሚያጠቃ አስጠንቅቀን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 26, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ርዕዮት ሜዲያ በትናንትናው ዕለት

እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.

ሸህ አላሙዲን ለግራኝ ቅጥረኞችንና የሕዝብ መጨፍጨፊያ መሣሪያዎችን ገዝቶለታልን? ለኢሳያስ እና ለኤሚሬቶች የከፈላቸውስ እርሱ ይሆንን?

(በመለስ ዜናዊ ሞት አላሙዲን፣ ግራኝ፣ ሙርሲ እና ኦባማ እጃቸው አለበት)

👉 ኤድመንድ ብርሃኔ በትናንትናው ዕለት

እሑድ ሐምሌ ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.

የግራኝ አባ-ገዳይ ኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናት ኃብት ወደ ዱባይ በማሸሽ ላይ ናቸው” ድሮን መግዢያ?

አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ’ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ) ድጋፍ አለው።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ኩሽካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው።

ጦርነቱን ሲጀምር ሆን ብሎ ከመሪዎች በቀር ኦሮሞ ወታደሮችን አላሳለፈም፤ ያሰለፋቸው ደቡብ ኢትዮጵያውያንን እና አማራ ወታደሮችን እንዲሁም የቤን አሚር ኤርትራውያንን እና ሶማሌዎችን ነበር። ይህም በስልት፣ በተንኮል ነው። እነዚህ ወታደሮች በሰሜን በኩል በትግራይ ታጣቂዎች እጅ እንዲወድቁ በደቡብ በኩል ደግሞ በኤሚራት ድሮኖች እንዲጨፈጨፉ ለማድረግ ነው። አዎ! ምናልባት እስከ አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ አማራ እና ቤን አሚር ወታደሮች መቀሌ እስክትያዝ ድረስ በከንቱ ረግፈዋል። እግዚኦ! መቀሌን እንደተቆጣጠሯት ሴት ደፋሪ የኦሮሞ ወታደሮች ወደ ትግራይ ሰተት ብለው እንዲገቡና የትግራይን ሕዝብ ተፈጥሯዊ ስብጥር ለመቀየር ይችሉ ዘንድ “ድፈሩ! ደቅሉ!” የሚል ትዕዛዝ ተሰጣቸው። የግራኝን “በአደዋ ጦርነት ወቅት “እኛ ኒፊሊሞች” ደቅለናል” የሚለውን ንግግር እናስታውስ። ኦሮሞዎቹ ይህን ተልዕኳቸውን ካገባደዱ በኋላ “ደጀን” ወዳሉት ሕዝባቸው ፈርጥጠው እንዲሄዱ ተደረጉ። የቀረው የግራኝ ሰአራዊት በትግራይ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

አሁን በሁለተኛው ዙር የክተት ዘመቻው ለኦሮሙማው ተልዕኮው ማካተት የማይፈልጋቸውን ብሔር ብሔሰቦች ከየክልሉ በመሰብሰብ ወደ ጦር ግንባር (ሰሜናውያኑ የትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች) በመላክ ለኦሮሞ ተጻራሪ የሆኑትንና ኦሮሞ ያልሆኑትን ሕዝቦች ይጨርሳል፣ ያስጨርሳል። “የኦሮሞ ልዩ ሃይል ወደ ትግራይ ተልኳል የተባለው በከፊል የማታለያ ስልቱ ነው። የማይፈልጓቸውን፤ ምናልባት ከሌላ ብሔሮች ጋር የተዳቀሉትን ‘ኦሮሞዎች’ መርጠው በመላክ እነርሱንም ሊያስጨርሷቸው ስላቀዱ ነው። የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከናዝሬት አዳማ አይነቃነቅም። “ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰራዊት፣ ጃል መሮ ቅብርጥሴ” የሚባለው ሁሉም የግራኝ፣ የሽመልስ፣ የለማ እና የጃዋር ኃይሎች ናቸው። “በምዕራብ ወለጋ ውጊያ አለ፣ የኤርትራ ሰራዊት ኦሮሚያ ገባ…” ሲሉ የነበረውም ነገር ሁሉ የማያልቀው ውሸታቸው አካል ነው። ሐቁ ግን በእዚያ ወታደራዊ ልምምድ ነው የሚያደርጉት፣ ኤርትራውያኑም አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ያው የትግራይ መከላከያ ሰአራዊት ብቻውን እየተዋጋ አዲስ አበባን ለመያዝ ሲቃረብ፤ “ከአዲስ አበባ በሰላሳ ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የነበሩት ኦሮሞዎቹ አሁን ፀጥ ለጥ ብለዋል። እንግዲህ እንደለመዱት እኛም ተዋግተን ነበር፣ ታስረናል፣ ተሰውተናል ቅብርጥሴ” በማለት የ“ፊንፊኔ ኬኛ” ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ሲሉ የሚሰሩት ድራማ መሆኑ ነው። “ትግሬ ሞኝ ነው፤ ያኔም መቶ ሺህ ልጆቹን ገብሮ የማይገባንን ሰፊ ግዛት ሰጥቶናል፤ ዛሬም በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ገብሮ እስከ ወሎ ያለውን ግዛት ለእኛ ይሰጠናል፤ ‘ራያ ኬኛ!’።” የሚል ጽኑ እመንት ያላቸው ምስጋና ቢሶች፣ እራስ ወዳዶችና ከንቱዎች ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች የሚመሩት ጽንፈኛ ኃይል በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፈጸመው ወደረ-የለሽ ግፍ በኋላ በዚህ ሃፍረተ-ቢስ የኦሮሞ ምኞት የሚታለል የትግራይ ልጅ ይኖራል ብዬ አላምንም።

አሁን በተለይ የትግራያን፣ የአማርን እና ኦሮሞ ያልሆኑ የደቡብ ሕዝቦችን በትግራይ እና አማራ ግዛት እንዲሰባሰቡ ካደረጉ በኋላ የቱርክን ወይም የኤሚራቶችን ድሮኖች ከኤርትራ ግዛት ለመጠቀም የወሰኑ ይመስላሉ፤ ኢሳያስም ወታደሮቹን ከትግራይ ያስወጣውና ጸጥ ያለውም ይህን የጭፍጨፋ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ ይመስላል። የእርሱም ሰአራዊት አልቋልና።

በጣናው እምቦጭም የሳውዲዎች፣ የአላሙዲን እና የግራኝ እጅ እንዳለበት ከሁለት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር። ግራኝ የትግራይን ሕዝብ “እንቦጭ፣ ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ዶሮ ወዘተ” ማለቱ፤ እነ አገኘው ተሻገር ደግሞ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ቅብርጥሴ” ማለታቸው የተለመደውን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ፋሺስቶችን ስልት መጠቀማቸው ነው፤ ሕዝብን ለጅምላ ጭፍጨፋ ለማመቻቸት/ Conditioning

👉“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ

(NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

ከመገንባት ይልቅ ማፍረስ የሚቀላቸው አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ በእሳት ባፋጣኝ እስካልተጠረጉ ድረስ በትግራይ እና አማራ ግዛቶች የሰበሰባቸውን ኦሮሞ ያልሆኑ ሕዝቦች፤ በተለይ የትግራይን እና የአማራን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ሙሉ በሙሉ ከማጥፋት፣ ገዳማቱን እና ዓብያተ ክርስቲያናቱን ከማፈራረስ አይመለሱም፤ የሁልጊዜው ፀረክርስቶሳዊው ህልማቸው፤ እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያናትና።

💭 የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አምና እና ከ፪ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ወቅት አቅርቤ ነበር፤ በዚህ ለጽዮን ልጆች የማስጠንቀቂያ መልዕክት ለማስተላለፍ ሞክሬ ነበር፤ ዛሬም በጽኑ ላስጠነቅቅ እወዳለሁ።

👉 France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣቸው ነው

👉 የሚከተለው አምና ልክ በዚህ ሳምንት የቀረበ ጽሑፍ ነው፦

ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ ዐቢይ አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን እኔ አደርገዋለሁ፤ ከሁሉ እበልጣለሁ! ይህች አጋጣሚ አትገኝም፣ ታሪክ ከእኔ ጋር ናት፣ ጀብደኛ አቋም መያዝ አለብኝ” ብሎ እንደሚያስብ ነው።

ህወሃቶች ከአጠራቀሙት አሮጌ የጦር መሳሪያ ጋር በትግራይ ተኝተዋል። ሳይተኩሱ እንደሸሹ ሳይተኩሱ ይሞታሉ። በሚቀጥሉት ዓመታት ጦርነት ቢቀሰቀስ እንኳን በቂ ጥይትና መለዋወጫ የማያገኙበት በርና መስኮት ሁሉ ዝግ ስለሆነ መሳሪያ ሁሉ ዝጎ ይወድቃል። በዙሪያቸው ሁሉም አዋሻኝ ድንበር ዝግ ስለሆነም አዳዲስ መሳሪያዎችን ለማግኘት አይችሉም። ገንዘቡስ ከየት ይገኛል? በሌላ በኩል ግን ያው እየቀለቡ ያሳደጉት አዞ፡ ዐቢይ አህመድ ለሕዳሴው ግድብ መዋል ከሚገባውና ከድኻው አፍ ተነጥቆ በተገኘው፤ እንዲሁም አረብ ሞግዚቶቹ ባጎረሱት ገንዘብ ዘመናዊ የጦር መሣሪዎችን ከግብረሰዶማዊው ፍቅረኛው ማክሮን ለመግዛት በመዘጋጀት ላይ ነው። ምክኒያት ፈጥሮና ተዋጊ አውሮፕላን አብራሪዎችን ከግብጽ በማስመጣት ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በአየር ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጀ ነው፤ አዎ! እየመጣላችሁ ነው። የኖቤል ሽልማቱ የጭፍጨፋ ዋስትናው ነው!

ጂቡቲን የሰረቀችን አልበቃትም፡ ዛሬ ደግሞ ፈረንሳይ የሰሜኑን ሕዝበ ለማስጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ሚሳየሎችን ታቀብላለች። የራሱን ሃገር ታሪካዊ ካቴድራል ለማቃጠል የደፈረው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮን ያለምኪኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም።

ሆኖም ዕቅዳቸው ሁሉ ይከሽፋል፤ ዐቢይ፣ ለማ፣ ጃዋር፣ ሽመልስ,ታከለ፣ ማክሮን እና መሀመድ ሁሉም በኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይቀቀላሉ።

አባ ዘ-ወንጌል ይህን ነግረውናል፦

በአራቱም አቅጣጫ ኢትዮጵያ ትወረራለች። ሰላም በማስከበር በሚል ሰበብም በ፪/2 ሃያላን ሀገራት የሚመሩ ሰባት የሙስሊም ሀገራት በኢትዮጵያ ምድር ላይ እሳት ያዘንባሉ። በአሰብ ወደብ ላይ በልዩ ሁኔታ የተከማቸው የጦር መሣሪያ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እንደበረዶ ይዘንባል። ብዙ ፍጅትም ይሆናል። ኦርቶዶክሳውያን በያሉበት፣ በየተገኙበት እንደከብት ይታረዳሉ። የኢትዮጵያ ምድር በደም ትጨቀያለች። የደም ጎርፍ፣ የደም አበላ በምድሪቱ ላይ ይፈሳል።”

🔥 ዒላማዎች፦

👉 አክሱም

👉 ላሊበላ

👉 ጎንደር

👉 ባሕር ዳር / ጣና ገዳማት

👉 ዋልድባ

👉 ደብረ ዳሞ

👉 አስመራ

👉 መቀሌ

👉 ግሸን ማርያም

👉 ሕዳሴ ግድብ

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሠፈሩን “ሣር ቤት” ያሰኙት እነዚህ ውብ ጎጆዎች ነበሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2019

እነዚህ ጎጆዎቹ አጠገብ Rainbow“ ወይም “ቀስተደመና” የተሰኘው የሸህ አላሙዲን ማህበር ነገር ይገኛል….

ፔፕሲ፣ ወተት፣ እንቁላል፣ ቡና፣ ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤፀረክርስቶሱ እጁን ያላስገባበት ቦታ የለም። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን የእጅ መንሻ ይሆን ዘንድ ይዘዋቸው የሄዱት ስጦታዎች፤ ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤ ነበሩ…. “ቀስተደምና” / “Rainbow“ ደግሞ የጌታችን እናት መቀነት ነው።

የኢትዮጵያ ችግር የገንዘብ ችግር አይደለም

ቢሌይነር ሼኹን አዲስ ለመረጡት የኢትዮጵያ መንግስት ሲያዘጋጁት፤ መፈንቅለመንግስቱ ከመካሄዱ ከጥቂት ወራት በፊት ሳውዲዎች “አሰሩት” ተባለ። ግን ይህ ውሸት ነው! ስውዬው አልታሰረም። በርግጥ የታሰረው ለኢትዮጵያ መዋል የሚገባውና በአረቦቹ የተዘረፈው የ”ድሆቹ” የኢትዮጵያውያን ገንዘብ ነው። የኢሳያስ አፈወርቂን ኤርትራን በገንዝብ እጦት ካንበረከኩ በኋላ ኢትዮጵያንም የውጭ ምንዛሬ እጦት ቀውስ ውስጥ እንድትገባ አስገደዷት፤ በዚህም ወደ እነርሱ እንድትመጣና እንድትለምን አደረጉ። አሁን በቁጥጥራችን ሥር ናት ብለው ስላመኑ ዶ/ር ሸህ አላሙዲንን “ለቀቅነው” አሉን። ከደርግ መንግስት በኋላ ክፉኛ የተራቆተችውን/ያራቆቷትን ኢትዮጵያን ለመበዝበዝ ከልጅነቱ ጀምሮ በሉሲፈራውያኑ የተዘጋጀው ዶ/ር አላሙዲን አሁን “ታስሬ ነበር” በማለት፤ እንባ የሚያነባውን አዞ ከበጉ መለየት የማይችሉትን ሞኝ ኢትዮጵያውያን ልብ ለመንካት ይሞክራል፤ በዚህም ኃብታቸውን መሟጠጡን ይቀጥልበታል። እንደ ጃዋር የመሳሰሉት ወስላቶች የእርሱ ተቃዋሚዎች መስለው የሚለፈልፉትን ፍየሎች አትስሟቸው፤ ውሸት ነው፤ ሣር ቤት ባለው የአውሬው በረት ውስጥ እበት እየለቀሙ ድራማ የሚሰሩ ተዋንያን ናቸው። ሁሉም አላማቸው አንድ ነው፦ ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ እምነቷን ማጥፋት። በተለይ አሁን አገራችንን እየመሩ ያሉት (የቀበሌ መሪ እንኳን መሆን ብቃት የሌላቸው ናቸው) የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው፤ ይህን ማየት የተሳነው፡ ወይ መነጽር የሚያስፈልገው፣ ወይ ደግሞ የአገሩ ጉዳይ ግድ የማይሰጠውና የህፃናቱ ወደፊት የማያስስበው ሰው ብቻ ነው።

ዶ/ሮች በየቦታው ብቅ ብቅ አሉ!

የ ዶ/ር ማዕረግ = 666

___________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዱሱ የሳውዲው ልዑል ተገድለዋልን? | እነ አላሙዲን በሳውዲ የመንግስት ግልበጣ አካሂደዋልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2018

ልክ በአገራችንም እንዳደረጉት? ፦ መጀመሪያ ላይ መስከረም ላይ ከ6 ዓመት አሁን ደግሞ ከጥቂት ወራት በፊት።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት፡ ማለትም፡ ቅዳሜ ዕለት፡ እ... 21.04.2018 .ም፤ በሳውዲ አረቢያ ዋና ከተማ፡ በሪያድ የሳውዲ ልዑላውያን ቤተመንግስት ኃይለኛ የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ ይሰማ ነበር። ይህ ከተካሄደበት ዕለት አንስቶ ያው እስከ ዛሬ ድረስ የሳውዲው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን የት እንደገቡ አይታወቅም፤ ታስረዋል? ቆስለዋል? ተገድለዋል?

ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘American Mercenaries are Torturing’ Saudi Princes | እነ አላሙዲን በአሜሪካውያን የሳዑዲ አረቢያ ቅጥረኞች ቁልቁል ተዘቅዝቀው እየተገረፉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2017

ቁልቁል ተዘቅዝቃ ደም እየተፋች ስትገረፍ የነበረችው እህታችን ሰቆቃ የሚሳየውን ቪዲዮ እናስታውሳለን?

ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ” [ማቴ. ፳፮፥፶፪]

We remember this video that shows a Saudi Arabian family hang our sister upside down from a hook and beat her to a bloody pulp.

for all who take the sword will perish by the sword„ [Matthew 26:52 ]

EXCLUSIVE: ‘American Mercenaries Are Torturing’ Saudi Elite Rounded up By New Crown Prince – And Billionaire Prince Alwaleed Was Hung Upside Down ‘just To Send A Message’


  • Source in Saudi Arabia says American private security contractors are carrying out’interrogations’ on princes and billionaires arrested in crackdown
  • Detained members of Saudi elite have been hung by their feet and beaten by interrogates, source says
  • Among those hung upside down are Prince Alwaleed bin Talal, an investor worth at least $7 billion who is being held at Riyadh’s Ritz Carlton
  • Arrests were ordered three weeks ago by Crown Prince Mohammed bin Salman
  • Source claims mercenaries are from ‘Blackwater’, a claim also made by Lebanese president
  • But its successor firm denies it has any operations in Saudi Arabia whatsoever and says its staff abide by U.S. law
  • Americans who commit torture abroad can be jailed for up to 20 years

Saudi princes and billionaire businessmen arrested in a power grab earlier this month are being strung up by their feet and beaten by American private security contractors, a source in the country tells DailyMail.com.

The group of the country’s most powerful figures were arrested in a crackdown ordered by Crown Prince Mohammed Bin Salman three weeks ago as he ordered the detention of at least 11 fellow princes and hundreds of businessmen and government officials over claims of corruption.

Just last month, the Crown Prince vowed to restore ‘moderate, open Islam’ in the kingdom and relaxed a number of its ultra-conservative rules, including lifting a ban on women driving.

DailyMail.com can disclose that the arrests have been followed by ‘interrogations’ which a source said were being carried out by ‘American mercenaries’ brought in to work for the 32-year-old crown prince, who is now the kingdom’s most powerful figure.

‘They are beating them, torturing them, slapping them, insulting them. They want to break them down,’ the source told DailyMail.com.

‘Blackwater’ has been named by DailyMail.com’s source as the firm involved, and the claim of its presence in Saudi Arabia has also been made on Arabic social media, and by Lebanon’s president.

The firm’s successor, Academi, strongly denies even being in Saudi Arabia and says it does not engage in torture, which it is illegal for any U.S. citizen to commit anywhere in the world.

The Saudi crown prince, according to the source, has also confiscated more than $194 billion from the bank accounts and seized assets of those arrested.

The source said that in the febrile atmosphere in the kingdom, Prince Mohammed has bypassed the normal security forces in keeping the princes and other billionaires at the Ritz Carlton hotel in Riyadh.

‘All the guards in charge are private security because MBS (Mohammed Bin Salman) doesn’t want Saudi officers there who have been saluting those detainees all their lives,’ said the source, who asked to remain anonymous.

‘Outside the hotels where they are being detained you see the armored vehicles of the Saudi special forces. But inside, it’s a private security company.

‘They’ve transferred all the guys from Abu Dhabi. Now they are in charge of everything,’ said the source.

The source said that Salman, often referred to by his initials MBS, is conducting some of the interrogations himself.

‘When it’s something big he asks them questions,’ the source said.

‘He speaks to them very nicely in the interrogation, and then he leaves the room, and the mercenaries go in. The prisoners are slapped, insulted, hung up, tortured.’

The source says the crown prince is desperate to assert his authority through fear and wants to uncover an alleged network of foreign officials who have taken bribes from Saudi princes.


Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: