Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አለባበስ’

ቅዱስ ዮሴፍ | በሚቀጥሉት ቀናት በመላው ዓለም ትልቅ ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡንን ክስተቶችን እናያለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የመጭውን የጌታችንን የልደት በዓል ተከትሎ በሚቀጥሉት ቀናት በመላው ዓለም ትልቅ ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡንን ክስተቶች እናያለን

ኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳን ርስት ምድር = እስራኤል ዘነፍስ❖

💭 “ቅዱስ ጳውሎስ” ከሚለው ፊልም የተወሰደው ምስል የሚያሳየን ትክክለኛው ክርስቲያናዊ አለባበስ ኢትዮጵያኛው አለባበስ መሆኑን ነው።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ፲፩፥፳፫]

ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል።”

ሰባዓሰገል መጥተው ለጌታ ሲሰግዱ ዮሴፍ አየ አምላክ ነህ ሲሉ እጣን ንጉሥ ነህ ሲሉ ወርቅ ፍቅር ነህ ሲሉ ከርቤ ለጌታ ሲገብሩ ዮሴፍ አየ ለካ ይሔ የተወለደው ሕፃን ተራ አይደለም ነገሥታት የሰገዱለት የነገሥታት ንጉሥ ቢሆን ነው ብሎ ድንግል ማርያም የንጉሥ እናት ኢየሱስን የነገሥታት ንጉሥ አምላክ መሆኑን የበኩር ልጅዋን ስትወልደው አወቀ።

ዮሴፍ ታላቅ ነገር ተመለከተ ደማቅ ኮከብ ከሰማይ ዝቅ ከምድር ከፍ ብሎ በቤተልሔም ዋሻ ፊት ለፊት ሲቆም አየ አሀ ልክ ኢያሱ አሞራውያንን በገባዖን ሲዋጋ በጸሎቱ ፀሐይን እንዳቆማት ኢየሱስ ገና በሕፃንነቱ በቤተልሔም ኮኮብን አቁሟል ስለዚህም ይህ ኮከብ የተገዛለት የጌቶች ጌታ ቢሆን ነው ብሎ ኢየሱስ ጌታ ፈጣሪ ድንግል ማርያም እመ ፈጣሪ የጌታ እናት መሆንዋን አወቀ።

________________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቡርካ ሌባ | ሙስሊሟ ከሱቅ ዕቃ እየሠረቀች የለበሰቸው ድንኳን ውስጥ ስታስገባ ተያዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2019

በኋላ አህያዋ የተሸከመችውን ዕቃ ሁሉ የውስጥ ልብሷ እስኪታይ ድረስ አራገፈችው።

ይህ አስቀያሚ የአሊ ባባ እና አርባ ሌቦች ልብስ በመላው ዓለም እስካልተከለከለ ድረስ የተለያዩ ወንጀሎች በዚህ መልክ መፈጸማቸው የማይቀር ነው።

እስልምና ለዓለማችን ከሌብነት፣ ጥላቻ እና ግድያ ሌላ ምን ያመጣው በጎ ነገር አለ? አሊ ባባና አርባ ሌቦችን እንጅ ሌላ ምንም! ናዳ! ዜሮ!

 

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሁሉም በለጡን | ኬኒያ ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ አዘዘች፥ አንጎላ እስልምናን አገደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2019

የሙስሊሞች ቁጥር በኬኒያ 10% እና በአንጎላ 0.4 % ነው። እንዴት መታደል ነው! የግራኝ ዘሮች እንደ ግራር ከመሰራጨታቸው በፊት በእንጭጩ መቀጨት እንዳለባቸው በደንብ ተረድተውታል። እኛ ሞኞቹ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ልጆች ብቻ ነን ከታሪክ እና ከሌላው ዓለም ልምድ ለመማር አሻፈረን በማለት ለክርስቶስ ተቃዋሚው እርኩስ እምነት፡ ለእስልምና ቦታ እየሰጠን ያለነው። እግዚአብሔር አምላካችን በዚህ በጣም ነው የሚያዝንብን።

እስልምና ከአገራችን ጠፍቶ ሁሉም “ጎረቤትህን እንደራስህ ውደድ፣ ጠላትህን ውደድ” የሚለውን የክርስቶስን ትዕዛዝ ሲከተል ኢትዮጵያ የምድር ገነት ትሆናለች።

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአብይ ጾም ወቅት ሚስቱ በውበት ውድድር ላይ በመሳተፏ አንድ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቄስ ከአገልግሎት ተሰናብቶ ወደ ገጠር ተባረረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 18, 2019

በኡራል ተራሮች በምትገኘዋ ማግኒቶጎርስክ ከተማ ውስጥ የውበት ሳሎን ባለቤት የሆነችው ኦክሳና ዞቶቫ የውበት ውድድሮች አሸናፊ ና ሽልማቶች በምታገኝበት ወቅት የቄስ ሚስት እንደሆነች በማሳወቋና የማግኒቶጎርስክ ሀገረ ስብከት የሀይማኖት አባቶች ታሪኩን በመስማታቸው ቄስ ባሏ ከተሰጠው ሃላፊነት ተነስቶ ራቅ ብላ ወደምትገኝ ትንሽ መንደር በቅጣት መልክ ተልኳል።

የአንድ ካህን ሚስት እራሷን ለትዕይንት ማቅረቧ ትልቅ ኃጢአት ነው”

ሚስቱ ስህተቷን በመቀበል ንስሃ እስካልገባች ድረስ ባሏ ወደ ቤተክርስቲያኑ ተመልሶ አያገለግልም፣ የራሱን ቤተሰብ መቆጣጠር ካልቻለ ምን ዓይነት ቄስ ነው? እንዴትስ ምዕማኑን መቆጣጠር ይችላል?” በማለት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ገልጸዋል።

ይህ ትልቅ ትምህርት ነው!

_______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዝነኛዋ ግብጻዊት ተዋናይ እንደዚህ በመልበሷ የ ፭ ዓመት እስራት ይጠብቃታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2018

በካይሮ ከተማ በተካሄደው ዓለም አቀፋዊ ፊልም ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነስርዓት ላይ ተዋናይ ራኒያ ዩሴፍ እግሯን እና ዳሌዋን የሚያሳይ ቀሚስነገር በመልበሷ በመጭው ወር ላይ ለፍርድ ቤት እንደምትቀርብ ተገልጿል።

እንግዲህ እነዚህ ግብዞች የሆድ ዳንስየሚሉትን አስቀያሚ የእባብ ዳንሳቸውን ሲደንሱም ከዚይ የባሰ ግልጥልጥ ነገር ነው የሚለብሱት።

በክርስቲያን ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የተባሉት እስላም ሴቶች ድንኳናቸውን ለብሰው በፓርላማ ውስጥ ቁጭ ይላሉ፤ በሙስሊሟ ግብጽ ደግሞ ሙስሊም ሴቶች ጆንያ አንለብስም እያሉ በማመጽ ላይ ናቸው። የተገለባበጠበት ዘመን!

________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅት ፅጌ ማርያም | “የኢትዮጵያ ታላቁ ኃብቷ ተዋሕዶ ክርስትናዋ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2018

ከልጅነቱ ጀምሮ መርፌ እየተወጋ ያደገው ትውልድ ገና አልገባውም፤ የተስፋቢስነት ወጥመድ ውስጥ እንዲገባ፣ ማንነቱን እንዳያውቅ፣ ምድራዊ መሲህን እንዲጠብቅ ተደርጓል፣ እንደ ዔሳው ብኩርናውን በቀይ ምስር ወጥ/ በሃምበርገር ለነጮች ለመሸጥ ይፈቅዳል።

እስኪ እንታዘብ፤ እኅታችን ፅጌ ማርያም ኢትዮጵያ ስላላት ታላቅ ኃብት ቆንጆ በሆነ መልክ ሃቁን ስትናገር ስቱዲዮ ውስጥ ያሉት “ኢትዮጵያውያን” አድናቆታቸውን በሞቅታና በድንገተኛ መልክ በጭብጨባ እንደመግልጥ፤ ሰይፉ “አጨብጭቡላት እንጂ” ብሎ እስኪነዳቸው ይጠብቃሉ።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታዋቂቷ ግብጻዊት ተዋናይ | “የእስላም ኒቃብ ልብስ በቃኝ፤ ቆሻሻ ነው፤ ቅማል ፈጠረብኝ” ብላ አወለቀችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2018

አሁን ሙስሊሞች “ትገደል!” እያሉ ያዙን ልቀቁን በማለት ላይ ናቸው

በግብጻውያን ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈችው ወጣት ተዋናይ፡ ሃላ ሺሃ፡ ከ ሦስት ዓመት በፊት፡ “አርቲስትነቱ በቃኝ፤ ወደ እስልምና “ህይወት” ልመለስ” በማለት በድንኳን መሸፋፈኑን መርጣ ነበር። አሁን ግን እንደገና ተመልሳ “ነፃ ሴት ነኝ፡ ሂጃብና ኒቃብ አያስፈልገኝም” በማለት ሁልጊዜ መሸፋፈኑን ጠልታዋላች።

የእስልምናው አለባበስ ለጽዳት እንዳስቸገራት፣ የእርጅና ሽበት እንዳመጣበት ወዘተ. በቅርብ የሚያውቋት ሰዎች በተጨማሪ ጠቁመዋል።

ምንጭ


ልብ እንበል፦ የመሀመዳውያንና የተዋሕዶ አለባበሶች ተመሳሳይ አይደሉም፡ በጣም ትልቅ ልዩነት አላቸው!!! ሌላው ሌላው ቤቀር፤ ልብሶቹ የሚሠሩባቸው ጨርቆች ትልቅ ልዩነት አላቸው።


የክርስቶስ ልጆች እንደ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለባበሳቸውን ሲያሳምሩ፣ የመሀመድ ልጆች ደግሞ የቅድስት ማርያምን ገጽታ ለማጉደፍ እንደ እርሷ የለበሱ በማስመሰል ቅጥፈትን፣ ማመንዘረን፣ ጥላቻን እና ግድያን ይፈጽማሉ።

ዲያብሎስ መኮረጅ ይወዳልና፤ የኢትዮጵያውያንን ክርስቲያናዊ አለባበስ ያላየ ፡ የሙስሊሞችን አለባበስ ሲያይ በቀጥታ የእመቤታችን ምስል ነው የሚታየው። በውጩው ዓለም በኢትዮጵያኛ ስርዓት ለብሰው መንገድ ላይ የሚወጡትን እህቶቻችን፤ “እንዴ፤ እስላም ነሺ እንዴ?” ተብለው የሚጠየቁበት፤ “ጾም ገብቷል: ይህን ይህን አንበላም” ስንል፡ “እንዴ ረመዳን ደረሰ እንዴ?” በስግደት ጸሎት ስናደርስም፡ እንደዚሁ፡ “እንደ ሙስሊሞች መሬት ላይ ትደፋላችሁን?!“ እየተባልን የምንተቸውና የምንጠየቀው ከዚህ የተነሳ ነው። ያው፡ ዲያብሎስ ዓለምን ለማታለለና ለማሳሳት ምን ያህል እንደተሳካለት!

እነርሱ ባገኙት አጋጣሚ ሁላ እራሳቸውን በማስተዋወቅ ላይ ናቸው፤ በዚህም ዲያብሎሳዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው፤ እንዴት እንደሚኮራባቸው!

ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና ቅዱሳናት፣ እንዲሁም የእኛ ቀሳውስት ጢማቸውን ማሳደጋቸው የተለመደ ነው፤ ታዲያ ሙስሊሞችም ጢሞቻቸውን እያሳደጉ የአምላካቸውን ስም እየጠሩ ክቡሩን የሆነውን የሰውን ልጅ ያርዳሉ። የቅዱሳኑን መልክ፣ ገጽታና ማንንነት ለማጉደፍ።

አየን አይደል፡ የኮራጁና የአታላዩ ዲያብሎስ ተንኮል ምን እንደሚመስል!?

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ም. ፲፩ ቊ ፲፪ ፣ ፲፭]

ነገር ግን በዚያ በሚመኩበት እንደ እኛ ሆነው ሊገኙ፥ ምክንያትን ከሚፈልጉቱ ምክንያትን እቆርጥ ዘንድ አሁን የማደርገውን ከዚህ ወዲህ ደግሞ አደርጋለሁ።

እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች የክርስቶስን ሐዋርያት እንዲመስሉ ራሳቸውን እየለወጡ፥ ውሸተኞች ሐዋርያትና ተንኮለኞች ሠራተኞች ናቸውና።

ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።

እንግዲህ አገልጋዮቹ ደግሞ የጽድቅን አገልጋዮች እንዲመስሉ ራሳቸውን ቢለውጡ ታላቅ ነገር አይደለም፤ ፍጻሜአቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።”

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲዋ ጋዜጠኛ የእስልምናን አለባበስ ሕገ ደንብ በመጣሷ ለመሰደድ ስትገደደ፤ ኢራናውያን ደግሞ፡ “ሞት ለፍልስጤም እና ለአያቶላ” እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 29, 2018

የሳውዲ አረቢያ ቴሌቪዥን አስተናጋጇ ሸሪን አልራፊዬ ቪዲዮው ላይ እንደምትታየው ጸጉሯን ሙሉ በሙሉ ባለመሸፈኗ እስራትነና የ100 ጂራፍ ግርፋትን ለማምለጥ ስትል ሳውዲ ለቃ ወጥታለች። ትገደል! የሚሉ ጥሪዎች በማሕበራዊ ትስስር ድህረ ገጾች ከተሰሙ በኋላ ለህይወቷ በመስጋቷ ነው ከሳውዲ ለማምለጥ የወሰነችው።

በሱኒ ሳውዲ ቀንደኛ ጠላት በሺያ ኢራን ደግሞ ወጣቱ በማመጽ ላይ ነው። “ሞት ለአያቶላ ካሜኔይ! ሞት ለፍልስጤም!” በማለት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወጣት ኢራናውያን መንገድ ላይ እየወጡ ነው።

ስለእነዚህ ሁኔታዎች ዋናዎች የሚባሉት ሜዲያዎች ጸጥ ብለዋል፤ ስውዲም ኢራንም፤ ሁለቱም የፀረክርስቶስ አገራት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። በእነዚህ ትዕቢተኞች፣ ግትር እብሪትኞች ላይ እየመጣባቸው ያለው መቅሰፍት ገና ብዙ ደም ያስለቅሳቸዋል።

በነገራችን ላይ በዛሬዋ ኢራን ወይም በቀድሞዋ ኃያሏ ፋርስ ላይ የእስልምና መቅሰፍት የመጣባት በ፮ኛው መቶ መጨረሻ ላይ በየመን የነበሩትን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ጨፍጭፋ በመግደል የመንን ግዛቷ ባደረገቻት ማግስት ነበር። ይህ ብዙ የማይነገርለት ታላቅ የታሪክ ማስረጃ ነው!

ስለዚህ አስገራሚ ታሪክ ለአንዲት ክርስትናን ለተቀበለች ኢራናዊት አንድ ጊዜ ሳወሳላት፡ የተደሰተችው ደስታ አይረሳኝም፤ የክርስቶስን ብርኃን ስላየች ሁሉም ነገር ተገጣጠመላትና ነው።

እኛ ኢትዮጵያውያን እጆቻችንን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት የአምላካችንን ድንቅ ሥራ እንታዘባለን።

ኡራኤልጊዮርጊስ ተክለ ሐይማኖት

______

 

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: