Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ንፋስ ስልክ ለቡ’

ለዋቄዮ-አላህ ጣዖት መገበር ሲባል የቅድስት አርሴማ ጸበል በፈለቀበት ቦታ ላይ የክርስቲያኖችን ደም አፈሰሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2020

ይህን ዛሬ ሳዘጋጅ የቅድስ አርሴማ ዕለት መሆኑን ከማስታወሴ በፊት ነበር። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ አስገራሚ ነው!ዘመነ ሰማዕታት!

ልክ በ22/24 ሠፈር እንደተከሰተው በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር። ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ያመልኩት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡

በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።

እንግዲህ ይታየን ወገኖች፤ ከትናንትና ወድያ 24 ተብሎ የሚጠራው አካባቢ በኦሮሞዎች የተገደሉትና የተጎዱት ወንድሞቻችን የአርሴማን ፀበል መውጣት ይጠባበቁ የነበሩ ክርስቲያኖች ናቸው። ይህ ፀበል ወጥቶ የቅድስት አርሴማና ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተሠርቶ ኢትዮጵያውያን እንዲፈወሱና እንዲድኑ ዲያብሎስ አልፈለገም፤ የግብር ልጆቹ በንፋስ ስልክ ለቡና በሌሎችም ብዙ ቦታዎች ሲያደርጉት እንደነበረው ዛፉን ቅቤ እየቀቡለት እንዲያወድሱት ይሻል፤ ለዚህም ነው የ24ቱን ወንድሞቻችንን በሌሊት የገደላቸው፣ ታቦቱን ሊሠርቅ የሞከረው።

አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ የኦሮሞ “ልዩ ሃይል” የተባለውን የአጥፍቶ ጠፊ ሰራዊት ለ29ኛ ጊዜ ያስመረቁት ለምን እንደሆነ እያየን ነው? አዎ! የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ለመጨፍጨፍ። በነገራችን ላይ ቅድስት አርሴማም በ29 ትታሰባለች። “የአማራ ክልል” በተባለው እነ ጄነራል አሳምነው (ነፍሱን ይማርለት!)አምሃራውን በተመሳሳይ መልክ እንዳያሰለጥኑ በእነ አብዮት የተገደሉትም አምሃራ ኢትዮጵያውያንን ለማጥፋት በደንብ የተጠና እቅድ ስላለ ነው። ትግሬ የተባለውንም ኢትዮጵያዊ ጨምሮ የሰሜን ሕዝቦችን ለማጥፋት የታቀደውን ይህን በነጮችና አረቦች የሚደገፈውን የዘርማጥፋት እቅድ አብዛኛው የኦሮሞ ጎሣ እንደሚደግፈው እስከ አሁን ድረስ የዘለቀው የኦሮሞዎች ዝምታ በግልጽ ይነግረናል። ለዚህም ነው ኦሮሞ አብቅቶለታል፣ ወድቋል በኢትዮጵያ ስም የመጠራትና የተዋሕዶ ክርስትናን የመከተል ፀጋውን ተነጥቋል፣ ኦሮምኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ወንድሞችና እህቶች ሽሹ አምልጡ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ የምንለው።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት 150 ዓመታት፡ አውቆትም ሆነ ሳያውቀው፣ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ሲኖር የቆየ ሕዝብ ነው፤ አሁን ግን አብቅቷል፣ ደግነቱና ቸርነቱ አክትሟል፣ ሕዝቡ ሃገሩን ማን ወደኋላ እንዳስቀራት በማየት ላይ ነው። ኦሮሞ ነን የሚሉት ግብዞች የዘመናችን አማሌቃዉያን መሆናቸውንም በግልጽ እያየ ነው፤ ስለዚህ እነዚህ ምስጋናቢሶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምድር በቅርቡ በእሳት ይጠረጋሉ።

ትናንትና ሰማዕታት ወገኖቻችንን በደስታ ሸኘን፤ ዛሬ ጥር ፳፱ ነው፤ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማን በደስታ ተቀበልን፣ የሰማዕቷ ወዳጆች እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን!!! ምልጃዋ በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን!

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: