በአፋር ደናኪል በረሀ ላይ ጠፍታ የነበረችው አያ ናምኔህ የተባለችው የ፳፩ አመት እስራኤላዊት ተማሪ ህይወቷ ማለፉን በሰማን ማግስት፤ የኒውዚላንዳዊቷ ሴት ደግሞ በዚህ በአለም በጣም ሞቃታማ ከሆኑ ቦታዎች መካከል አንዱ በሆነው በርሃ ሐይቅ ውስጥ እርቃኗን መዋኘቷ ታወቀ።
እስከ ሺህ ሁለትመቶ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በሚደርስ የእሳት እቶን የሚንቀለቀለው ዝነኛው የኤርታ አሌ እሳተ ጎሞራ የሚገኝበት የደናኪል በርሃ “የሲዖል መግቢያ በር ወይንም Gateway to Hell„ የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።
Hell is really really HOT – ወዮላችሁ! to The Enemies of ZION