በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ አሳላፊዋ እጇን ለመፈክር ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆኗ ለጥቁሮች መብት እንታገላለን የሚሉት ነጭ ወጣቶች BLM)ፍዳዋና አሳዩአት። አጀንዳና ትግል ጠለፋ ማለት እንዲህ ነው።
ተመሳሳይ ነገር የት አይተናል? አዎ!በ፦
- – በመሀመድ አረቢያ
- – አረሜኒያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን በጨፈጨፉት ወጣት ቱርኮች(Young Turks)
- – በሂትለር ናዚ ጀርመን
- – በሙሶሊኒ ፋሺስት ጣልያን
- – በሌኒን እና ማኦ ኮሙኒስት ሩሲያ እና ቻይና
- – በመንገስቱ ደርግ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
- – በኢሳያስ አፈቀቆርኪ ኤርትራ
- – በግራኝ አህመድ ቄሮ ኦሮሞ ኢትዮጵያ
- – አሁን ደግሞ በምዕራቡ ዓለም