Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2021
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኒው ዮርክ’

የዋቄዮ-አላህ መንፈስ | በኒው ዮርክ ከተማ ኢትዮጵያዊው ሚስቱንና የአምስት ዓመቷን ሴት ልጁን አርዶ እራሱን ሰቀለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2019

በማንሃተን ክፍለ ከተማ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የፖሊስ መኮንኖቹ እንደገቡ የ 46 ዓመቱ ዮናታን ተድላ፣ ሚስቱ የ 42 ዓመቷ ጄኒፈር ሽሌሽትት እና የአምስት ዓመቷ ሴት ልጁ አባይነሽ ሞተው ተገኝተዋል፡፡

የኒው ዮርክ ዴይሊ ኒውስ ጋዜጣ እንደዘገበው በሐዘን የተደናገጠቱት የ 74 ዓመቱ የሚስቱ አባት ፣ የሴት ልጁ በጋብቻ ፍች ሂደት ላይ እንደነበረችና ባሏም እንዳትፍተው “ሁላችሁኑም አስወዳችኋለሁ” በማለት ይዝትባት ስለነበር ስጋት አድሮባት ነበር ብለዋል።

ጎረቤቶቹ ስለ ባልዬው፣ ሚስቱን እና ትንሿ ልጃቸውጥሩና ፍጹም ቤተሰብበማለት ገልፀዋቸዋል፡፡

ምንጭ፦ Daily Mail

በጣም ይረብሻል፡ ያሳዝናል! ክፉ ግዜ ነው! የሕፃኗ አሟማት እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል። ኤይይይ..… አገዳደሉ ኦሮሚያ በተባለው የተረገመ ክልል ሰሞኑን ከተፈጸሙት ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል።

ወደ ኒው ዮርክ እርኩስ መንፈስ እየገባ እንደሆነ በእነዚህ ቪዲዮውች በኩል ባለፉት ቀናት ለመጠቆም ሞከሬ ነበር። ፕሬዚደንት ትራምፕ በተወለዱባት ከተማ ይህ አሰቃቂ ድርጊት ተፈጸመ። አሁን በዋሽንግተን የሚኖሩት ፕሬዚደንቱ ኒው ዮርክ ከተማን እንደሚለቁ ሰሞኑን አስታውቀው ነበር። የአቶ ዮናታን ቤተሰብ በሞቱበት ዕለት ፕሬዚደንት ትራምፕ ከገዳይ አብይ መንግስት ልዑካን ጋር በአባይ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ ነበር። የአቶ ዮናታን ሲት ልጅ ስም፦ “አባይነሽ”። ኤይይይ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኒው ዮርክ ባቡር ጣቢያ | የጂኒ ጃዋር ወንድም “አላህ ዋክበር!” እያለ ተሳፋሪዎችን አሸበረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 5, 2019

እስኪ በዚህ ጉዳይ ላይ ደግማችሁ ደጋግማችሁ አስቡበት፤ አንድ የኢትዮጵያ መሪ ነው የተባለ ሰው በሃገረ ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሽብር ፈጣሪ ከሆነውን ኢትዮጵያን በመዋጋት ላይ ካለው አንድ ውርንጭላ ጋር ህብረት ሲፈጥር። አስቡበት! ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። ጂኒዎቹ ጃዋር፣ አብዮትና ለማ በአንድ ላይ ሆነው ኢትዮጵያውያንን እያረዱ ነው፤ ይህ ሁሉ ጉድ ግልጥልጥ ብሎ እየታየን እነዚህን የሃገር ጠላቶች ፈጥኖ እንደመዋጋት ዛሬም ወራዳውን አብዮት አህመድን “አንቱ፣ እሳቸው፣ ክቡርነታቸው ወዘተ” እያሉ ህዝቡን የሚያዘናጉትና የሚያደበዝዙት ግብዝ ወገኖች አሉ ፥ የሚገርም ነው፤ “ለክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ግልጽ ደብዳቤ” እያሉ አላስፈላጊ መልዕክት ለማስተላለፍ እንቅልፍ የሚነሳቸው አሉ። ሂትለርን፣ ሙሶሊኒንና ስታሊንን “አንቱ” ትላላችሁ? ስንት ወገን ማለቅ አለበት እነዚህን ወራዶች ሙሉ በሙሉ ለመትፋት?!

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን አትንኳት! | ኢትዮጵያ ስታነጥስ አሜሪካ ጉንፋን ይይዛታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2019

ከአስራ ስምንት ዓመታት በፊት የመሀመዳውያን ሽብር ጥቃት ሰለባ የነበረችው ባቢሎን ኒው ዮርክ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብታለች። በዓመት እስክ ስልሳ ሺህ የከተማ ነዋሪዎች ኒው ዮርክን እየለቀቁ ነው፤ ፕሬዚደንት ትራምፕም ለኔው ዮርክ ጀርባቸውን ሰጥተው ወደ ፍሎሬዳ ለመሄድ ወስነዋል። ባለፉት ቀናት በኒው ዮርክ ነዋሪዎችና ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ረብሻ ተቀስቅሶ ነበር።

በሃገራችን መንግስቱን እንዳሰኛቸው የሚያዙትና የሚፈነቃቅሉት እነ አሜሪካ አሁን እራሳቸው ከፍተኛ ህውከት ላይ ናቸው። በአሜሪካ የሳጥናኤልን አጀንዳ አራማጁ ሲ.አይ ኤ ስውር/ጥልቅ በሆነው የራሱ መንግስት (Deep State) የፕሬዚደንት ትራምፕን መንግስት ለመገልበጥ በመታገል ላይ ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንት ትራምፕን ለማስወገድ “ዲሞክራሲያዊ” በሚመስል መንገድ የመንግስት ቅልበሳ በማካሄድ ላይ ነው። አዎ! ሰሞኑን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሰሜን ኢትዮጵያ/ በኤርትራ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካም እየተካሄድ ነው!

ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ጣዖት-አምላኪው መንግስት፣ ለኢትዮጵያ ሠራዊትና ፖሊስ ኃይል ላለፉት ሃምሳ ዓመታት መመሪያ የሚሰጡት ብሎም እንደ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጃዋርን የሚያሰለጠኑት እነዚህ የሉሲፈራውያን ኃይሎች በራሳቸው ዜጎች ላይ እንኳ እየፈጸሙት ያለውን አድሎና ግፍ በማየት ላይ ነን። አዎ! በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የጭፍጨፋ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ያሉትን የኦሮሞ መንግስትንና ፖሊሶችን የልብ ልብ የሰጧቸው እነርሱው ናቸው።

የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከ42 ዓመታት በፊት ቀይ-ሽብር ሰፍኖ በነበረበት ዘመን መብራት በኒው-ዮርክ ጠፍቶ እንደነበረው ዛሬም ተደገመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2019

ባቢሎናውያኑ ለሃገራችን ገንዘቡን እና ድጎማውን ሲነፍጉን፣ በአዲስ አበባ ትራንስፎርመሮችን ሆን ብለው ሲያሰርቁና መብራትን ሲከለክሉን የባቢሎን ኒው ዮርክ ትራንስፎርመሮች መፈንዳት ጀመሩ። ዋው!

በትናንትናው ዕለት በኒው ዮርክ ከተማ ሙሉ በሙሉ መብራት በመጥፋቱ ለብዙ ሰዓታት የቆየ ጨለማ ሰፍኖ ነበር፣ የምድር ባቡሮች ቆመውና የከተማዋ እስትንፋስም ቀጥ ብሎ ነበር።

ይህ የተከሰተው ከ42 ዓመታት በፊት፡ እ..1977 .ም በኒው ዮርክ ተመሳሳይ ችግር ከሰፈነ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው።

ልክ በዚህ ጊዜ፡ በዚህ ዓመተ ምህረት ነበር በሃገራችን አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም በሚሊየን የሚቆጠሩ ዘመዶቻችንን በቀይ ሽብር መግደል የጀመረው።

ምናልባት የትናንትናው የኒው ዮርክ ማንሃተን መብራት መጥፋት በአሁኑ ሰዓት በሃገራችን ከተጀመረው የገዳይ አልአብይ ዳግማዊ ቀይ ሽብር ዘመቻ ጋር የሚያገናኘው ነገር ይኖር ይሆናል። ምናልባት የሚጠቁመን ነገር ሊኖር ይችላል፤ ዓለም እኮ ትንሽ ናት።

በጣም ይገርማል፡ በሉሲፈራውያኑ ቀስቃሽነት በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ኮሙኒስታዊ አብዮት ከ42 ዓመታት በፊት ታይቶ የነበረው ጭካኔ ዛሬም በ42 ዓመት እድሜው አብዮት አህመድ በመደገም ላይ መሆኑ በጣም ያሳዝናል።

ኒው ዮርክ እና ለንደን የክርስቶስ ተቃዋሚው የገንዘብና ምጣኔ ኃብት ዋና ከተሞች ሲሆኑ ፥ በርሊን የፖለቲካው፣ ቱርክ እና አረቢያ ደግሞ የመንፈሳዊው መናኽሪያዎች ናቸው።

___________________

Posted in Curiosity, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዋዜማ የቱርክ አየር መንገድ በአውሎ ንፋስ ሲመታ፤ ዛሬ ደግሞ ብሪታኒያ እንዳይገባ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2019

በኢትዮጵያ አየር መላው አለም ተናወጠ

ባለፈው ቅዳሜ፡ የካቲት ፴ / ፪ሺ፲፩ ዓ.ም፤ የቱርክ አየር መንገድን በጣም ኃይለኛ አውሎ ነፋስ በኒው ዮርክ ከተማ አናውጦት ነበር፤ ይህ እንግዲህ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዋዜማ መሆኑ ነው።

ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት ፫/ ፪ሾ፲፩ ዓ.ም ደግሞ አደጋ የደረሰበትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ Boing 747 MAX 8 ዓይነት ያበረረው የቱርክ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ ከተሞች

እንዳይገባና ወደ ቱርክ እንዲመለስ ተደረገ፤ በአየር ላይ እያለ። ዋውው!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዶሚኖ ውጤት በመላው ዓለም እየፈጠረ ነው፤ የብዙ አገራት አውሮፕላኖች ይህን አውሮፕላን ላለማብረር ወስነዋል።

ለመሆኑ የተከሰከሰውን አውሮፕላን ክንፎች ወይም አካሎች እስካሁን ለምን ለማየት አልቻልንም? የት አሉ? ከዚህ አደጋ ጀርባ አንድ ትልቅ ነገር ያለ ይመስላል። ምናልባት የሐሰተኛ ጠቋሚ ሥራ / False Flag Operation ይሆን? በ ወኪላቸው በ ዶ/ር አህመድ መስተዳደር ላይ እየጨመረ የመጣው የሕዝባችን ቁጣ አሳስቧቸው/አስደንግጧቸው ይሆን? ነገሮችን ለማረሳሳት የተፈጸም እርኩስ ተግባር ይሆን? ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮንም በዚሁ ወቅት ወደ ላሊበላ አምርቷል

የሰይጣን ዙፋን ያለበት ጴርጋሞንበአሁኗ፡ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ፡ ቱርክ ግዛት ነው የሚገኘው፦

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪]

፲፩ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም

፲፪ በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል

፲፫ የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም

፲፬ ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ

____________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ውድቀት | የኒው ዮርክ ከተማ ነዋሪዎች በመስጊዱ አዛን ጋኔን አዘኑ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 9, 2019

የእስልምና መቅሰፍት ይህን ይመስላል፦ መሀመዳውያን ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ በኢትዮጵያ አንድ መስጊድ ሲሠሩ በአሜሪካ ሦስት ይሠራል።

በብሩክሊን የኒው ዮርክ የከተማ ክፍል የመስጊዱ ጩኽት ነዋሪዎችን እየረበሸ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ጋኔናዊ የመስጊድ ጩኸት ለሺህ ዓመታት ሕዝባችንን እንዴት እንደረበሸው መገመት አያዳግትም። ያለሁበት አካባቢ ይህን የመስለ በጣም መንፈስን የሚያውክ ድምጽ ባለመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ፤ ከአገራችንም ሙልጭ ብሎ እንዲጠፋልን ትልቅ ምኞቴ ነው።

ከ ፲፯ ዓመት በፊት፡ በኢትዮጵያ አዲስ አመት፡ ሦስት ሺህ ኒው ዮርካውያን በሙስሊሞች በተገደሉባት በኒው ዮርክ ከተማ መስጊዶች አስቀያሚውን የጋኔን ድምጽ ማሰማት ጀምረዋል። 0.8 % ብቻ የሚሆኑ የሙስሊሞች ቁጥር ባላት አሜሪካ ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ? ማንስ ፈቀደላቸው? 666 አውሬው!

በአገራችን ላይ ትልቅ ሤራ የጠነሰሱትና ውድቀታችንን የሚሹት የክርስቶስ ጠላቶች እስማኤላውያን እና የኤሳው ዘሮች በቅርቡ እርስበርስ ይባላሉ።

በአገራችንም፤ ኢትዮጵያንና እግዚአብሔር አምላኳን የካዱት የዋቄዮ አላህ ተከታዮች (ኦሮሞ ነን የሚሉት እና ሶማሌዎች) እርስበርስ ይተላለቃሉ። በጣም ያሳዝናል፤ ነገር ግን ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው።

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞው እንቅስቃሴ የምዕራቡን ውድቀት ያስከትላል | የሙስሊም ሻሪያ ፖሊስ በኒው ዮርክ (NY) ከተማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2019

0.8 % ብቻ የሚሆኑ የሙስሊሞች ቁጥር ባላት አሜሪካ፤ ዋውው!

ሞኞቹን ኦሮሞ ወገኖቻችንን በማታለል በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እየተሠራ ያለው ተንኮል አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ በመድረስ ላይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከደቡቡ ክፍል እንዲፈናቀሉ መገደድ ብቻ ሳይሆን እየተገደሉ፤ ልጆቻቸውም እይተመረዙ ነው።

ትናንትና፡ አዲስ አበባ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ለረጅም ሰዓት ሳወራ ነበር፤ የሚነግሩኝ ነገር ሁሉ የሩዋንዳ ኹቱዎች በቱሲዎች ላይ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ የመሰለ ቅድመ ሁኔታን ነበር የጠቆመኝ። ታክሲ፣ አውቶብስ እና ባብሩ ውስጥ፤ ገበያ ላይ፣ ቀበሌዎች ጽሕፈት ቤትና ፕሊስ ጣቢያ አካባቢ የሚሰማው ቋንቋ በብዛት ኦሮምኛ ነው አሉኝ። “ታዲያ ምን አለበት?“ አልኳቸው? አይይ! ከጥቂት ዓመታት በፊት/ እራሱ ባለፈው ዓመት እንኳን እንዲህ አልነበረም፤ አሁን አማርኛ መናገር በማይችሉ/ በማይፈልጉና ኢትዮጵያውነታቸውን በሚጠሉ ሰዎች እየተወረርን ነው፤ እነ ዶ/ር አብይ አታለሉን፣ አደንዘዙን፤ 60 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጂቡቲ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈች።” አሉኝ። እኔም በማዘን፤ “አይዟችሁ! ያልፋል፡ ለአጭር ጊዜ ነው፤ ለስራቸው ተጣድፈዋል፤ የራሳቸውን መጥፊያ ሲያዘጋጁ ነው፤ ጦርነቱ በ እግዚአብሔር አምላክ እና በዋቄዮ አላህ መካከል ነው፤ ሁሉንም እናየው ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው፤ በጉ ከፍየሉ፤ እንክርዳዱ ከስንዴው መለየት ስላለባቸው ነው፤ ታገሱ፤ በቋንቋ ሳትለያዩ በተዋሕዶ ብርሃን ሥር ተባበሩ፤ ተደራጁ። ተዋሕዶ አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ጉሯጌ አትልም፤ ተዋሕዶ የሆነ ሁላ በክርስቶስ አንድ ነው፤ ከከሃዲዎች ግን ተጠንቀቁ፣ ለሁሉም ነገር ተዘጋጁ..ፀልዩ፡ እንፀልይሁኔታውን ለፀሎት አባቶች አስታውቁ…“ አልኳቸው።

ጣዖት አምላኪው የምዕራቡ ዓለም ከጣዖት አምላኪዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጋር ቢተባበሩ አይግረመን። በምዕራባውያኑ አስተባባሪነትና ሞግዚትነት የደርግ፣ የኢህአዴግና የኦነግ መንግስት ሥልጣናቸውን ሲረከቡ በቅድሚያ የተደረገው ለኦሮሞ ማንነት የሚቆሙትን ኃይሎች ከፍ ከፍ ማድረግ ነው። ደርግ፡ ተዋሕዶ አማራና ትግሬ የሆኑ ወጣቶችን በመጨፍጨፍ አንድ ትውልድ አዳከም፤ ኢህአዴግ ደግሞ ኦሮሞዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት እርኩስ የጥላቻ መንፈስ በየአቅጣጫው እንዲሰፍን አስተዋጽዖ አበረከተ።

በአዲስ አበባ ባንኮቹና የባህል ማዕከላቱ ኦሮሞ የሚል የቅጽል ስም ተሰጥጧቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ መጠየቅ የጀመርኩት፤ “ለመሆኑ አዲስ አበባ ውስጥ የአማራ፣ የትግሬ ወይም የጉራጌ የሚል ባንክ ወይም የባህል ማዕከል አለን?“ በማለት ነበር። በጭራሽ የለም። ይህ በዚህ አላቆመም፤ አዲስ አበባን “ፊንኔ ዙሪያ” ቅብርጥሴ ማለት ጀመሩ፣ አዳዲስ የከተማ ክፍሎች የኦሮሞ ስም እንዲኖራቸው ተደረጉ ወዘተጉዳዩ ማለቂያ የለውም

ለማንኛውም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፡ ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ከሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን እና አረቦች ጋር በተለይ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋጽዖ ያበረክታል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ከ ዶ/ር አብይ ጀምሮ እስከ እነ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ኢንጂነር ይልቃል፣ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቻቸው ድረስ ያሉት ፖለቲከኞች ሁሉም የስልጣን ጥምታቸውን ለማርካት ሲሉ ነፍሳቸውን ለሳጥናኤል በመሸጥ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር እየተተባበሩ ነው። አቤት ጉዳችሁ! ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቻችሁ ያው አንድ በአንድ እየተፍረከሰኩ ነው፤ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? መቼ ነው እራሳችሁን አጋልጣችሁ በክብር የማትሰናበቱት፤ ከቁም ሞት የከፋ ሞት ይኖራልን?

________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

የሳውዲን ባንዲራ አሜሪካውያን በመቃወማቸው ከኒው ዮርኩ 9/11 መታሰቢያ እንዲወገድ ይደረጋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2019

ሰሞኑን አንድ የጂ-20 ዓባላት አገራት ባንዲራዎችን የሚያሳይ ትዕይንት ከ 18 ዓመታት በፊት የሙስሊሞች ሽብር ጥቃት በተፈጸመበት የኒው ዮርኩ የዓለም ንግድ ማዕከል አካባቢ ቀርቧል። የኒው ዮርካውያንን አትኩሮት የሳበውና ብዙዎችንም በጣም ያስቆጣው የሳውዲ ባንዲራ ያረፈበት ኃውልት ነበር። ምክኒያቱም፦

1.

የሳውዲ ባንዲራ ላይ የሚከተለው ሙስሊም ለመሆን የሚያበቃው የእስልምና መሀላ ወይም “ሸሀዳ” ተጽፎበታልና ነው፦

አሽሃዱ አነ ላ ኢላሃ ኢላ አላህ ዋ አሽሃዱ አነ መሐመደን ረሱል አላህ” ሲተርጎም፦

ከአላህ በቀር ምንም አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ መሐመድም የአላህ መልዕክተኛ እንደሆኑ እመሰክራለሁ”

የሚለው ነው፡፡

ይህና “ቢስሚላህ” የሚለው ቃል ሙስሊሞች ግንባር ላይ ወይም አንጎላቸው ውስጥ የሚያርፍ የጥልቁ አውሬ የ666 መንፈስ ነው።

ከዚህ በፊት በጦማሬ እንደተጠቆመው፦ ባራክ ኦባማ ጣት ላይ የተሰካው የጋብቻ ቀለበት የእስልምና እምነትን “ሸሀዳ” የሚገልጽ ዓረፍተ ነገር በአረብኛ ተጽፎ ይነበባል

ከሙስሊሞች ጋር ግኑኝነት ያለን ወገኖች ይህን የአረብኛ ቃል በቀልድም ሆነ በጨዋታ መልክ በጭራሽ ደግመን እንዳንይዝ፤ ከፍተኛ ዲያብሎሳዊ እና እርኩስ መንፈሳዊ ኃይል ያለው ቃል ነውና፤ እንጠንቀቅ!

2.

የመስከረም አንዱን ጥቃት በኒው ዮርክ ላይ ከፈጸሙት 19 ሙስሊም ሽብርተኞች መካከል 15ቱ የሳውዲ ዜግነት ነበራቸው። ሽብሩ ባጠቃላይ በሳውዲ እና አጋሮቿ እንደተቀነባበረ የአደባባይ ምስጢር ነው።

አሁን የሳውዲው ኃውልት ከዚያ ቦታ እንዲነሳ ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

ይህን አስመልክቶ ቪድዮው ላይ ጥሩ ግምገማ ቀርቧል። አሁንም የሶማሌዎችንን ሚና እንመልከት…. ቃል እንደገባሁት በሌላ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ።

ለመሆኑ ይህን የመሰለ ቅሌት ውስጥ የገባችው አሜሪካ ምን ነካት? ይህን ያህል?

አዲሱ የኒው ዮርክ ህንፃ አላህየሚል ድምጽ ያፈልቃል” የሚለውን ይህን ቪዲዮ በተጨማሪ አቅርቤ ነበር፦

Saudi Flag Statue to be Removed from near 9/11 Site after Backlash from Public

Sculpture honoring Saudi Arabia to be removed from Ground Zero

Somebody thought it would be a good idea to install a 9-foot-tall statue — paying tribute to Saudi Arabia and displaying its flag — near the 9/11 Memorial earlier this month, and New Yorkers are not happy.

As a result, Port Authority officials have decided to remove the art exhibit and place it somewhere else after receiving countless complaints from social media users and local victims groups — who are outraged since 15 of the 19 attackers on September 11 were Saudi citizens.

We have been in contact with the 9/11 Memorial and various stakeholders, and in full collaboration with the artist will relocate the exhibit from its current location,” the agency said in a statement Monday. “We believe this solution respects the unique sensitivities of the site and preserves the artistic integrity of the exhibit.”

Many of the victims’ families and survivors have sued Saudi Arabia under the claim that its employees had willfully helped the 9/11 hijackers. The Middle East nation, however, has denied its involvement.

French artist Laurence Jenkell created the Saudi statue — which is made to look like a giant piece of candy — as part of a 2011 exhibit honoring countries in the G20 Summit. She has taken the “Candy Nations” installation to over 25 sites across the world.

I first created flag candy sculptures to celebrate mankind on an international level and pay tribute to People of the entire world,” Jenkell told The Observer after rolling out the exhibit last week. “Given the unique and justified sensitivities surrounding the World Trade Center, it came to my mind to propose to remove the sculpture showcasing the flag of Saudi Arabia, or relocate it to a less sensitive location. But there is no way I can do such a thing as the flag of Saudi Arabia is entirely part of the G20 just like any other candy flag of this Candy Nations show.”

The Port Authority — which curated and installed the exhibit — made the decision for her and now plans to send the statues to JFK Airport, according to a PAPD spokesperson.

The exhibit is being moved to JFK sometime this week,” the spokesperson said.

Relatives of 9/11 victims and survivors praised the move but still have their concerns.

The Port Authority is apparently now taking the right action this week by removing the sculpture from the plaza at Ground Zero,” a statement reads from a coalition of family members. “Its apparent plan to relocate the exhibit to JFK International Airport is questionable as well, for obvious reasons. But surely the sculpture should be nowhere near the site of this mass murder.”

The group referred to the sculpture’s presence at the World Trade Center complex as an “outrageous affront to the 9/11 community and all other Americans who seek justice for the attacks on our nation on September 11, 2001.”

Many people had been blasting it on social media throughout the week.

Statue needs to be destroyed!!!!” wrote one Twitter user in a message to the PAPD.

BEYOND DISGUSTING,” another said.

Source

Americans Outraged After Sculpture Celebrating Saudi Arabia Emblazoned with Inscription of Shahada Erected on Ground Zero

______

Posted in Conspiracies, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከጴንጤና እስልምና ወደ ተዋሕዶ | የአሜሪካዊቷ እህታችን ድንቅ ምስክርነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 3, 2019

ቪድዮው ላይ፡ እህታችን (ሚያ ደብሪቱ) የሚከተሉትን ኃይለኛ ቃላት ስለ እራሷና ሙስሊም ስለነበረው ባሏ ቆንጆ በሆነ መልክ አካፍላናለች፦

እንዴት ተዋሕዶ ለመሆን በቃሽ የሚለው ጥያቄ ሁሌ ስጠየቀው የነበረው ጥያቄ ነው፤ አሁን

አጋጣሚውን በመጠቀም ይህን ቪዲዮ ሠርቻለሁ።

እኔ ፕሮቴስታንት ሆኜ ነበር ያደግኩት፤ በሳምንት ብዙ ጊዜ ቸርችእንሄድ ነበር።

ሳድግ መጠነኛ የሆነ አኗኗር ነበረን፤ በልጃገረድ ጊዜዬ በግሩፕ ሆነን ወደ ካናዳ እና ጃሜይካ እንጓዝና ስለመንፈሳዊው ህይወታችን እርስበርስ እንነጋገር ነበር ሁልጊዜ በክርስትና እምነት ተከብቤ እኖር ነበር።

ከፍተኛ ትምህርት ቤት እያለሁ አንዲት ልጃገረድ ተዋወቅኩ፤ ወዲያውም ልዩ እና ክርስቲያናዊ የሆነ ነገር እንዳላት ስለአየሁባት መንፈሴ ተነሳሳ።

ሰዎች አደነቋት አላደነቁት ግድ የማይሰጣት፡ በማንነቷ የምትተማመን እና እርግጠኛ የሆነች እንደሆነች ታዘብኩኝ።

በከፍተኛ ትምህርት ቤት ሁሉም ሰው ተወዳጅ መሆንን ይመኛል፤ ልጅቷ ግን አድናቆትን ማግኘት የማትፈልግ ሆና ሳያት ምን ይዛ ይሆን? በማለት እራሴን እጠይቅና እቀናባትም ነበር።

ከዚያም መነጋገር እንደጀመርን፤ ክርስቲያን ነሽን? የየትኛውስ ቤተክርስቲያን አባል ነሽ? በዬ ጠይቅኳት።

እርሷም የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ብላ መለሰችልኝ። ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሚለውን ሰምቼው አላውቅም ነበር።

በተገናኘን ቁጥር ብዙ ጥያቄዎች እጭንባት ነበር፤ አቤት ትዕግስቷና ትህትናዋ!

ባወቅኳት ቁጥር ስለሷ የማወቅ ፍላጎቴ በጣም ጨመረ፤ በዚህ መልክ ስለተዋሕዶ

እምነት ትውውቅ አደረግኩ።

ከሰላማዊት ጋር አሁንም እንገናኛለን። ጠንካራ እምነት ያላት ሴት ናት፤ እስካሁን ድረስ ታበረታታኛለች፤ እርሷን በማወቄ እድለኛ ነኝ፤ ተባርኬአለሁ።

አሁን ባለትዳር ነኝ ልጆችም አሉኝ። በለቤቴ ለ20 ዓመታት ያህል የእስልምና ተከታይ ነበር። ከእርሱ ጋር ስንተዋወቅ፡ በሥላሴ ባምንም፡ ክርስትናን በደንብ አልተገብረውም ነበር።

የክርስቲያናዊ ሕይወት አልነበረኝም፤ ወደ ቤተክርስቲያንም አልሄድም፣ መጽሐፍ ቅዱስን አላነብም ነበር። ስለዚህ በወቅቱ ሙስሊሙን ሰው ማግባቴ እምብዛም አላሳሰበኝም። አክራሪ ሙስሊም ባይሆንም፤ ያው ሙስሊም ነበር።

አንድ ቤተሰብ እምነት ሊኖረው ይገባልና፡ አንድ ወቅት ላይ ሁለታችንም አምላክን በአንድ ላይ ሆነን መፈለግ ጀመርን።

ባለቤቴ ከኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ስለሚሠራ፤ ስለተዋሕዶ የመስማት እድሉ ነበረው፤ ነገር ግን ወደ ቤተክርስቲያናቸው ሄደን አናውቅም ነበር።

ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

ወደ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለመጀመሪያ ጊዜ ስንገባ የማይረሳና በጣም ልዩ የሆነ ስሜት ተሰምቶን ነበር፤ መዓዛው፣ መንፈሱሁሉም ሁኔታው መንግሥተ ሰማያዊ በሆነ ነገር የተከበብን ሆኖ እንዲሰማን አድርጎን ነበር።

ከዚህ በፊት እዚህ ቦታ ላይ ተገኝቼ አላውቅም፤ ግን ከቤተክርስቲያኑ ጋር የሚያያዝ ነገር እንዳለኝ የሆነ ልዩ መንፈስ በውስጤ ይነግረኝ ነበር።

ከዚያም እንደገና ወደቤተክርስቲያኑ መመጣት ፈለግን ቄሱ የቅድስት ቤተክርስቲያኗን መሰረታዊ ትምህርቶች እንደሚሰጡ ስንሰማ አላመታንም ወዲያው ቀጠሮ ያዝን።

ምክኒያቱም፡ በዕለቱ እግዚአብሔር ስለተናገረን ነው፤ በመንፈስ ቅዱስ የተጠራን ሆኖ ስለተሰማን ነው። እንግዲህ ልዩ ስብከት በመስማታችን አይደለም የተማረክነው፤ እግዚአብሔር እዚህ በመገኘቱ እንጂ። እግዚአብሔር እዚህ እንዳለ እርግጠኞች ነን!

ይህችን ቤተክርስቲያን ምን ልዩ ያደርጋታል?

ሌሎች ቸርቾች ውስጥ መንፈሳዊመሳይ ከሆነ እብደት የፈለቀ ጩኸትና ጭብጨባ፣ ዳንኪራና ጭፈራም የበዛበት ነገር ታዝበናል፤

በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግን ይህ የለም፤ በጣም እውነተኛና ኃይለኛ የሆነ ነገር አለ፤ ይህን የመሰለ ተሞክሮ ገጥሞን አያውቅም፤ ባሌም ወዲያው፦ “ማነው ክርስቶስ? ማነው ኢየሱስ?” እያለ መጠየቅና መመርመር ጀመረ።

ምክኒያቱም፡ በሌላ ቦታ በሕይወቴ ያለተሰማኝ ነገር ነው እዚያ ቦታ ተሰምቶኝ የነበረው። በሕይወቴ ብዙ ቸርቾችን ጎብኝቻለሁ፤ እዚህ የተሰማኝ ግን ሌላ ቦታ ተሰምቶኝ አያውቅም።

ቀጣይ እርምጃዎችን መውሰድ

የቤተክርስቲያኗ መሰረታዊ ትምህርቶች የሚሰጡበትን ክፍል በየሰንበቱ ሳናቋርጥ መከታተል ጀመርን፤ በጣም ልዩ የሆነ ጊዜ ነበር። ቀስበቀስ ስለ ተዋሕዶ እምነት የበለጠ እውቀት ከመሠረቱ አንስቶ መገብየት ቻልን።

ስለ ጥምቀት፣ ንስሐ ስለመግባትና ስለ ሰባቱ ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ተማርን። እነዚህን ምስጢራት የተከተለ ሕይወት በጣም አስፈላጊ እንደሆነ ተረዳን። ክርስቲያኖች ይህን ዓይነት ሕይወት ነው መኖር ያለባቸው።

ወንጌልን መስበክ

ኦርቶዶክሶች በየቦታው፣ በየጎረቤቱ፣ ትምህርት ቤቱና ሥራ ቦት መስበክ መቻል አለብን። ሰላማዊት ወንጌል ሰባኪ አልነበረችም፣ ግን ጣቷን ማካፈል የምትወድ ወጣት ሴት ነበረች። ዓይነ አፋር ብትሆን፣ እምነቷን ለማካፈል ፈቃደኛ ባትሆንና ብታመነታ ኖሮ እኔ አሁን ያለሁበትን ሕይወት አላገኝም ነበር። እግዚአብሔር ነው ከእርሷ ጋር ያገናኘኝ።

እምነታችንን መኖር ይገባናል፣ ፍቅርን ማሳየት አለብን። አስፈላጊ ሲሆን ብቻ መናገር ይኖርብናል፤ ስለ እምነታችን ሁሉንም ነገር ለሁሉም ሰው መናገር አይጠበቅብንም።

ልዩ ምስጋና

በዚህ አጋጣሚ ማሕበረ ቅዱሳንን እንዲሁም ኒውዮርክና ኒው ጀርሲ ያሉትን የቅዱስ ገብርኤልና ቅ/ ሥላሴ ዓብያተ ክርስቲያናት ከልብ አመሰግናለሁ። ሁሌ ስንበት ሰንበት ወደዚያ በደስታ እሄዳለሁ።

ቦስተንም ያሉ ወንድሞችና እህቶች ከቤተሰቤ የበለጡ ቤተሰቦቼ ናቸው። ብዙ ረድተውኛል። ክፍሌ እና ፀሐይ፣ ቀሲስ እስክንድር እና ቆንጆ ቤተሰቡ፣ ቀሲስ ኃይለ ገብርኤል፣ ኤደን እና ቤተሰቦቿ፣ ሀማላ፣ ቲዋን ሁላችሁንም በጣም እወዳችኋለሁ፤ በስም ያልጠራኋችሁም፤

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳዑዲ ባርባሪያ ልጆቿን ትበላለች | እህትማማቾቹ ኒው ዮርክ ወንዝ ውስጥ ተገድለው ተገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2018

የሳዑዲን አኗኗር ትተዋል፣ እስልምናን ለቅቀዋል ተብለው መገደላቸውን አንዳንድ ዘጋቢዎች አሁን በመጠቆም ላይ ናቸው።

ሳውዲ አረቢያ ተደናግጣለች፤ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የሞት ፍርድ ተሰጥቷቸው ቀናቸውን በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ሳዑዲ ባርባሪያ በምስኪኑ የየመን ሕዝብ ላይ የኬሚካል ቦምቦችን እያወረደች መጠቀሟን (ልብ እንበል፤ በዚህ ጉዳይ ላይ የሙስሊሙ ዓለም እስካሁን ፀጥ ብሏል) ሊያጋልጥ የነበረው የሳዑዲ ጋዜጠኛ ካሾጊ እንደ ክትፎ ተቆራርጦ ተገድሏል፣ በትናንትናው ዕለት ደግሞ ኢንዶኔዢያዊቷን የቤት ሠራተኛ በጎራዴ ቆረጧት።

ዓይጥ የራሷን ልጆች የመብላት መጥፎ ልማድ አላትና፡ ምናልባትም ሼክ አላሙዲንንም ገድለዋቸው ሊሆን ይችላል።

የአንዲት አገር ውድቀት በጣም ሊያስደስተን የሚገባ ከሆነ የሳዑዲ ባቢሎንን ውድቀት ከሁሉም በላይ የምንመኘው ነው፤ ታላቁ ጊዜም ተቃርቧል።

Double honor killing?

Muslim sisters found DEAD – duct-taped together had applied for asylum, ran away from home, feared for their lives, begged police not to tell their family where they were

Two sisters were found bound together, dead, floating in the East River in New York City. For the past few days, the police were asking the public for information, trying to find out who they were. I followed the story carefully because young girls dying in this way raise flags. Knowing what I know now, there is no doubt in my mind this was a double honor killing:

Believe nothing the family says.

FIRST PICTURES: SISTERS FOUND DROWNED AND DUCT-TAPED TOGETHER HAD BEEN ORDERED HOME BY THE SAUDI GOVERNMENT A DAY BEFORE THEIR BODIES WASHED UP AND A YEAR AFTER THEY FLED TO A SHELTER AND BEGGED POLICE NOT TO TELL THEIR FAMILY WHERE THEY WERE.

Tala Farea, 16, and Rotana Farea, 22, washed up in the Hudson River on Oct. 24th

A day earlier, their mother got a call ordering the family back to Saudi Arabia

The girls had applied for political asylum, the consulate official told their mot her

Medical examiners have ruled out that the girls could have jumped from the George Washington Bridge in a suicide pact

Because neither body showed visible signs of trauma, that theory – which was peddled by police – is implausible

Rotana was an undergraduate engineering student at George Mason University in Virginia

She dropped out this year and started attending college in New York City

Her younger sister ran away from home and went to live with her in August

Relatives in Saudi Arabia say they were ‘happy’ and the ‘apple of their father’s eye’

The girls ran away last December and begged police who found them not to send them back to their parents

Police have released the first photographs of Saudi Arabian sisters who were found drowned and duct taped together in the Hudson River last week in a plea for information about their mysterious lives and murky deaths.

Their parents, Wafa’a and Abdulsalam, live in Virginia with their brothers who are 18 and 11. Abdulsalam often traveled back to Saudi Arabia for work but no information about his job has emerged.

In August, the family reported 16-year-old Tala missing after she disappeared from Virginia but the search was called off when they learned she had gone to stay with her sister in New York City.

She had recently been awarded a spot at a top private school in Saudi Arabia with a full scholarship but was desperate not to go.

It was the second time they broke off from the family.

In December last year, the pair fled to a shelter in Fairfax. The family reported them both missing.

When officers tracked them down, the sisters begged them not to tell the family where they were. What led to them returning home remains a mystery but police are focusing their investigation on the circumstances surrounding it.

Despite their repeated attempts to live independently from their parents, the family was described as ‘happy’ by Arab media outlets and were the ‘apples of their father’s eye’.

Their mother was naturally protective, but in no way was their household problematic for them to run away,’ they told Arab News.

They said the family was happy with Tala living with her sister who she missed dearl when she left Virginia.

Tala was upset for quite some time after her sister decided to continue her studies in NYC. Yes, it did cause a problem for the family as the mother had to file a missing case report to the police over her daughter’s disappearance, but the search was called off later when they found Tala was with her sister, Rotana.

The police told their mother that since her younger daughter was safe with an adult, it’s safe to call off the search.’

The girls only ever used Snapchat, they said, and communicated with their relatives in Saudi Arabia through it.

They were private and kept to themselves most of the time, but we communicated mostly via Snapchat and it wasn’t a surprise to any of us that they wouldn’t have any accounts on other social media apps,’ the unnamed family member said.

They were calm and always polite. All families have problems. What kind of sibling relationship would it be without fights every now and then?

But that didn’t push them to the edge as the Western media is portraying,’ they added.

The NYPD has not ruled anything out.

Chief of Detectives Dermot Shea said yesterday: ‘We are looking at all clues in their past life.’

The family in Virginia is yet to speak out about their disappearance despite DailyMail.com’s repeated attempts to contact their representative.

On October 23, the girls’ mother Wafa’a received a phone call from an official at the Saudi Arabian consulate who ordered the entire family to return to their home country. It was in response to an application by the two sisters for political asylum in the United States.

Police have ruled out that the pair jumped from the George Washington Bridge in a suicide pact, a theory that was initially pushed out by police, because neither body had visible signs of trauma.

It is not known how long they were dead before they were found but police struggled to identify them for days.

Rather than live on campus like many of her classmates, Rotana traveled back to her home in Falls Church, Virginia where she lived with her mother, brother and Tala.

Rotana attended classes at the Volgenau School of Engineering and sources say she planned to major in bio-engineering when she returned this fall.

But the University told DailyMail.com that Rotana never returned in August to complete her education.

Problems arose for Rotana when she learned her whole family would have to return to Jeddah, Saudi Arabia.

A source at the Saudi Arabian Embassy in Washington, DC told DailyMail.com Rotana’s sister Tala had won a full scholarship to study at Dar Al-Fikr, a top private school in Jeddah.

Tala had briefly studied in 2017 at Fairfax High School, close to George Mason University. Rotana and Tala’s mother contacted The National Center for Missing and Exploited Children on August 24 after Tala went missing from home.

She then called off the search after learning Tala was with Rotana in New York.

She also told authorities the pair were applying for asylum in the US to avoid returning to Jeddah.

Family members told Arab News that the two sisters had only lost contact with their mother a week ago.

They are insisting that the pair did not commit suicide and are waiting to find out the cause of death from the Chief Medical Examiner, which has not yet released findings from the autopsies.

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: