Posts Tagged ‘ነፃነት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 5, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 The Ethiopian reporter lives in exile because of her articles from Tigray
👉 From The Economist
I was attacked at my home in Ethiopia in February 2021. Three security agents raided my home and threatened to kill me if I continued to dig into the war.
Foreign governments should put pressure on Ethiopia to allow independent international investigation, lift the communication blackout and, crucially, to allow journalists to do their job
MORE THAN a year has passed since I first uncovered evidence of war crimes in the continuing conflict in the Tigray region of northern Ethiopia. Civilians have endured atrocities including sexual violence, ethnic cleansing, systematic massacres, unspeakable torture and starvation. The horror stories are endless. Yet Ethiopia’s government denies them.
All sides of the conflict have committed war crimes. A mound of evidence gathered by investigative journalists and rights groups suggests that Ethiopian government troops, allied soldiers from Eritrea and local Amhara forces have committed terrible atrocities against ethnic Tigrayans. These acts could potentially amount to genocide, as defined in international law. But troops affiliated to the Tigray forces have also committed shocking acts, including sexual violence and the extra-judicial killing of civilians, as they advanced in the neighbouring regions of Afar and Amhara.
The Ethiopian government blocks all communications and bars journalists from the conflict zones. This makes it extremely difficult to grasp the scale of the crimes and the gravity of the humanitarian crisis. Stories of atrocities often emerge two or three months after they have been committed. The communications blackout is exhausting. A story that would normally take me two weeks to research now takes a month.
It works as follows. When an allegation of an atrocity emerges, I find sources on the ground. I communicate from one person to another until I find the actual victims. My network helps bring them to somewhere in the area with internet, such as the offices of certain NGOs. (There is little petrol in Tigray so even finding transport can be extremely difficult.) I use the connection to interview them via secure messaging services. I ask the survivors to send me any footage or photographic evidence they have. To ensure consistency, I then check their testimonies against those given by other witnesses. I also work with experts to analyse satellite imagery.
My reports since the blackout have so far been limited to Mekelle, the Tigrayan capital, and its outskirts. Nobody really knows what is happening in rural areas. Whenever I uncover crimes committed by government forces, or report stories that don’t suit the government’s narrative, I fall victim to co-ordinated attacks, involving threats and online hate campaigns. Such efforts are designed to stop the atrocities from coming to light.
This harassment continued even after I was attacked at my home in Ethiopia in February 2021. Three security agents raided my home and threatened to kill me if I continued to dig into the war. They took evidence that I had gathered for an investigation into weaponised sexual violence involving Eritrean troops, in which a mother had been gang-raped and tortured by 15 Eritrean soldiers in a military camp.
I decided to carry on with the investigation because I couldn’t ignore the terrible stories I had heard. Days after my home was raided I published my investigation in the Los Angeles Times. Within hours officials released a statement saying I was not a legitimate journalist. The Ethiopian state’s media outlets and supporters tried to present me as a criminal. I was forced to flee the country.
I continue my investigations from exile. Two months ago I uncovered the massacre of 278 ethnic-Tigrayan civilians. Eritrean troops and local Afar forces who are allied to the Ethiopian army went from house to house shooting. Pregnant women and children were among the victims. More than two dozen girls reported sexual violence, too. Sometimes I feel a terrible sense of déjà vu in my work; patterns and repetition appear in the killing methods. All the more reason why journalists must continue to expose such horrors.
Foreign governments should put pressure on Ethiopia to allow independent international investigation, lift the communication blackout and, crucially, to allow journalists to do their job. The point of the hate campaigns against me and other journalists who defy the government’s narrative has been to keep these kinds of atrocities and other horrendous war crimes in the dark. The intention is to tire us through relentless bullying. The aim is for state propaganda to saturate news networks and social-media platforms to drown out the truth. But the truth can only come to light if journalists are allowed to do their work without harassment.
Source
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Media & Journalism , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲ ካሳ , ረሃብ , ትግራይ , ነፃነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ዘገባዎች , የጦር ወንጀል , ጋዜጠኞች , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Blockade , Famine , Freedom , Genocide , Lucy Kassa , Massacre , Rape , Reporter , The Economist , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020
VIDEO
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ልደቱ አያሌው , መፈታት , ነፃነት , አብይ አህመድ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኤርትራ , እስር , ጣልቃ ገብነት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020
VIDEO
“ ጋሎች ከጥፋት በቀር ለኢትዮጵያ ምንም ያበረከቱት በጎ ነገር የለም”
ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ ይህን ያሉት ታዋቂውን አውሮፓዊ የታሪክ ተመራማሪ “ኤድዋርድ ኡለንዶርፍን / Edward Ullendorff” በመጥቀስ ነው። የሃያኛው ክፍለዘመን አንጋፋ ጀርመናዊ / እንግሊዛዊ ምሁር ፕሮፌሰር ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ እንዲህ ብሎ ነበር፦
“ኦሮሞዎች የመጨረሻ ወራሪዎች ብቻ ሳይሆኑ በየሄዱበት ከፍተኛ ቀውስና ውድመት ከመፍጠር አልፈው ኢትዮጵያን ከደረሰባት ውድቀት በቶሎ እንዳታገግም ከፍተኛ ሚና ተጫውተዋል። ጋሎች ምንም ዓይነት ትርጉም ያለው የትምህርትም ሆነ የቍሳቁስ ባሕል ስላልነበራቸው፡ ማሕበራዊ አደረጃጀታቸውም አብረው ከሰፈሩበት ሕዝብ እጅግ በጣም የተለየ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ ያበረከቱት ምንም ነገር የለም። አገሪቷንም ላጋጠማት ቀውጢ እነሱ ብቻቸውን ምክኒያት ባይሆኑም ቅሉ ከአካልም ከመንፈስም ድካም የተነሳ ኢትዮጵያ ሙትት ያለች ሃገር እንኳ ብትሆን በሚቻላት ፍጥነት እንዳታገግም አሰቃቂውን ሁኔታ በማርዘም አግዟል።”
ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ = Ullendorff, Edward. 1960. The Ethiopians: An Introduction to Country and People
ይህን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ህፃን ሊማረው ይገባል። የኪነጥበብ፣ ስነ – ጽሑፍና ተንቀሳቃሽ ምስሎች ባለሙያዎች ከዚህ ጋር በተያያዝ ከ 150 እና 400 ዓመታት በፊት፣ እንዲሁም ዛሬ ጋሎች በኢትዮጵያ ላይ ስለፈጸሙትና በመፈጸም ላይ ስላሉት ተወዳዳሪ የለሽ ጭፍጨፋ፣ ጥፋትና ግድያ መጻሕፍትን፣ ቴዓትራዊ ድራማዎችንና ፊልሞችን መስራት ይጠበቅባቸዋል።
“የጋላ ወረራ” የሚል ተከታታይ ፊልም በቅርቡ ቢወጣ ኢትዮጵያን ከመጭው አስከፊ ጥፋት ለማዳን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከት ብሎም በቱርክ ድራማዎች የደነዘዘውን ኢትዮጵያዊ ሊያነቃ እንደሚችል እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
_____________ _________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሥልጣኔ , ባርነት , ታሪክ , ነፃነት , አዲስ አበባ , ኤድዋርድ ኡለንዶርፍ , ኦሮሞ , ኦሮሞዎች , ዘረኝነት , ገዳ , ጋሎች , ጥላቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , ፕሬፌሰር ኃይሌ ላሬቦ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020
VIDEO
ይህን ጋልኛ የጥላቻ ገጽታ በሁሉም ቦታ ነውና የምናየው አሁን በደንብ አድርገን ልናስተውለው ይገባናል። ላለፉት 150 / 400 ዓመታት ኢትዮጵያውያን ይህን የጥላቻ እርኩስ መንፈስ በፍቅር ለማሸነፍ ያልከፈሉት መስዋዕት አልነበረም ፥ ሆኖም ልፋታቸውና ድካማቸው ከንቱ ሆኖ ቀረ። እንደዚህም ሆኖ እንኳን እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም እድሜ ልካቸውን አላስፈላጊ በሆነ መልክ ይህን ያህል ለሚጠሏቸው ኦሮሞዎች ተቆርቋሪ ሆነው ነበር ፥ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ከደርግ ጊዜ አንስቶ ለፀረ – ኢትዮጵያው የኦሮሙማ ጉዳይ ጠበቃና ተሟጋች ሆነው መታያታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል። ይህም የብዙዎቹን ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ልሂቃን ተልካሻ አቋም ያንጸባርቃል።
_____________ _________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Psychology | Tagged: መንፈስ , ስጋ , ባርነት , ነፃነት , አብይ አህመድ , ኦሮሞዎች , ዘረኝነት , ጥላቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም , ፕሮፌሰር መስፍን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2020
VIDEO
“ የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው” የሚለው አባባል ለእነዚህም ውዳቂዎችም ይሠራል። ሰውዬው በአንድ በኩል ትክክል ነው። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባር ነው ቀድመው የሚቀባጥሩት።
አዎ ! ኢትዮጵያ ላለፉት 150 ዓመታት ከገባችበት የባርነት ጉድጓድ ትወጣ ዘንድ ጠላቶቿ ከሆኑት ከአህዛብ የዋቄዮ – አላህ ልጆች መጽዳት አለባት። ላለፉት 150 ዓመታት የምናያት ኢትዮጵያ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረችና ዲያብሎስ የንገሰባት ኢትዮጵያ ነች። የዲያብሎስ መንግስታዊ ህግ የ ”መቀላቀል” ህግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ህግ ደግሞ የ “መለየት” ህግ ነው። ይህ የተቀላቀለ ወይም የተዳቀለ ስጋዊ የሞትና ባርነት ማንነት ነው ላለፉት 150 ዓመታት ኢትዮጵያን ያንኮታኮታት።
ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔርን የህይወትና የነጻነት ኪዳን ሽረውና አፍርሰው ከአህዛብ ማለትም ከዲያብሎስ ጋር ህብረትንና አንድነትን በመፈጸም ለሞትና ለባርነት ራሳቸውን ሲያቀርቡ ይታያሉ። የራሱ ባልሆነ በሌላ ስምና ክብር ተጠራ። የራሱ ያልሆነን ስምና ክብር የራሱ አደረገ። የራሱን ከሁሉ የሚበልጥና የሚልቅ ስምና ክብር ማወቅና መግለጥ ተስኖት ለትንሹ፣ ለርካሹና ለተናቀው እንዲሁም ለተጠላው የስጋ ዕውቀት ጥበብ ኃይል ራሱን ባሪያ አደረገ። ከዛን ጊዜ ጀመሮ ያ ነጻነትና ህይወት የነበረው ህዝብ ለአህዛብ የስጋ ማንነትና ምንነት ባሪያ ሆነ። ሞቱንና ባርነቱንም የተቀበለው ደግሞ በአህዛብ የስጋ ዕውቀት ጥበብና ኃይል በኩል ነበር።
የደፈረሰውን በተገኘው ጥሩ አጋጣሚ እንደማጥራት ዛሬም “አንድነታችን፣ አብሮነታችን፣ መቻቻላችን … ሙሴያችን” ቅብጥርሴ እያለ መጓዙን የመረጠው እውር፣ ምኞተኛና ሞኝ ሁሉ ደም የሚይለቅስበት ጊዜ እየተቃረበ ነው።
በእስራኤል ዘመን ነቢዩ ሳሙኤል በሚያገለግልበት ጊዜ የእስራኤል ልጆች ነቢዩን ንጉሥ እንዲያ ነግስላቸው ይጠይቃሉ። ነቢዩ ግን በእስራኤል ጥያቄ ደንግጦ እግዚአብሔር ገዥያቸው እንደሆነ በመናገር ከእግዚአብሔር ውጭ ንጉሥ እንደማያስፈልጋቸው በመናገር የሕዝቡን ጥያቄ አልተቀበለም። ነገር ግን ሕዝቡ በዘመናቸው በነበረው በዙሪያቸው ያሉት ሕዝቦች ንጉሥ እንዳላቸው በመናገር አብዝተው ንጉሥን እንዲያነግስላቸው ጠየቁ። ነቢዩ ሳሙኤልም ጥያቄያቸውን ወደ እግዚአብሔር አመጣ። እግዚአብሔርም ለነቢዩ ንጉሥን ከፈለጉ እንደሚያነግስላቸው በመናገር ንጉሥ ከነገሰ ገዢያቸው እንደሚሆኑና የእነሱ ንብረት የንጉሡ እንደሚሆን ሴቶችና ወንዶች ልጆቻቸው ለንጉሡ ባሪያዎች እንደሚሆኑ ተናገረ። በእስራኤል ሕዝብ ጥያቄ መሠረት የአባቱን የጠፉ አህዮችን ፍለጋ የወጣውን ሳዖልን ንጉሥ እንዲሆን ነቢዩ በእግዚአብሔር ምሪት ቀባው።
ንጉሥ ሳዖልንም ያነገሰው የእስራኤል ልጆች ምኞት የአህዛብ መንግስት ህግና ስርዓት ነበር። ሳዖል እስራኤላውያን እንደ አህዛብ ዓይነት መንግስት ይግዛን ባሉ ጊዜ የተቀባ ንጉሥ ነበር። ሳዖል በአስራኤል ላይ የነገሠው በተለይም በአህዛብ ወታደራዊ እውቅት፣ ጥበብና ኃይል ነበር። የዲያብሎስ መንግስት የተባለውም ይህ ነው። ስለዚህም ነበር እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ በሳሙኤል አፍ “ለራሳችሁ ከመረጣችሁት ንጉሥ የተነሳ በመጨረሻ ትጮሃላችሁ እግዚአብሔርም አልሰማም” በማለት የተናገራቸው።
እንደ ንጉሥ ዳዊት ያለውን ንጉሥ ይስጠን !
[ መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፰ ]
፩ እንዲህም ሆነ፤ ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ልጆቹን በእስራኤል ላይ ፈራጆች አደረጋቸው።
፪ የበኵር ልጁም ስም ኢዮኤል፥ የሁለተኛውም ስም አብያ ነበረ። እነርሱም በቤርሳቤህ ይፈርዱ ነበር።
፫ ልጆቹም በመንገዱ አልሄዱም፥ ነገር ግን ረብ ለማግኘት ፈቀቅ አሉ፥ ጉቦም እየተቀበሉ ፍርድን ያጣምሙ ነበር።
፬ የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ተሰብስበው ወደ ሳሙኤል ወደ አርማቴም መጡና።
፭ እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ አድርግልን አሉት።
፮ የሚፈርድልንም ንጉሥ ስጠን ባሉት ጊዜ ነገሩ ሳሙኤልን አስከፋው፤ ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
፯ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። በእነርሱ ላይ እንዳልነግሥ እኔን እንጂ አንተን አልናቁምና በሚሉህ ነገር ሁሉ የሕዝቡን ቃል ስማ።
፰ ከግብጽ ካወጣኋቸው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን ትተው እንግዶች አማልክት በማምለካቸው እንደ ሠሩት ሥራ ሁሉ እንዲሁ በአንተ ደግሞ ያደርጉብሃል።
፱ አሁንም ቃላቸውን ስማ፤ ነገር ግን ጽኑ ምስክር መስክርባቸው፥ በእነርሱም ላይ የሚነግሠውን የንጉሡን ወግ ንገራቸው።
፲ ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ንጉሥን ለፈለጉ ሕዝብ ነገራቸው።
፲፩ እንዲህም አለ። በእናንተ ላይ የሚነግሠው የንጉሡ ወግ ይህ ነው፤ ወንዶች ልጆቻችሁን ወስዶ ሰረገለኞችና ፈረሰኞች ያደርጋቸዋል፥ በሰረገሎቹም ፊት ይሮጣሉ፤
፲፪ ለራሱም የሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋቸዋል፤ እርሻውንም የሚያርሱ እህሉንም የሚያጭዱ የጦር መሣሪያውንና የሰረገሎቹንም ዕቃ የሚሠሩ ይሆናሉ።
፲፫ ሴቶች ልጆቻችሁንም ወስዶ ሽቶ ቀማሚዎችና ወጥቤቶች አበዛዎችም ያደርጋቸዋል።
፲፬ ከእርሻችሁና ከወይናችሁም መልካም መልካሙን ወስዶ ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
፲፭ ከዘራችሁና ከወይናችሁም አሥራት ወስዶ ለጃንደረቦቹና ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
፲፮ ሎሌዎቻችሁንና ገረዶቻችሁን፥ ከከብቶቻችሁና ከአህዮቻችሁም መልካም መልካሞቹን ወስዶ ያሠራቸዋል።
፲፯ ከበጎቻችሁና ከፍየሎቻችሁ አሥራት ይወስዳል፤ እናንተም ባሪያዎች ትሆኑታላችሁ።
፲፰ በዚያም ቀን ለእናንተ ከመረጣችሁት ከንጉሣችሁ የተነሣ ትጮኻላችሁ፤ በዚያም ቀን እግዚአብሔር አልሰማችሁም።
፲፱ ሕዝቡ ግን የሳሙኤልን ነገር ይሰማ ዘንድ እንቢ አለ። እንዲህ አይሁን፥ ነገር ግን ንጉሥ ይሁንልን፥
፳ እኛም ደግሞ እንደ አሕዛብ ሁሉ እንሆናለን፤ ንጉሣችንም ይፈርድልናል፥ በፊታችንም ወጥቶ ስለ እኛ ይዋጋል አሉት።
፳፩ ሳሙኤልም የሕዝቡን ቃል ሁሉ ሰማ፥ ለእግዚአብሔርም ተናገረ።
፳፪ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን። ቃላቸውን ስማ፥ ንጉሥም አንግሥላቸው አለው። ሳሙኤልም የእስራኤልን ሰዎች። እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ሂዱ አላቸው።
___________ _____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መንፈስ , ሥርዓተ አልበኝነት , ረብሻ , ስጋ , ቄሮ , ባርነት , ነፃነት , አብይ አህመድ , ኦሮሞዎች , ዘረኝነት , ጥላቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2020
VIDEO
የቡልጋሪያ ጠቅላይ ሚንስትር ቦይኮ ቦሪሶቭ ከቡልጋሪያ ኦሮቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ፓትርያርክ ኒዖፊት ጋር ከተገናኙ በኋላ መንግስት በኮሮና ሳቢያ ለ ሆሣዕና ፣ ለሕማማት / ቅዱስ ሳምንት እና ለፋሲካ ዓብያተ ክርስቲያናት መዝጋት እንደማይችልና እንደማይዘጋም በድጋሚ ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚከተለውን ተናግረዋል፦
“እንዴት የዚህችን ቤተ ክርስቲያን በሮች ለመዝጋትና ካህናቱን ለማባረር እናስባለን ? የማይታሰብ ነው፡፡”
“ይህች ቤተ ክርስቲያን እኮ እኛን ቡልጋሪያውያንን ከኦቶማን ቱርኮች ባርነት ነፃ አውጥታናለች፡፡ ፖሊስ ልኬ አብያተ ክርስቲያናት እንዲዘጉ ለማድረግ የማይሆን ነው፤ አላስበውም።”
“የኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን ፣ እንደምናነበውና እንደምናየው እጅግ በጣም ብልህ ፣ ለሁሉም ነገር መልስ ያላት ፣ ብዙ ማስተማር የምትችል ሃይማኖት ናት። ቅዱሱ መጽሐፋችን “ያለ ጌታ ምንም ማድረግ አንችልም” ይላል ፡፡ ስለሆነም ያለ እርሱ ምንም ማድረግ የማንችል ከሆነ ወደ እርሱ የምንጸልይባቸውን ዓብያተ ክርስቲያናትን እንዴት መዝጋት እችላለሁ ? አይሆንም !” በማለት አክለዋል፡፡”
ቡልጋሪያ በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኦቶማን ቱርኮች መሀመዳውያን እ . አ . አ . ከ 1396–1878 ዓ . ም ለ፭ መቶ ዓመታት ያህል የቆየ አስከፊ ባርነት ( የጨለማው ዘመን ይሉታል ) ፤ ከዚያ ደግሞ ከ 1944–1990 ዓ . ም ድረስ በብልሹውና ጨካኙ የኮሙኒዝም ሥርዓት የተሰቃየች ሃገር ነበረች። ዛሬ የኦርቶዶክስ ክርስትናን ጣፋጭ የነፃነት ጣዕም ስላዩት ካለፉት የእስልምና እና ኮሙኒዝም ከንቱ ሥርዓቶች ጋር እያነጻጸሩ በበጎ መኖር ጀምረዋል። ተመስገን ! በሃገራችን ደግሞ መደረግ የሌለባቸውን ለውጦችን በማድረግና በጭራሽ መመረጥ የሌለባቸውን ከሃዲ ፖለቲከኞች ስልጣን ላይ በማስቀመጥ ከእነ ቡልጋርያ ተቃራኒ የሆኑ አሳዛኝ ክስተቶች እየታዩ ነው።
_________ __________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መንግስት , ሶፍያ , ቡልጋርያ , ባርነት , ነፃነት , እስልምና , ኦቶማን ቱርኮች , ክርስትና , ኮሙኒዝም , የቡልጋርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን , ጠቅላይ ሚንስትር | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020
VIDEO
በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን !
የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮ – አላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮ – አላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።
ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢ – ሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።
________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሙላዎች , ሻሪያ , ተቃውሞ ሰልፍ , ነፃነት , አመፅ , አያቶላዎች , ኢራን , ኢስላም , የኢስላም ሪፓብሊክ , ጥላቻ , ፀረ-እስልምና | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2019
VIDEO
የኢትዮጵያ ጠላቶች በአገር – ወዳዶች ላይ መዝመት በጀመሩበት በዚህ ወቅት፡ ጎን ለጎን፡ ተመሳሳይ ዘመቻ በ “ ታናሿ ብሪታኒያም ” እየተካሄደ ነው፤ ዛሬ ለዜጎች እና ለብሪታኒያውያን ህፃናት ደህንነት የቆሙትን ግለሰቦች ያለአግባብ በማሳደደ ላይ ናቸው።
ቶሚ ሮቢንሰን ይባላል፤ በተለይ የሚታወቀው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ብሪታኒያውያን ህፃናት በሙስሊሞች የወሲብ ጥቃት ለዓመታት እንደተፈጸመባቸው በማጋለጥ ነው። አሁን በድጋሚ የተከሰሰበትና ለእሥርም ያበቃው ለምን የተያዙትን ህፃናት – ደፋሪ ሙስሊሞች ጉዳይ ለሜዲያ አሳውቅክ በሚል ተልካሻ ምክኒያት ነው።
ቶሚ ሮቢንሰን ብሪታኒያ ለእርሱ እና ቤተሰቦቹ አደገኛ ስለሆነች የአሜሪካውን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን “ ባክህ እርዳን፤ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ስጠን ብሎ ጠይቋቸዋል። ” ዋው !
አዎ ! በምዕራቡም ጋዜጠኞች እየተበደሉ ነው፤ ጁሊያን አሳንጅን እናስታውስ … ለዘብተኛው የግብረ – ሰዶማውያን መንግስት ስለሚፈጽማቸው ፍትህ – አልባ ሁኔታዎች ጋዜጠኞች መናገር የሚከለከሉበት ዘመን ላይ ደርሰናል፤ ልክ እንደ ሰሜን ኮሪያ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን። በጋዜጠኛ ቶሚ ሮቢንሰን ላይ የምናየው ድራማ ልክ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ ከምናየው ዓይነት ድራማ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ሁሉም ነገር በሃገረ ኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሁኔታ ጋር መገጣጠሙ ያለምክንያት አይደለም።
ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈሳውያኑ ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው።
ሊበራል – ዲሞክራት ወይም ለዘብተኛ የሚባሉት ኃይሎች ከግብረ – ሰዶማውያን እና ሙስሊሞች ጋር በማበር ክርስቲያኖችን እና አገር – ወዳዶችን በመላው ዓለም በማጥቃት ላይ ናቸው። በምዕራቡ ዓለም ህፃናት ደፋሪዎቹን መሀመዳውያን በብዛት ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት በየቦታው ሰርገው በመግባት ስልጣኑን ለጊዜው የተቆጣጠሩት ግብረ – ሰዶማውያኑ መሆናቸውን እየታዘብን ነው። መንግስቱን፣ ሜዲያውን፣ የትምህርት ተቋማትን፣ ፍርድ ቤቶችና ብዙ መሥሪያ ቤቶችን በመቆጣጠር ላይ ያሉት ግብረ – ሰዶማውያኑ ናቸው።
_______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Media & Journalism | Tagged: ህፃናት-ደፋሪዎች , ሜዲያ , ሰሜን ኮሪያ , ብሪታኒያ , ቶሚ ሮቢንሰን , ነፃነት , እሥር , እንሊዝ , ጋዜጠኝነት , ግብረ-ሰዶማውያን , ፍርድ ቤት , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2019
VIDEO
አንድ አፍሪቃዊ የጎዳና ሰባኪ ወንጌልን ለእግረኞች በሚያካፍልበት ወቅት “ ዘረኛ የሆነ ስድብ ተሳድበሃል ” በሚል ወቀሳ በእንግሊዝ ፖሊሶች ተይዞ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ይህ ቪዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሁለት ሚሊዮን ጊዜ በላይ ተጋርቷል። ቪዲዮው በ ሰባኪው እና ሁለት የፖሊስ መኮንኖች መካከል ያለውን ልውውጥ ያሳያል። በዚህ ምልልስ ሰባኪው “ ከፈልጋችሁ ልታሰሩኝ ትቻላላችሁ”፤ ብሎ ለ መኮንኖቹ ሲነግራቸው ይሰማል። ቀጥሎም “ ህይወታችሁን ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጡ ” አላቸው። ከፖሊስ መኮንኖቹ አንዱ፡ “ምን እያደርግክ ነው እዚህ ?“ ብሎ ሲጠይቀው፥ ሰባኪው፤ “ እየሰበኩ ነው ” በማለት መለሰለት።
ከቪዲዮው እንደሚሰማው መኮንኑ ሰባኪውን፡ “ ሂድ ከዚህ ቦታ !” አለው። ሰባኪውም ከቦታው ንቅንቅ እንደማይል ሲነግረው፤ ፖሊሱ “እንግዲያውስ ሰላም እየነሳህ ስለሆነ ህግ ጥሰሃል በቁጥጥር ስር ትውላለህ”፡ አለው። ሰባኪው በምላሹም፡ “ አልሄድም፤ ምክንያቱም ለእነርሱ እውነትን መናገር ስላለብኝ ነው። ኢየሱስን ብቸኛ መንገድና እውነት ነው፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ብቸኛ መንገድና እውነት ሕይወትም ስለሆነ ነው። “ መኮንኑም፡ “ ይሄን አደንቃለሁ፤ ግን ማንም ሊያዳምጠው አይፈልግም “ በማለት መለሰለት።
ሰባኪውም፡ “ እርስዎ መስማት አይፈልጉም ? ሲሞቱ ይሰሙታል።” በማለት መለሰለት። በዚህ ጊዜ መኮንኖቹ ሰባኪውን ገስጠው አሠሩት፤ መጽሐፍ ቅዱሱንም ወሰዱበት። ሰባኪውም፡ መጽሐፍ ቅዱሴን አትውሰዱብኝ” ሲል፥ ሌላኛው ፖሊዝ “ ይህን ዘረኛ ከመሆንህ በፊት ይህን ቀድመህ ልታስብበት ይገባህ ነበር። ” አለው።
የዓይን ምስክሮች እንደጠቆሙት፤ ብዙዎች ለዘመናት ሰበካ በሚያደርጉበት በዚህ በለንደን ሳውዝጌት ባቡር ጣቢያ አካባቢ፡ ይህ አፍሪቃዊ ባለፈው ቅዳሜ እንደተለመደው ሲሰብክ አንድ ሙስሊም ወደ እርሱ መጥቶ መጽሐፍ ቅዱሱን አንቋሽሾ እና ሰባኪውንም ሰድቦ ካለፈ በኋላ ወደ ፖሊሶች ሄዶ “ይህ ጥቁር ክርስቲያን እስልምናን ተሳድቧል” በማለት ክስ አቀረበ ( ይህ በአላህ እና ዋቄዮ ባሪያዎች ዘንድ የተለመደ ነገር ነው፤ በዳዮች ሆነው ተበዳዮች …) ፤ ፖሊሶቹም በጥድፊያ ወደ ክርስቲያኑ ሰባኪ አመሩ …
ምንጭ
ዋውው ! በአንድ ጤናማ ማሕበረሰብ ሊታሠር የሚገባው ሙስሊሙ ነበር … ግን ታላቋ ብሪታኒያ እየወደቀችና እያነሰች ነው … ተበለሻሽታለች። በዋና ከተማዋ በለንደን ፓኪስታኒውን ሙስሊም በከንቲባነት ካስቀመጡበት ጊዜ አንስቶ በከተማዋ በጣም የሚያሳፍርና የሚያሸማቅቅ ሥራ እየተሠራ ነው። እስኪ ይታየን፤ ይህ አፍሪቃዊ ክርስቲያን ከናይጄሪያ ነው፤ በናይጄሪያ ወንድሞቹ በሙስሊሞች እየጨፈጨፉ ነው። ወደ እንግሊዝ መጥቶ ደግሞ የሳጥናኤል አሸከሮች ዔሳውያን ፖሊሶች እና መሣሪያዎቻቸው በሆኑት በእስማኤላውያኑ የዱር አህዮች እግር ይረገጣ ል።
አቤት ቅሌት ! በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም ዘመን ላይ ነን።
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ለንደን , መንገድ ሰባኪ , ሙስሊሞች , ብላስፌሚ , ብሪታኒያ , ነፃነት , እብደት , እንግሊዝ , ክርስቲያን , ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2019
VIDEO
ግብዝ ሙስሊሞች እራሱን ወደ ማጥፋት ድረስ እንደገፋፉትም በተጨማሪ ተናግሯል።
ግብጻዊው ተወዳጅ የ YouTube ዜና አቅራቢ፡ „ሼዲ ስሩር“ “ ዘረኝነትን እና ጭካኔን “ እንደ ርዕሰ – ጉዳይ” በመጥቀስ ከእስልምና መውጣቱን አስታውቋል።
በአሁኑ ጊዜ ከ 4 ሚሊዮን በላይ የዩቲዩብ ደንበኞች ያሉት ይህ የ 24 አመት ሰው ከ 102,000 በላይ አስተያየቶችን በተቀበለበት የፌስቡክ ደብዳቤ ከእስልምና መውቱን አስታውቆ ነበር።
“ በአምላክ እናምናለን የሚሉ ሰዎች ልብ ውስጥ ዘረኝነትን፣ ጥላቻንና ጭካኔን በማያቴ እስልምናን ትቸዋለሁ፤ በእርግጥ እነሱ ጨካኝና ግብዞች ናቸው ” በማለት በአረብኛ ቋንቋ ፊስቡክ ላይ ዘግቧል።
ሼዲ ስሩር በተጨማሪም ባለፈው አመት ብዙ ሙስሊሞች በኢንተርኔት ይሰድቡትና ያስጨንቁት እንደነበር፤ እንዲያውም ጉዳዩ በአንድ ወቅት እንደ አንድ ሰብአዊ ፍጡር ከፍተኛ የስነ – ልቦና ቀውስ ውስጥ እንደከተተውና እራሱንም ወደ ማጥፋት ሊገፋፋው እንደሞከረ ገልጧል።
የግብጽን ጉዳይ በጥሞና እንከታተል፤ ብዙው ነገር ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው – እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ሥራውን እየሠራ ነው።
የእስልምናን አስቀያሚነት ብዙዎች እየመሰከሩ ነው። በሙስሊሙ ዓለም፡ ብዙ ሙስሊሞች “በቃን” እያሉ ከእስልምና የባርነት ቀንበር በመላቀቅ ላይ ናቸው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን !
የሚገርመው ብዙ ጥቁሮችና የሌላ አገር ተወላጆች እስልምና ውስጥ ተታለው ሲገቡ፣ እስልምና ከዘርና ከዘረኝነት ንፁህ የሆነ ሃይማኖት አድረገው ሲቆጥሩትና ሲናገሩለት እንመለከታለን፡፡
ይሁን እንጂ በቁርአንና በእስልምና ታሪክ ውስጥ በጣም የሚረብሹ ነገሮችን ከእነ በቂ ማስረጃቸው መመልከት እንችላለን፡፡
ለምሳሌ የሙስሊሞችን ቅዱስ መጽሐፍ ቁርዓን የሚለውን የሚከተለውን እንመልከት፡ –
“ፊቶች የሚያበሩበትን ( ነጭ የሚሆኑበትን ) ፊቶችም የሚጠቁሩበትን ቀን ( አስታውስ ) እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ከእምነታችሁ በኋላ ካዳችሁን ? ትክዱት በነበራችሁት ነገር ቅጣታችሁን ቅመሱ፡፡ ( ይባላሉ ) ፡፡ እነዚያማ ፊቶቻቸው ያበሩትማ በአላህ ችሮታ ( ገነት ) ውስጥ ናቸው እነርሱ በውስጧ ዘውታሪዎች ናቸው፡ ፡ 3.106-107 ፡፡
እዚህ ጋ ነጭነት ( የሚያበራ ፊት ) ተብሎ የተባለው ከመልካም ስራ ጋር ሲያያዝ ጥቁርነት ደግሞ ከክፉ ስራ ጋር ተያይዟል፡፡
እስልምና እስካሁን ድረስ ከታሪክ ምንም ትምህርትን አልወሰደም፤ በእስላም ማዕከላዊ አገሮች ውስጥ፤ እንደ ሳውዲ አረቢያ ባሉት፤ አሁንም እንኳን የሌላ አገር ሰዎች ባሪያዎች ሆነው ይገኛሉና፡፡ ሃያ ሺ እህቶቻችንም በመጭው መጋቢት ወር በባርነት ሊሸጡ ነው። ወገኖች፤ ይህን እናስታውስ ! ታሪክ እንደሚወቅሰና ተተኪው ትውልድ እንደሚኮንነን አንጠራጠር !
መጽሐፍ ቅዱስ በክርስቶስ ያመነ ክርስቲያን ሁሉ በዘር፣ በቀለምና በፆታ ሳይለያይ እኩል መሆኑን አውጇል፡ –
“አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና፡፡ ” [ ገላ . ፪ ፡ ፳፰ ]
በተቃራኒው እስልምና ግን ሁሉም ነገሩ በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ነው። ሰይጣንን በጥቁር ሰው መመሰል በእስላማዊ ትውፊቶች ውስጥ የተገለፀ ሲሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ግን እንደዚያ የሚል ነገር የለም፡፡
መሀመድ ግን ሰይጣንንና ጥቁርን ሰው እንዲህ ያመሳስላቸዋል፡ –
“ነቢዩ እንዲህ አሉ፡ – “ ሰይጣንን ማየት የሚፈልግ ሰው ነብጣል ኢብን አል – ሀሪሥን ይመልከተው !“ ጥቁር ሰው ሲሆን የተንጨባረረ ረጅም ፀጉርና ጥቁር መንጋጋዎች አሉት፡፡ ”
የጥንት ሙስሊሞች መሀመድ ጥቁር ነበር ብለው ከተናገሩ ይገድሉ ነበር፡ –
“የሰህኑን ወዳጅ የነበረው አህመድ ኢብን አቢ ሱለይመን እንዲህ አለ፡ – “ ማንኛውም ነቢዩ ጥቁር እንደሆኑ የሚናገር ሰው ይገደላል፡፡ ነቢዩ ጥቁር አልነበሩም፡፡ ”
መሀመድ ጥቁር ባርያዎች እንደነበሩት በብዙ እስላማዊ ትውፊቶች ውስጥ በተደጋጋሚ ተዘግቧል፡፡ ጥቁር ባርያዎችንም በስጦታ ይቀበል እንደነበር ተነግሯል፡፡
በአንድ ወቅት አንድ ባርያ በሁለት ጥቁር ባርያዎች እንደለወጠ እስላማዊ ትውፊቶች ውስጥ ተጽፏል፡ –
“ጃቢር ኢብን አብዱላህ እንዳስተላለፈው፡ – አንድ ባርያ ወደ አላህ መልእክተኛ ( ሰ . ዐ . ወ .) በመምጣት ቃል ኪዳን ያዘ፡፡ ነቢዩም ባርያ መሆኑን አላወቁም ነበር፡፡ አሳዳሪው በመምጣት ባርያው እንዲመለስለት በጠየቀ ጊዜ የአላህ መልእክተኛ ( ሰ . ዐ . ወ .) ‹‹ ሽጥልኝ›› አሉት ? በሁለት ጥቁር ባርያዎችም ገዙት፡፡ ”
ጥቁር አፍሪካውያን በአረብ ሙስሊሞች ዘንድ እንዴት እንደሚታዩ ይታወቃል፡፡ ቁርአን የሰው ልጆችን እኩልነት በሚክዱ መልእክቶች የተሞላ ነው፡፡
ታዲያ ይሄ፡ ኡ ! ኡ ! አያሰኝም !?
ምንጭ
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሙስሊም , ነፃነት , እስልምና , እስልምናን መተው , ዘረኝነት , ዩቱብ , ግብጻዊ , ግብጽ , ጥላቻ | Leave a Comment »