Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ነብዩ ሕዝቅኤል’

የነብዩ ሕዝቅኤል ተዓምር – ከ2ሺህ ዓመታት በፊት የታየው መንኮራኹር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 11, 2013

Ezekiel15

ከክርስቶስ ልደት በፊት፡ በ582 .ም ከሰማይ የሆነ ነገር፤ የሆኑ ነገሮች ወደ ምድር መጡ። ብሉይ ኪዳን ላይ ነብዩ ሕዝቅኤል ጌታችን ወደ ምድር መምጣቱንና አመጣጡም ምን እንደሚመስል በሚደንቅ መልክ አስቀምጦልናል። ነብዩ ሕዝቅኤል የሳለልን የእግዚአብሔር መንኮራኩር ቅርጽ ዋንኛ የሆኑትን የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ዓብያተክርስቲያናትን ሕንፃዎች ይመስላሉ። እግዚአብሔር በዚያ ዘመን አንድኛ ልጁን በምድራችን ላይ ለመውለድ ተገቢ ነው የሚለውን ዝግጅት ለማድረግ ስለፈቀደ ይሆን ለነብዩ ሕዝቅኤል የታየው?

በሠላሳኛው ዓመት በአራተኛው ወር ከወሩም በአምስተኛው ቀን በኮቦር ወንዝ በምርኮኞች መካከል ሳለሁ ሰማያት ተከፈቱ፥ የእግዚአብሔርንም ራእይ አየሁ። [ሕዝቅኤል 11]

በራሳቸውም ላይ ካለው ጠፈር በላይ ድምፅ ተሰማ፤ ሲቆሙም ክንፎቻቸውን ዝቅ ያደርጉ ነበር። በራሳቸውም በላይ ካለው ጠፈር በላይ የሰንፔር ድንጋይ የሚመስል የዙፋን አምሳያ ነበረ፤ በዙፋኑም አምሳያ ላይ እንደ ሰው መልክ አምሳያ ነበረ። ከወገቡም አምሳያ ወደ ላይ የሚብለጨለጭ የወርቅ ምስያ አየሁ፤ ከወገቡም አምሳያ ወደ ታች እንደ እሳት ምስያ አየሁ፤ በዙሪያውም ፀዳል ነበረ። በዝናብ ቀን በደመና ውስጥ እንደ ቀስተ ደመና አምሳያ፥ እንዲሁ በዙሪያው ያለ ፀዳል አምሳያ ነበረ። የእግዚአብሔር ክብር ምሳሌ መልክ ይህ ነበረ። ባየሁም ጊዜ በግምባሬ ተደፋሁ፥ የሚናገርንም ድምፅ ሰማሁ[ሕዝቅኤል 125-28]

ወደዚህ ይቀጥሉ

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: