Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኅዳር ጽዮን’

እናት አክሱም ጽዮን እንዴት ሰነበተች? የጽዮንን ቀለማትስ መልሰዋቸው ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖ ኅዳር ፳፩ ጽዮን ማርያም ❖❖❖

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፪፤]✞✞✞

  • ፲፫ እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ።
  • ፲፬ ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ።
  • ፲፭ አሮጊቶችዋን እጅግ እባርካለሁ፥ ድሆችዋንም እንጀራ አጠግባለሁ።
  • ፲፮ ካህናቶችዋንም ደኅንነትን አለብሳቸዋለሁ፥ ቅዱሳኖችዋም እጅግ ደስ ይላቸዋል።
  • ፲፯ በዚያ ለዳዊት ቀንድን አበቅላለሁ፥ ለቀባሁትም ሰው መብራትን አዘጋጃለሁ።
  • ፲፰ ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል።

ዛሬም ስለ ጽዮን ዝም ማለቱን የመረጡትና አክሱም ጽዮንን ለአውሬው ግራኝ አህመድ ዳግማዊ አሳልፈው የሰጧት ቃኤላውያን፤ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም ለግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በተመሳሳይ መልክ አሳልፈው ሰጥተዋት ይሆን? ከነበረ ይህ ትልቅ እርግማን ነው!

ዛሬ ከአዲስ አበባ በቀጥታ የሚተላለፉትን ክብረ በዓላት እስካሁን እንዳየሁትና እንደሰማሁት ማንም ስለ ቅድስት እናታቸው ስለ አክሱም ጽዮን ሲያነሱና ከሁለት ዓመታት በፊት የተሰውትን ሰማዕታት አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ሲያስታውሷቸው አልሰማሁም። በጣም ያሳዝናል!

በኢራን አንዲት ምስኪን ኩርድ ወጣት ሴት በፖሊስ ተገደለችብን ብለው ኩርዶቹም፣ ፋርሶቹም፣ ባሉቺዎቹም፣ አዛሪዎቹም ሁሉም በጋራ ያው ለሦስት ወራት ያህል ቁጣቸውን በአመጽ በመግለጽ ላይ ናቸው። የኛዎቹ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዓብያተክርስቲያናት ሁሉ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ታቦተ ጽዮንን ከወራሪ አህዛብ ሰአራዊት ለመከላከል ሕይወታቸውን ለሰውት አንድ ሺህ ለሚሆኑ ወገኖቻቸው፤ በትንሹና በዝቅተኛ ደረጃ እንኳን ሲናገሩ፣ ሲሰብኩ አይሰሙም። እንኳን ከሃይማኖት ወንድሞቻቸውና እኅቶቻቸው ጎን ሆነው ለቤተ ክርስቲያናቸው ሊታገሉና ሊዋጉ። እንደው እምነት ያለ ሥራ ብቻውን ያድናልን?

❖❖❖[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፪]❖❖❖

  • ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን?
  • ፲፭ ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ፥
  • ፲፮ ከእናንተ አንዱም። በደኅና ሂዱ፥ እሳት ሙቁ፥ ጥገቡም ቢላቸው ለሰውነት ግን የሚያስፈልጉትን ባትሰጡአቸው ምን ይጠቅማቸዋል?
  • ፲፯ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
  • ፲፰ ነገር ግን አንድ ሰው። አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ ይላል።
  • ፲፱ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል።
  • አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
  • ፳፩ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን?
  • ፳፪ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን?

ለመሆኑ ብጹእነታቸው ቅዱስ ፓትርያርኩስ ምን ብለው ይሆን? ምነው ድምጻቸውን አጠፉ?

ሕወሓቶችስ አምና በኅዳር ጽዮን ዕለት በአክሱም ቤተ ክርስቲያን ላይ በድፍረት ሰቅለውት የነበረውን የሉሲፈርን/ቻይናን ጨርቅ አውርደውትና በቦታውም የጽዮንን ሰንደቅ መልሰውት ይሆን? አፈናውን ካልቀጠሉበት በቅርቡ የምናወቀው ይሆናል።

👉 ከዓመት በፊት የቀረበ ጽሑፍ

እንግዲህ አብዛኛዋ ትግራይ ከፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ “ነጻ ከወጣች” ሦስት ወራት ሞልቶታል፤ ታዲያ ለምንድን ነው እስካሁን ዝርዝር መረጃ ያልወጣው? ምን እየጠበቁ ነው? ምንስ የሚደብቁት ነገር ይኖር ይሆን?

ዛሬ በጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዕለት ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ነስተውኝ የነበሩት የሚከተሉት በጣም ከባባድ የሆኑ ጥያቄዎች ናችው፤

በትግራይ ያሉ የጽዮን ማርያም ልጆች፣ የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ልጆች፤ አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼ፣ እኅቶቼ እና ልጆቻቸው ምን እየተመገቡ ነው? ለምንድን ነው ምንም ዓይነት ወሬ የማንሰማው?

ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከጀመረበት ዕለትና ከመጀመሩም ከዓመታት በፊት ሳወሳው የነበረው ነው። እንዲህ የሚል ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤

እውነት እንደሚሉን በትግራይ ጦርነት እየተካሄደ ነውን? አይመስለኝም! የሚመስለኝ “ውጊያ አለ” እያሉ በሁሉም በኩል የተቀነባበር ጭፍጨፋ በትግራይ ክርስቲያን አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ላይ እየተካሄደ ነው። ይህ ደግሞ የሉሲፈራውያኑ ኤዶማውያንና እስማኤላውያን ጭፍሮች የሆኑት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መሀመዳውያንና ኢአማንያን ሁሉ ምኞትና ፍላጎት መሆኑ የታወቀ ነው። በዓብያተ ክርስቲያናት፣ በገዳማትና ታሪካዊ ቦታዎች አካባቢ፤“ውጊያ እየተካሄደ ነው!” መባሉንና ጭፍጨፋዎቹም በእነዚህ ቦታዎች እየተካሄደ እንደሆነ ልብ እንበል። “እዚህ አለን!” እያሉ በመጥራት በወገኖቻችን ሕይወት ላይ የኩኩሉሉ ድብብቆስ ጨዋታ የሚጫወቱ ይመስላል። 😠😠😠

በእውነት ህወሀቶች ከሠሩት በጣም ግዙፍ ስህተት ተምረው የወገኖቼን ስቃይ እና ሰቆቃ ማቆም ቢፈልጉና ለደቡባውያን የሰጡትን በረከትና ዕድል ወደ ሰሜን የመመለስ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ ትግራይ ሆነው ሳይሆን ጥይት መተኮስ የነበረባቸው፤ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ግራኝን በደፉትና የጦርነቱንም አቅጣጫ ወደ ደቡብ በቀየሩት ነበር። ላለፉት ሦስት ዓመታት ስለፍፍ የነበረው ይህን ነው፤ “ባካችሁ ጡት አጥባትችሁ ያሳደጋችሁትን ሰይጣን ድፉትና ወደ አስኩም ጽዮን መጥታችሁ ንስሐ በመግባት ኢትዮጵያን የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ላላቸው ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን አስረክባችሁ ታሪክ ሥሩ!” ስል ነበር። እውነት ለመናገር ልክ ጦርነቱ እንደተጀመረ ህወሀቶች በሦስት ቀናት አዲስ አበባ ይገባሉ የሚል እምነት ነበረኝ። እንዴት ነው በወሬ ካልሆነ፤ አንዴም በአግባቡ ሲበቀሉ የማናያቸው?

የሚገርም ነው፤ እንደ ጋዛ ገላጣማ ከሆኑና እስራኤል 24/7 ዓይኖቿን ከምትተክለበት ትንሽ ቦታ ፍልስጤማውያኑ አሸባሪዎች ለዓመታት ሮኬቶችን ወደ እስራኤል መተኮስ ችለው ያው ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል። በሌላ በኩል እነ ሳውዲና ኤሚራቶች እንዲሁ 24/7 ክትትል ከሚያደርጉባት ከገላጣማዋ የመንም የአሥር ዓመት ዕድሜ እንኳን የማይሞላቸው ሁቲነፃ አውጪዎች እስከ ጂዳና ሪያድ ድረስ የሚደርሱ ሮኬቶችንና ድሮኖችን በመላክ የበቀል እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው።

ታዲያ የኔ ጥያቄ፤ ለሃያ ሰባት ዓመታት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ የነበሩት ህወሀቶች ተመሳሳይ ተግባር ለመፈጸም እንዴት ተሳናቸው? ምንም ዓይነት የወታደራዊ ዕውቀት የሌለን እኛ ታዛቢዎች እንኳን የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች በአሰብ ቤዛቸው ተዋጊ አውሮፕላኖችንና ድሮኖችን ለክርስቲያን ኢትዮጵያ ጭፍጭፍጨፋ እያሰፈሩ መሆናቸውን ከሁለት ዓመት በፊት ከሩቅ ሆነን ስንጠቁም ነበር። እውነት የህወሀት ጄነራሎች ይህ መረጃ ሳይኖራቸው ቀርቶ ነውን? ዛሬም ኤሚራቶች የየመንን ደሴት ለዚሁ ተግባር በማዘጋጀት ላይ ናቸው፣ ግራኝ ከቱርክ ድሮኖችን ሊሸምት ነው ወዘተ” እያልን ነው፤ ነገር ግን የትግራይም ሆኑ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት ሲሰጡት አይታዩም።

ለመሆኑ ለምን ይሆን በትግራይ ህፃናት ላይ የኬሚካል ቦምቦችን ሲጥል የነብረውን ምርኮኛ ኦሮሞ ፓይለትን ለቅቀውት ወደ ደብረ ዘይት እንዲመለስ ያደረጉት? የትግራይ ቀሳውስትና ካህናት በሰበባሰቡ እየተገደሉ ነው፤ እያለቁ ያሉት ክርስቲያኖች ናቸው፤ ታዲያ ምናልባት ዛሬም የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው ደቡባውያን እየሠሩ ስለሆኑ ይሆን፤ “ሕዝቤ” የሚሉትን ሕዝብ ሊከላከሉት ያልቻሉት/ያልፈለጉት? የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው “ብሔር በሔረሰቦች” በጋራ ተናብበው በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያካሄዱ ግፍ እየሠሩ ታዲያ ህወሃቶች ዛሬም “የብሔርብሔረሰቦች እኩለነት” የሚለውን የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሀሳብ ተጠቅመው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ይሻሉን?

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የህወሀት/ሻዕቢያ/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ (ሁሉም የስጋ ማንነትንና ምንነትን በኢትዮጵያ ለማንገሥ የተነሱ የምኒልክ አራተኛ ትውልድ ናቸው) የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የህወሀት/ሻዕቢያ/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና በደል እየደረሰበትና በደል ፈጻሚዎቹም አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ መሆናቸው በግልጽ እየታወቀ፤ እንዴት ነው ህወሀቶች የበቀል እርምጃ የመውሰድ ከበቂ በላይ ብዙ ምክኒያቶች ኖሯቸው በግራኝ አገዛዝ አባላት ላይ እስካሁን አንድም የጥቃት እርምጃ መውሰድ ያልቻሉት/ያልፈለጉት? ታዲያ ህወሃት እና ኦነግ/ብልጽግና/ብአዴን/አብን በእነ ሳሙራ ዩኑስ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አረከበ እቁባይ በኩል አብረው ተናብበው እየሠሩ ይሆንን?

💭 ይህ ጥርጣሬየ ከንቱ ሊሆን የሚችለው የሚከተለውን ካየን ብቻ ነው፦

  • 👉 ፩ኛ. እነ ግራኝ አብዮት በእሳት ሲጠረጉ
  • 👉 ፪ኛ. ‘ህወሀትየሚለው የመጠሪያ ስም ሲቀየር
  • 👉 ፫ኛ. ባለ ሁለት ቀለሙ እና ኮከብ ያረፈበት የሉሲፈር ባንዲራ ከትግራይ ሲወገድ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጋላ-ኦሮሞዎቹ የምንሊክ ቄሮዎች ለኅዳር ጽዮን በአክሱም ጽዮን ላይ የጠነሰሱት ዲያብሎሳዊ ሤራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2022

ይህን ከሳምንታት በፊት ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። በዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ አረመኔ ተዋናዮች መካከል የተፈረመውና “የሰላም ስምምነት” የሚል የከረሜላ ስም የተሰጠው ውል አክሱም ጽዮናውያንን የመጨፍጨፊያ፣ የመዝረፊያ እና የቃል ኪዳኑን ታቦት/ጽላተ ሙሴን የመስረቂያ ውል ነው።

አስመራ + መቐለ + ባሕር ዳር + አዲስ አበባ + ናዝሬት + ጅማ + ሐረር ያሉት የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻዎቹ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋውያን ከሁለት ዓመታት በፊት በጋራ የጀመሩት ፀረ-ጽዮናዊ የዘር ማጥፋት ጦርነት ቀዳማዊ ግራኝ በአክሱም ጽዮን ላይ ከፈጸመው ጥቃት ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው።

ያው፤ ትናንትና “ፋኖ አክሱም ጽዮን ገብቷል” የሚል ወሬ በማስወራት ላይ ናቸው። ልብ እንበል አማራ የተሰኘው ክልል እነ ጄነራሎች አሳምነውና ሰዓረ ከተገደሉ በኋላ የጋላኦሮሞዎች ቅኝ ግዛት ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም ቀዳማዊው ግራኝ አህመድ አክሱም ጽዮን ድረስ ሰተት ብሎ ሊገባ የቻለው ከሐረር እስከ ጎንደር በተቀሩት የአክሱማዊቷ ግዛቶች የሚኖሩት አጋዚያን ልክ እንደዛሬው ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የቆሙት ጋላኦሮሞዎች አፍነው ስለያዟቸው ነው። ለዚህም ነው ልክ እንደ ዛሬው አጋዝያን የሆኑት አማራዎች + ጉራጌዎች + ወላይታዎች + ጋሞዎች + ሐረሬዎች ጽላተ ሙሴን ለመከላከል በሕወሓቶች ከታፈኑት አክሱም ጽዮናውያን ለመቆም ያልቻሉት።

ከሁለት ዓመታት በፊት በዓመቱ የኅዳር ጽዮን ዕለት በአክሱም የተከሰተው ይህ ነው፤ አሁንም ጋላኦሮሞዎቹ ይህን አሰቃቂ ግፍና ወንጀል ሊደግሙት በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

ያኔ በአክሱም ላይ ልክ ጭፍጨፋው በተፈጸመ ማግስት ነበር ሕወሓቶች ለእኵይ ተልዕኳቸው ሥልጣን ላይ ያወጡት ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በጦጣዎች ፓርላማው ወጥቶ “የድል” መግለጫውን ያወጣው። ዛሬ ደግሞ ለዓመቱ የኅዳር ጽዮን ሁለት ሳምንታት ሲቀሩት ነው ተመሳሳይ መግለጫ ወደ ጦጣ ፓራላማ ይዞ የመጣው።

❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖

እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…”

  • ሰላምውል በባቢሎናውያኑ ቅኝ ግዛቶች በደቡብ አፍሪቃ እና ኬኒያ
  • የጂ7/የጂ20 ጉባኤዎች በጀርመን እና በኢንዶኔዥያ
  • የጂኒው ግራኝ የፓርላማ ንግግር
  • በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ ገዳም የመስሪያዶላር ማሰባሰቢያ ድራማ

በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አእምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲውብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበ ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ ‘Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ’ ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!

እረኛ የሌለው እና ዛሬ በገሃድ የሚታየውን ይህን ሤራ ማስተዋል የተሳነው ይህ ሰነፍ ከንቱ ትውልድ ግን የእግዚአብሔርን ቃል ለመከተል ስለማይፈልግና ምናልባትም ስለተረገ፤ ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጋር አብሮ አክሱም ጽዮንን ለማዘረፍ ፈቃዱ በዝምታው ይሰጣል፣ የጽላተ ሙሴን ጠባቂዎችም በወኔ ይጨፈጭፋል/ ያስጨፈጭፋል ፥ በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ “ገዳም ለማሰራት” እያለመ ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ድሮኖችና ሮኬቶች መግዣ ገንዘቡንና መቅኒውን ለግራኝ ይሰጣል። እግዚኦ!

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፥፰]

ከባቢሎን መካከል ሽሹ፥ ከከለዳውያንም ድር ውጡ፥ በመንጎችም ፊት እንደ አውራ ፍየሎች ሁኑ።

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]

በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።”

💭 የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው

💭“የመናፍቃን ጂሃድ | በተዋሕዶ ትግራይ ላይ እንዲህ ተዘጋጅተው ነበር የዘመቱት”

🔥 ፪ሺ፲/2010 .

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ልክ ስልጣኑን እንደያዘ፤ ለሰሜኑ ጦርነት የሰውን ህሊና ያዘጋጁት ዘንድ በዚህ መልክ ተውነዋል አዲስ የዓለም ስርዓት ኢሉሚናቲ የዘመን መጨረሻ ሰይጣናዊ የማለማመጃ ቅድመ ሁኔታ። (NWO Illuminati Endtime Satanic Conditioning)

💭 ሆን ተብሎ በትግራይ/አክሱም ላይ እንዲካሄድ የተደረጉት የአቴቴ ዘመቻዎች፦

  • ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፩ 👉 ዘመነ ምኒልክ፤ የአደዋው ጦርነት/ረሃብ/የኤርትራ ለጣልያን መሸጥ
  • ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፪ 👉 ዘመነ ኃይለ ሥላሴ፤ ትግራይን በብሪታኒያ የአየር ሃይል እስከማስጨፍጨፍ ድረስ ርቆ የተከሄደበት ጦርነት/ረሃብ
  • ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፫ 👉 ዘመነ ደርግ፤ ብዙ ጭፍጨፋዎች በትግራይን ኤርትራ ላይ/ረሃብ
  • ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ ቍ. ፬ 👉 ዘመነ ኢህአዲግ፤ ከባድሜው ጦርነት እስከ ዛሬው፤ ታይቶ የማይታወቅ የጥላቻ፣ የጭካኔና የጭፍጨፋ ዘመቻ በትግራይ ክርስትያን ሕዝብ ላይ ታወጀ። ከቦምብ ሌላ ዋናው የማንበርከኪያ መሣሪያቸው ረሃብ ነው።

በትናንትናው መግለጫው፤ የሰይጣን ጭፍራው ግራኝ በወንድማማቾች (ትግራዋይ + ኤርትራው + አማራ) መካከል በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ጠብን በመዝራት ላይ ያሉትን ገዳዮቹን ጋላኦሮሞዎች አርበኞቹን የማበረታቻ መልዕክት ነበር ያስተላለፈላቸው። እነዚህ አውሬዎች በጭራሽ አይሳካላቸውም እንጂ ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ አፈራርሰው እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት “በትግራዋይ + ኤርትራው + አማራ ዘላለማዊ ቁርሾ መፍጠር” የሚለው ዓላማ ከሁሉ ነገር ቀዳሚ የሆነ ዓላማቸው ነው። ሁሉም ጋላኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በመላው ዓለም እየሠሩ ያሉት ይህን ነው። ልሂቃኖቻቸውንና ሜዲያዎቻቸውን ተመልከቱ፤ በጣም በሚገርም፣ አደገኛና እባባዊ በሆነ መልክ ነው ሕዝቡን እያታለሉት ያሉት።

አዎ! በተደጋጋሚ ስለው እንደነበረ ልክ ጦርነቱን እንደጀመሩት ጋላኦሮሞዎቹ ተጋሩን እና አማራን ለማባላት በማይካድራ ጭፍጨፋውን አካሄዱ፣ ከዚያ በአማራ ስም በምዕራብ ትግራይ፣ በአክሱም ማሕበረ ዴጎ፣ በመተከል እና በሌሎችም ብዙ ቦታዎች አሰቃቂ ወንጀሎችን ቪዲዮ እየቀረጹ ፈጸሙ። ዛሬም በም ዕራብ ትግራይና በአክሱም ገብተዋል የተባሉት “ፋኖዎች” የኦሮማራዎቹ “ፋኖሮዎች” እና የጋላኦሮሞዎቹ ቄሮዎች መሆናቸውን እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

አዎ! ሻዕቢያዎችም ሕወሓቶችም ይህን እኵይ ሤራ ይደግፉታል። ሁሉም በጋራ የቃል ኪዳኑን ታቦት/ጽላተ ሙሴን አሳልፈው ለመስጠት ወስነዋል። ለዚህም ነው ከትግራይ ስለ ምርኮኞች ጉዳይ ወይንም የሚፈልጓቸው ብቻ መረጃዎች እንዲወጡ ግን ሌላ አንገብጋቢ ጉዳይ ሁሉ ታፍኖ እንዲቀር የወሰኑት። አዎ! አሜሪካ፣ አውሮፓ እና እስራኤል ተባባሪ አዛዦቻቸው ናቸው።

አይሁዳዊው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ለሚንስትረነት ገና እጩ እያሉ፤ “ተቀዳሚ ከሚሆኑ ተግባራት መካከል የትግራይ ጦርነት ጉዳይ ነው!” ብለው ሲናገሩ፤ ያኔ፤ “ኦ ኦ!” ነበር ያልኩት። አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ነው። አንቶኒ ብሊንከን ለእኔ “የጽላተ ሙሴ አስመላሽ ሚንስትር ወይንም Raider of The Lost Ark”ናቸው። የጽላተ ሙሴ ጠባቂዎች የሆኑትን ጽዮናውያንን ለመጨረሰ የወሰኑት ሔሮድሳውያን ናቸው።

ታዲያ ከማን ጎን ናችሁ? ከጽላተ ሙሴ ጠባቂዎች ወይንስ ከሔሮሳውያን ጎን?

በዚህ ጦርነት ወቅት እስካሁን ድረስ ወደ ለ እና አክሱም የመብረር ፈቃድ የተሰጣቸው የአሜሪካ፣ አውሮፓ እና ኤሚራቶች አውሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች ብቻ ናቸው። ምን ፈልገው ይመስለናል? እነ ደብረ ጽዮንን ለመቀለብ፣ ለማከምና ለማመላለስ ብቻ? አይደለም! ዋናው ተልዕኳቸው፤ በባቢሎናውያኑ የምዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና በባቢሎናውያኑ የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያን ላይ በሚደረገው ኃይለኛ መንፈሳዊ ውጊያ አንጋፋ ሚና በመጫወት ላይ ያሉትን ጽላተ ሙሴንና ሌሎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ/ኢትዮጵያዊ ቅርሶችን ዘርፎ ለማስወጣት በጂቡቲ የሚጠባበቁ አውሮፕላኖችና ሄሊኮፕተሮች ናቸው።

💭 በዚሁ በትናንትናው ዕለት የአሜሪካ መንግስት የማብራሪያ ውይይቶችን ይፋ አድርጎ ነበር፤ በዚህም አንዳንድ ነገሮች ጠቁሞናል፤

👉 SENIOR STATE DEPARTMENT OFFICIAL:

It’s engaging in and supporting the process as the panel, whether it’s President Obasanjo or President Kenyatta or Dr. Phumzile, might need in terms of assistance where the United States might have influence or be able to provide reassurance to either party on any particular issue. It has involved logistical support. I’m sure you’re aware that we have been flying the Tigrayan delegation on military aircraft out and into Mekelle in support of this mission, at the request of the African Union, and of course with the full consent of the Ethiopian Government. So there’s some logistical support that comes along with our observation partnership, but also we remain open to other requests that may come.”

We are very realistic in understanding that these are the early stages, that implementation will require continued effort on the part of not only the African Union, the panel, the governments that are supporting it – specifically South Africa and Kenya – but also the observers, which include the United Nations, IGAD, and the United States. And we will continue to provide our diplomatic support, provide logistic support, and if there are other requests for assistance to make sure that this process endures, we are prepared and very ready to do so.”

❖❖❖

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ፤ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የአክሱም ጽዮን ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ ወዳጅ መስለው ጽዮናውያንን በመጠጋት፣ እያታለሉና በየዋሕ እንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህአቴቴ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ አህዛብ፣ እባብ ገንዳ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

💭 ቍራዎቹ ጋላኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት የከፈቱበት የሐዘን ዕለት

💭 በሰሜኑ ላይ የተከፈተው ጂሃድ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው

ለዚህ ደግሞ አራቱም የምንሊክ ትውልድ ርዝራዦች ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከሃዲዎቹ ጋላኦሮሞዎች + መሀመዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።

አሁንም ይህን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማጥፋቱ ጂሃድ ቀጥሏል። ሕዝቡ ዛሬም እየተታለላቸውና አንገቱን እየሰጣቸው ነው። የሰሜኑን ጽዮናዊ ሕዝብ ቁጥር የመቀነሻው ጦርነት፤ “Hit-and-run tactics”የተሰኘውን ስልት በመጠቀም ውጊያው ተካሄዶ በሁለት ወራት ውስጥ ሁለት መቶ ሺህ ጽዮናውያንን በድሮንና በርሃብ ከጨፈጨፉ በኋላ፤ “የሰላም ድርድር” ይሉና ለቀጣዩ ዙር ጭፍጨፋ እራሳቸውን፣ ኢትዮጵያውያኑንና የመላው ዓለም ማሕበረሰብን ያዘጋጃሉ። እውነት እነዚህ የጦርነቱ ተዋናዮች የእርስበርስ ጠላቶች ቢሆኑ ኖሮ ግራኝም እንደ ደብረ ጽዮንን፣ እነ ደብረ ጽዮንም ግራኝና አገዛዙን የማስወገድ ብቃቱ ነበራቸው። በአንድ በኩሉ ግራኝና ኢሳያስ፣ በሌላ በኩል ደግሞ እነ ደብረ ጺዮን ቢወገዱ ጦርነቱ ያቆማል፤ ሕዝብም ይተርፋል። ነገር ግን ይህ አይፈለግም፤ አላማቸውም የሕዝበ ክርስቲያኑን ቍጥር የመቀነስና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ የማራቆት ነው።

እናስተውል፤ በእነዚህ ነቀርሣዎች መካከል ምንም የመደራደሪያ ጉዳይ ሊኖር አይችልም፤ በጋራ ተናብበው የሚሠሩት ደብረ ጽዮንና ግራኝ ግኑኘንት አቋርጠው አያውቁም፤ የሳተላይት ስለላ ድርጅቱን መረጃ ጊዜው ሲደርስና ፈቃዱን ስናገኝ እናወጣዋለን!

አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸውአሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር፤ ግን ዛሬም፤ አውቆቱም ሆነ ሳያውቀው፤ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” 666 አውሬውን በማገልገል ላይ ነው። መላው ዓለምም ይህን አውቆታል! አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትና እግዚአብሔርንና ጽዮን ማርያም እናቱን ለከዱት ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

😈 “የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቀሌ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር።

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: