Posts Tagged ‘ኃጢአት’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2020
VIDEO
ጊዜው የሚያዘናጋ፣ የሚያዘልል፣ የሚያስፈነጭ የሚያስጨበጭብ ጊዜ አይደለም ፥ ለፀሎት የምንነቃበት ጊዜ እንጂ: ሕዝብ ሲያምጽ፣ ኃጢዓት ሲበዛ፣ ጽዋ ሲሞላ እምቢ ለሚል እግዚአብሔርን ለሚገዳደር በተናጠል ይቀጣል
[ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰ ]
“ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው። “
የሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን !
_____________ __________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: መስከረም ፪ሺ፲፪ ዓ.ም , መንፈሳዊ ውጊያ , ስላሴ , ቅድስት ሥላሴ , ቅድስት ቤተክርስቲያን , ቅድስት ድንግል ማርያም , ትምህርት , ኃጢአት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ኢየሱስ ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሐዶ እምነት , ፀሎት , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2020
VIDEO
ከሦስት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት መረጃ ነበር ፤ ምንም የተለወጠ ነገር የለም ጉዳዩ ዛሬም ወቅታዊ ነው፦
ይለናል ከዚህ በፊት ዘረኛ ነበርኩ የሚለን ነጭ አሜሪካዊ። እንዲህ ዓይነት ሃቀኛ አያስደስትምን ? ጎበዝ! እውነት ነፃ ታወጣናለች! እግዚአብሔር ልክ እንደርሱ ለብ የማይለውን ሰው ነው የሚወደው። የተናገረው ህሉ ትክክል ነው፤ በፈረንጆች ( ኤዶማውያን ) እንዲሁም በአረቦች ( እስማኤላውያን ) ውስጥ የገባው መንፈስ ሰይጣናዊ ነው። እነዚህ በዲያብሎሳዊ እራስ – ወዳድነት የተለከፉት ህዝቦች ( አብዛኞቹ ) ፦
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]
“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”
👉 ስለ ነጮች ፍርሃት፣ ትዕቢት፣ ኩራት እና እራስ – ወዳድነት መነገር አለበት።
👉 ለምንድን ነው ነጮች ስለዘርኝነት ላለመናገር ሁሌ ራሳቸውን የሚከላከሉት ?
👉 ለምንድን ነው ነጮች እውነታውን መጋፈጥ በጣም የሚቸገሩት ? እንደኔ ከሆነ፤ ምክኒያቱ የተወሰነው ክፍል ፍርሃት ሌላው ክፍል ደግሞ ስግብግብነት ነው።
እኛ ነጮች ስልጣን እና የበላይነትን እንዲሁም ልዩ መብቶቻችንን ማጣት አንፈልግም። የነጮች የበላይነት በሰፈነበት ማህበረሰባችን ጥቅሞችን ማጣት አንፈልግምልል ሁሉንም ማጣት አንፈልግም።
ጥቁሩ እንዳይበቀለን እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት እንፈራለን።
በጥቁር ህዝቦች ላይ ግፍ መስራት ከጀመርንበት ዕለት አንስቶ ይህን ነው የምንፈራው። ባርነቱ እንዴት ይረሳ ? ያልክፍያ ስራው እንዴት ይረሳል ? ት። ያለንን ሁሉ ማጣት እንፈራለን፣ መደባችንን ማጣት እንፈራለን። የጥቁሩን ቅጣት በጣም እንፈራዋለን !
ነጮች ወንድሞቼና እህቶቼ፡ አዎ ! ተቀበሉት ኃይለኛ ፍርሃት ውስጥ ነን። ጥቁሩ ወደ ቤቶቻችሁ መጥቶ ቢያንኳኳ፡ “ያጠቃኝና ይጎዳኝ ይሆን ?” ብላችሁ ትፈራላችሁ።
ጥቁሩ ባጠገባችሁ ሲያልፍ በፍርሃት ቦርሳዎቻችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ትይዛላችሁ። ስለሆነም ጥቁሩን በእስር ቤት ማጎር እንወዳለን፤ እስር ቤቱን የሞሉት ጥቁሮች ብቻ ናቸው።
አዎ ! እንፈራቸዋልን፣ ላባዎቹ ፖሊሶች እንኳን ያልታጠቁትን ጥቁሮች ይፈሯቸዋል። የጥቁሩን ቅጣትና በቀል እንፈራለን።
እኛ ነጮች በበላይነት በሽታ ተለክፈናል መጥፎው ነገር ሁሉ የጥቁሮች እንደሆነ አድርገን እየሳልን እራሳችንን እናታልላለን። ለምኑ ነው ነጭ የበላይ የሆነው ? የበላይነቱ ስሜት ከየት መጣ ?
ጥቁር ቆዳው ጥቁር በመሆኑ የበላይነት ተሰምቶት መንገድ ላይ ሲንቀባረር አይቼ አላውቅም እንዲያውም በተቀራኒው ነው። ነጩ ግን በነጭነትኡ ሁሌ በኩራት ይንጠባረራል
👉 ስለዚህ ነጩ ነው እራሱን ማስተካከል ያለበት፦
ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት ! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡ ይህን እስካላደረጋችሁ ድረስ ሰላም የለም፤ አንድ ትልቅ ችግር አለ።
አይይ ጥቁሩን ፈራሁ ማለቱ ብቻ ዋጋ የለውም፡ የጥቁሩን ቅጣት እየፈራችሁ መኖሩን የምታቆሙት ሃቁን ስትቀበሉ ነው።
የነጭ የበላይነት እውን ነው። አገራችን አሜሪካ የነጮች የበላይነት ያላት አገር ናት ይህ ሃቅ ነው፤ ሁሌም እንደዚህ ነበር።
ኃላፊነቱን ወስደን አንድ ነገር እናድርግ ለተቃውሞ ሰልፍ እንውጣ፤ ነጩ የበላይነት ባሕሉን መለወጥ አለበት። አሊያ ሁላችንም አብረን ልንጠፋ ነው እንዲያም በመጥፋት ላይ እንገኛለን
ተቋማቱ፣ ትምህርት ቤቶች፣ ፍርድ ቤቶች፣ ባሕሉ፣ ሜዲያው፣ ታሪክ፣ ስነልቦናው፣ መዝናኛው ሁሉም ነገር የነጩን የበላይነት የሚያንጸባርቁ ናቸው።
ጥቁር ህዝቦች መጥፎዎች ናቸው ማለት አልችልም፤ ሁላችንም እኩል ነን።
እራሳችሁን መከላከል አቁሙ ! ፈራጅነቱን አቁሙ ! እራሳችሁን ሳታታልሉ እውነታውን ተጋፈጡ !
የእኛ የነጭ ባሕል ዘረኛ ነው። ሁሉም ነጭ ዘረኛ ነው ማለቴ አይደለም ግን ግደሌሽነቱ፣ እርምጃ ላለመውሰድ ዓይን መጨፈን ትልቅ ችግር ነው። ተራመዱ፤ ከግድየለሽነት ውጡ።
አንድ ነገር አድርጉ፣ አንድ ነገር ተናገሩ። አሜሪካን እወዳታለሁ፣ ነጮችን እወዳቸዋለሁ። በዚህም እኮራለሁ አሜሪካን እንመልሳት።
በአሜሪካ እንኩራ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም እኔ ዘረኛ ነበርኩ፤ በነጭ አሜሪካ ከእንግዲህ ወዲያ አልኮራም።
ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ፍርሃታችሁን ተጋፈጡት ! ስግብግብነታሁን ተጋፈጡት ይህችን አገር መሆን እንዳለባት እንመልሳት፦ ለሁሉም ሕዝቦች የተሰራች አገር ናትና፤ የነጮች ብቻ አይደለችም።
በሉ ለአሁኑ ቻው !
____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Infos , Life , Psychology | Tagged: መብት Racism , ቅጣት , ኃጢአት , ነጮች , ዘረኝነት , ጥቁሮች , ፍርሃት , Blacks , Fear , Injustice , Justice , Privilege , Retribution , Whites | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020
VIDEO
የዛሬዋ ሰዶምና ገሞራ፤ ግብረ – ሰዶማውያኑ ክርስቲያን የመንገድ ሰባኪውን እንደ ቄሮዎች ወረሩት። በግብረ – ሰዶማውያኑ ድጋፍ ሥልጣን ላይ የወጣው አብዮት አህመድ አሊም ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ ቃል ገብቶላቸዋል፣ ፈርሞላቸዋል፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ካልደፋው በአዲስ አበባ ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባታል።
ትእዛዝ ( ሕግ ) ሲጣስ ቅጣት አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታችንም በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡ አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያ ሉ ዘመናትን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡ የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡
ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።
በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ! የ “ለዘብተኛ / ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።
ሁለቱ የሞትና ባርነት ሠራዊቶች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን ( ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ ) ይጠቀማሉ፤ አዎ ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው !!!
[ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱ ]
፬ ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።
፭ ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው ? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።
፱ እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።
[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫ ]
፱ የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ !
[ ፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪ ]
፮ ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥
____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ሎጥ , መንገድ ሰባኪ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሙስሊሞች , ምዕራባውያን , ሰዶማውያን , ሰዶምና ገሞራ , ኃጢአት , አሜሪካ , ካናዳ , ክርስቲያኖች , ጋኔን , ጥቃት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2019
VIDEO
[ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰ ]
“ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው። “
የሰይፈ ሥላሴ ፀሎት ከክፉ ነገር ይጠብቀን !
__________ _________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: መስከረም ፪ሺ፲፪ ዓ.ም , መንፈሳዊ ውጊያ , ስላሴ , ቅድስት ሥላሴ , ቅድስት ቤተክርስቲያን , ቅድስት ድንግል ማርያም , ትምህርት , ኃጢአት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ኢየሱስ ክርስቶስ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሐዶ እምነት , ፀሎት , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 7, 2019
VIDEO
እንዲያውም በቂ ገንዘብ የሚከፍል ከሆነ በሦስት ዓመታት ውስጥ ከእስር ቤት መውጣት እንደሚችል ተነግሮታል።
አሁን አሁን ይህ ቅሌታማ ተግባር የሚገርም ነገር አይደለም፤ የእስልምና መንፈስ ይህ እንደሆነ ከሞላ ጎደል በማወቅ ላይ ነንና። ያለምክኒያት እኮ አይደለም ይህች በሰዶማውያኑ ሕፃናት – ደፋሪዎች የምትመራዋ ዓለማችን ሙስሊሞችን በሞግዚትነት የያዘችው። ይህን ፀያፍ ተግባር ለማስፋፋት ሲሉ ነው በሚሊየን የሚቆጠሩ መሀመዳውያንን ወደ ምዕራቡ ዓለም በቀላሉ ያስገቧቸው።
ግብረሰዶማዊነት በእስልምና ይፈቀዳል፣ መጻሕፍቶቻቸውን አንብቡ፤ እንዲያውም ነብያቸው እራሱ ወንድና ሴት ሕፃናትን ይደፍር እንደነበር ብሎም በእስልምና ጀነት ሙስሊም ወንዶች የሚሸለሙት ሕፃናት ወንዶችን እንደሆነ በራሳቸው መጻሕፍት ሁሉም ቁልጭ ብሎ ተጽፎ ይነበባል።
በዓለማችን በግብረ – ሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች ቁጥር ከፍተኛውን ደረጃ የያዙት ሃምሳ ስድስቶቹ ሙስሊም ሃገራት መሆናቸው በአጋጣሚ አይደለም።
የእስልምና ገነት = ላስ ቬጋስ = ሰዶምና ገሞራ። አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ
ከሶማሌዎች ራቁ የክርስቶስ ልጆች፤ ሙስጠፋ ከሚባለው አታላይ ሰዶማዊ የሶማሌ ክልል ፖለቲከኛ ተጠበቁ ! ለተከታዩ “ለውጥ – አልባ ለውጥ” እያዘጋጁት ነው። አምና በጅጅጋ አብያተክርስቲያናት ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አትርሱ፤ ወረተኝነቱ ቀላዋጭነቱ ከአብዮት አህመድ በኋላ ይብቃችሁ።
Nigeria Islamic Teacher Jailed 7 Years For Raping 35 Boys
A Chief Magistrates’ Court in Minna has sentenced a 33-year-old Islamic teacher, Abubakar Abdullahi, to seven years imprisonment for having anal sex with 35 of his pupils.
Abdullahi, a resident of Sabon Gari, Kontagora, was charged with unnatural offence, contrary to section 284 of the penal code law.
The Police Prosecutor, ASP. Daniel Ikwoche, had told the court that one Murtala Abdullahi, a Hisbah Commander in Kontagora Local Government Area reported the matter at the ‘A’ Police Division in Kontagora on July 22.
Ikwoche said the complainant alleged that the accused lured 35 of his pupils who are between the ages of 9 and 14 years into his room and had anal intercourse with them on different occasions between March and July.
When the charge was read to him, he pleaded guilty and begged the court for leniency.
The prosecutor thereafter prayed the court to try him summarily in line with section 157 of the Criminal Procedure Code.
In her ruling, Magistrate Hauwa Yusuf, sentenced Abdullahi to seven years in prison with hard labour.
Yusuf, however, said the convict will have the option of a N2 million fine after serving the first four years of his sentence.
_________ _______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia | Tagged: ሕፃናት መድፈር , መድረሳ , ሙስሊም ሃገራት፥ጥቃት , ሰዶምና ገሞራ , ኃጢአት , ናይጄሪያ , አፍሪቃ , ኢማም , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማውያን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2019
VIDEO
ባለፈው ጊዜ ሰባኪው ጓደኛችንን ዴቪድ ሊንን አስሮት የነበረው ግብረ – ሰዶማዊ ፖሊስ ( መለዮው ላይ የግብረ – ሰዶማውያንን አርማ ለጥፏል ) አሁን ደግሞ ዶሬላቭ በተባለው ሰባኪ ላይ ዘመተ።
ሰባኪው፡ “ግብረ – ሰዶማውያን ልጅ መውለድ አይችሉም፤ የቤተሰብንን እና ማሕበረሰብን አስፈላጊነት ያጠፋሉ፤ ስለዚህ ግብረሰዶማዊነት የሙታን ዓምልኮ ነው፣ የመግደያ መሣሪያ ነው ( ልክ እንደ እስልምና ) ማለት ሲጀምር ሰዶማውያኑ ፖሊሶች ተጠራርተው መጡበት። ሌላ ሥራ የላቸውም ?!
የሚገርመው ደግሞ፡ ይህ ግብረ – ሰዶማዊ፡ “እኔም እንዳንተ ሰባኪ ነበርኩ፡ ከአንተ የተሻለ ዕውቀት አለኝ፤ ክርስቶስ እንዲህ እየጮኸ አይሰብክም ነበር፤ የማጉያውን ድምጽ ቀንስ፤ አሊያ ክስ እንመሰርትብሃለን“ እያለ በጥቁሩ ሰባኪ ላይ ሲሳለቅበት መስማቱ ነው። ባካባቢው የነበሩ አጋንንት ሲፈነድቁና ሲያጨበጭቡ ይሰማሉ።
ግብረ – ሰዶማውያን ከአጋሮቻቸው ከመሀመዳውያኑ ጋር ሆነው በክርስቲያኖች ላይ ደፍረው ለመዝመት መነሳሳታቸውን ይህ ማስረጃ ነው፣ ባለፈው ሳምንት በእኅተ ማርያም እኅቶች ላይ በሃገራችን ያሳዩትም ትንኮላ ሌላ ማስረጃ ነው።
እነድዚህ ዓይነት ነገር ከአሥር ዓመታት በፊት የማይታሰብ ነበር፤ አሁን ግን በድፍረት ብቅብቅ እያሉ ነው፤ አጋንንት ተለቅቀዋልና፤ ግድየለም ይታዩን፣ ጊዚያቸው አጭር ነው !
አዎ ! ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ግብረ – ሰዶማውያኑ ክርስቲያኖችን ያጠቃሉ
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሎጥ , መንገድ ሰባኪ , መጽሐፍ ቅዱስ , ምዕራባውያን , ሰዶምና ገሞራ , ቶሮንቶ , ኃጢአት , አሜሪካ , ካናዳ , ክርስቲያኖች , ዶሬ ላቭ , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማውያን , ጥቃት , ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2019
VIDEO
አዎ ! የእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ ስጋና ደምን ብሎም ነፍስን መስረቅ ነው።
አዎ ! የእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ ስጋና ደምን ብሎም ነፍስን መስረቅ ነው። የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ፀረ – ግብረሰዶማዊ ድምጻቸውን ከፍ ሲያደርጉ በመላው ዓለም ተደማጭነትን አትርፈዋል። ሰሞኑን የተከሰተው ነገር የሚያስተምረን ትልቅ ትምህርት ቢኖር፡ ኢትዮጵያውያን በአንድ ልብ ሲቆጡ ዓለም እንደምትንቀጠቀጥ ነው። ከመንግስታቱ እና ደጋፊዎቻቸው በቀር በመላው ዓለም ድጋፍ ያገኘንበት ተግባር ነው። ከመንግስት አንጠብቅ፤ ጉዳዩ በሕዝቡና ቤተ – ክርስቲያኑ እጅ መግባት አለበት። ጉዳዩ የአዲስ አበባን ጴንጤ ከንቲባ አይመለከትም፤ ወገን አትታለል። ከሦስት ዓመታት በፊት ታቅዶ የነበረውን የግብረሰዶማዊነት ተቃውሞ ሰልፍን አሁን ነው ማዘጋጀት የሚኖርብን፤ አሥር ሚሊየን ኢትዮጵያውያን በመስቀል አደባባይ ዙሪያ ድምጻቸውን ማሰማት ይኖርባቸዋል፤ ያኔ ነው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በጤናማው ዓለም ዘንድ አክብሮት እና አድናቆትን በይበልጥ ለማትረፍ የሚበቁት። በመላው ዓለም የፀረ – ግብረሰዶማዊነት ዘመቻ ለመምራት የኢትዮጵያ ቤተ – ክርስቲያን ታሪካዊ ዕድል ያላት አሁን ነው።
ኢትዮጵያን አናሰርቃት ! የማርያም መቀነታችንን ( ሰንደቅ አላማ ) እናስመልሳት !
VIDEO
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ላሊበላ , ምዕራባዊያን , ሰዶምና ገሞራ , በኣል , ኃጢአት , አሜሪካ , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማዊያን , ጥቃት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2019
VIDEO
በእስራኤል፣ ጀርመን፣ ብራዚል እና ላትቪያ የሚገኙት የአሜሪካ ኢምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንደቅ ዓላማ ለመስቀል ፈቃድ እንዲሰጣቸው ጠይቀው ነበር።
ይህ ጥሩ ውሳኔ ነው፤ ነገር ግን፡ ሴት ልጃቸውን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ልከው የነበሩት ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፡ በአንድ በኩል፡ ልክ እንደ ወስላታው ባራክ ሁሴን ኦባማ፡ ይህ የሰኔ ወር የግብረ – ሰዶማውያን ወር እንዲሆን ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፥ በሌላ በኩል ደግሞ ኤምባሲዎች ሰንደቅ ዓላማውን እንዳይሰቅሉ ያዛሉ፤ ይህ የሚያሳየን ፖለቲከኞች የሰይጣን ተከታዮቹንም ክርስቲያኖቹንም ማስቀየም እንደማይፈልጉ ዲፕሎማሲዊ የሆነውን መንገድ መከተላቸውን ነው።
ይህ ነገር ሰሞኑን በኢትዮጵያ ከሚካሄደው ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። በዚህ አጋጣሚ መጠየቅ ያለብን፤ ዶ / ር አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የሰዶማውያኑን ሰንድቅ ዓላማ አዲስ አበባ ላይ እንዲሰቅሉ ማን ነው የፈቀደላቸው ? ይህን ከላሊበላ ጉዳይ ጋር በማያያዝ ዶ / ር አህመድን አፋጣችሁ ጠይቁት፤ እስካሁን ለምን በጉዳዩ ላይ ጸጥ አለ ? ጸጥታውን ከቀጠለና ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ አገራችን የመጀመሪያውን የግብረ – ሰዶማዊ – እስላማውያን መንግስት መስርታለች ማለት ነው ፥ ሃይማኖታቸው ሰይጣናዊነት፣ አማልክታቸውም በኣልና ሞሎክ ናቸው ማለት ነው። አቤት ጉዳቸው !
[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፴፪፥ ፴፭ ]
“ይሁዳን ወደ ኃጢአት እንዲያገቡት፥ ይህንን ርኵሰት ያደርጉ ዘንድ፥ እኔ ያላዘዝሁትንና በልቤ ያላሰብሁትን ነገር፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለሞሎክ በእሳት ያሳልፉ ዘንድ በሄኖም ልጅ ሸለቆ ውስጥ ያሉትን የበኣልን የኮረብታውን መስገጃዎች ሠሩ። ”
[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፯፥፱፡፲፩ ]
“ትሰርቃላችሁ፥ ትገድላላችሁ፥ ታመነዝራላችሁ፥ በሐሰትም ትምላላችሁ፥ ለበኣልም ታጥናላችሁ፥ የማታውቋቸውንም እንግዶች አማልክት ትከተላላችሁ መጣችሁም፥ ስሜም በተጠራበት በዚህ ቤት በፊቴ ቆማችሁ። ይህን አስጸያፊ የሆነ ነገርን ሁሉ አላደረግንም አላችሁ። ይህስ ስሜ የተጠራበት ቤት በዓይናችሁ የሌቦች ዋሻ ሆኖአልን ? እነሆ፥ እኔ አይቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ”
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ላሊበላ , ሎጥ , ምዕራባዊያን , ሰዶምና ገሞራ , በኣል , ኃጢአት , አሜሪካ , ኤምባሲዎች , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማዊያን , ጥቃት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2019
VIDEO
ግብረ – ሰዶማውያን “በተለይ” በኢትዮጵያውያን ላይ ነው ያነጣጠሩት። ስለዚህ ጉዳይ ስናገር አስራ አምስት ዓመት ሆኖኛል። በወቅቱ እንደ ነብዩ ዮናስ አሻፈረኝ እያልኩ ለምሸሽ ብሞክርም እግዚአብሔር ግን ዲያብሎሳዊ ምስጢራቸውን በቅርብ ሆኜ እንዳይ የቤት ሥራ ስጥቶኝ ነበር። እኛ ስለራሳችን ከምናውቀው እነዚህ እርኩስ ጠላቶቻችን ስለኛ በይበልጥ ያውቃሉ። በመላው ዓለም ያለን ኢትዮጵያውያን የእነዚህን የዲያብሎስ ልጆች ተልዕኮ በደንብ ማወቅ፣ ማጋለጥና በአግባቡ መምታት ይኖርብናል። ውጭ አገር ያላችሁ የተዋሕዶ ልጆች እና መንፈሳዊ አባቶች ተጠንቀቁ፤ በእኛ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ግብረ – ሰዶማውያኑ እንደ ማይክሮዌቭ ያለውን ቴክኖሎጂን አዘውትረው ይጠቀማሉ። በአገራችንም በየመንደሩ የተዘረጉት የተንቀሳቃሽ ስልኮች አንቴናዎች፣ ተዘዋዋሪ መኪናዎች፣ ሳተላይቶች፣ ሄሊኮፕተሮችና አውሮፕላኖች እንዲሁም የምዕራባውያኑ እና አረቦች ኤምባሲዎች ለዚሁ ሰይጣናዊ ጥቃት መገልገያ ይውላሉ። ይህ ቀላል ጉዳይ እንዳይመስለን።
______ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ላሊበላ , ሎጥ , ምዕራባዊያን , ሰዶምና ገሞራ , ኃጢአት , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማዊያን , ጥቃት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2019
VIDEO
ሁሉንም ነገር አስቀድመው በደንብ ያቀነባበሩት ይመስላል፤ ዶ / ር አህመድ ልክ ስልጣን ላይ ሲወጣ የዴንማርክና ፊንላንድ ኤምባሲዎች የግብረሰዶማውያንን ባንዲራ በኢትዮጵያ ምድር አውለበለቡ፤ በአጋጣሚ ? አይመስለኝም !
ዶ / ር አብዮት አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር የላሊበላን ቅዱስ ምድር ሲረግጥ የዓለም አቀፍ የግብረሰዶማውያን አጋንንት ተለቀቁ፣ የቤተ ጊዮርጊስንና የአማኑኤል ዓብያተክርስቲያናትን ለመድፈር ታሪካዊ የሆነ አጋጣሚ ተፈጥሮልናል ብለው አሰቡ፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በዓለም ላይ በጣም ጽኑ የሆነ ፀረ – ግብረሰዶማዊነት አቋም እንዳላቸው ስለሚያውቁ የልብ ትርታቸውን ለመለካት “ወደ ላሊበላ እንሄዳለን !” እያሉ ተንኮለኛ በሆነ መንገድ እራሳቸውን አስተዋወቁ። በአጋጣሚ ? አይመስለኝም !
የተዋሕዶ ጋዜጠኞች፡ እስኪ ባካችሁ ዶ / ር አህመድ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አቋም እንዳለው ለማወቅ ሞክሩ ፤“ግብረሰዶማዊያን አንተን ተከትለው ለኢትዮጵያውያን ቅዱስ ወደ ሆነችው ላሊበላ ምድር ለመምጣት አቅደዋል፤ ምን ይሰማሃል ?„ ብላችሁ እስኪ ጠይቁት።
_______ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: ሎጥ , መሀምዳዊያን , ምዕራባዊያን , ሰዶምና ገሞራ , ኃጢአት , አብይ አህመድ , እስልምና , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , ጋኔን , ግብረ-ሰዶማዊያን , ጥቃት , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »