Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2020
እህቶቻችንን ወደ አረብ ሃገራት መላኩ አልበቃ ስላላቸው አሁን ኢትዮጵያን እና100 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች ለመሸጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። ስለዚህ አገር–ወዳድ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን አንድ ባንድ ይገድላሉ። እነዚህ ወንጀለኞች ለፍርድ በመቅረብ ፈንታ እስካሁን ድረስ በዚህች ትልቅ አገር መንግስት ሥልጣን ላይ መቆየታቸው እጅግ በጣም የሚያሳፍር፣ የሚረብሽና የሚያስቆጣም ነው። ሕዝቤንና ሃገሬን ከእነዚህ አውሬዎች ለማዳን ምናለ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባል ሆኜ ብሆን ኖሮ!?
ጄነራሎልቹ አህመድ መሀመድና ብርሃኑ ጁላ በጂሃድ ጄነራሉ በሳሞራ የኑስ የተሾሙት ከ፲፪ ዓመታት በፊት ልክ በሚሌኒየም መግቢያ በመስከረም ፪ሺ ዓ.ም ላይ ነበር። በደንብ የታሰበበት ቁልፍ ወቅት! “ሚሌኒየም አዳራሽ” ብሎ ሰየመው ሸህ መሀመድ አላሙዲን… የ፪ሺ፲፪ቱ ዓመት ብዙ ነገሮችን የምናይበት ዓመት ነው።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: ሥልጣን, ሰይጣን, ብርሃኑ ጁላ, ችግኝ ተከላ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዋቂዮ-አላህ, ጄነራል ሰዓረ, ግድያ, ጣዖት አምልኮ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2019
[ዘዳ ፲፮፡፳፩]
“ከማናቸውም ዛፍ የማምለኪያ ዐፀድ አድርገህ አትትከል።”
እኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ክቡር ሥጋውንና ቅዱስ ደሙን ተቀብለን ምድራዊና ሰማያዊ ክብር እያገኘን ስንኖር ፥ የዋቄዮ አላህ ልጆች ደግሞ በፈቃዳቸው ከእግዚአብሔርና ለእግዚአብሔር ያልሆነውን ችግኝ በመትከል ላይ ናቸው።
የማታለያ ድራማውን ዓይናችን እያየ በድፍረት ቀጥለውበታል። ይህን የችግኝ ተከላ እርኩስ መንፈሱ ሳይመራቸው ሆን ብለው በረመዳን ጊዜ ያለምክኒያት አልጀመሩትም። ዛፍ፡ የእግዚአብሔር ዛፍ፣ የሕይወት ዛፍ እስከሆነ ድረስ ጥሩ ነገር ነው፤ ነገር ግን ይህ ችግኝ ተከላ ለበጎ ነገር አይመስልም፤ የእግዚአብሔርን ልጆች እያፈናቀሉ ለዋቄዮ አላህ ዛፍ ይተክላሉ። ባንዲራቸው ላይ “ኦዳ” የተባለውን ዛፍ ማሳረፋቸውም አምላካቸው ማን እንደሆነ እየጠቆሙን ነው። ከሃዲዎች!
ወገን፤ ለልጆችህ ስትል ተነሳ! በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ደርሰናል፣ ጦርነት ላይ ነን፤ ሰላም ሳይኖር፤ ሰላም ሰላም አትበል!
እግዚአብሔር የሚጸየፈው ይህ የዛፍ አምልኮ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ከኢትዮጵያ ይነቀል፡ አሜን!!!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ታከለ ኡማ, ችግኝ ተከላ, አላህ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ዋቄዮ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የእንስሳ መስዋዕት, የዛፍ አምልኮ, ጣዖት አምልኮ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ክርስትና | Leave a Comment »