Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ትዊተር’

Cruel Abiy Ahmed Mocking Hungry Tigrayans | አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ተሳለቀባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2021

😈 War criminal Abiy Ahmed tweeted this:

“Let’s support each other to face our problems„

With that, this cruel individual is mocking Tigrayan mothers, fathers & children who he is massacring and starving to death. He even told his partner in Jihad Jawar to go on hunger strike.

😈 Back in January, Abiy Ahmed sent similar tweet mocking the starving people of Tigray: paraphrased: „Oromos produce abundant grains, Tigray mass hunger„

👉 Even before he tweeted that, we have some RESPONSE from:

❖ Dr. Erkan:

„Abiy Ahmed, what happened during your childhood that messed you up for life? You’re a cruel individual!„

❖ Dr. Irgau: When people are targeted because of their religious identity, culture & history it isn’t right, it’s genocide

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አረመኔው ግራኝ | ትግራይ ተራበች፤ እልል! ፥ ኦሮሚያ በስንዴ ተትረፈረፈች፤ እልል!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2021

👉 አረመኔው ግራኝ አክዓብዮት አህመድ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የላከው ትዊት፦

Great work undertaken so far in Oromia region to grow 130,000 hectares of low land wheat through irrigation. This current progress of a total 300,000 hectares planned, greatly demonstrates our import substitution aspirations and capacity.

130,000 ሄክታር ዝቅተኛ መሬት ስንዴን በመስኖ ለማልማት በኦሮሚያ ክልል እስካሁን የተከናወነው ታላቅ ሥራ፡፡ ይህ በጠቅላላው300,000 ሄክታር የታቀደው የአሁኑ የእድገት ማስመጣት ተተኪ ምኞታችንን እና አቅማችንን በእጅጉ ያሳያል።

ከዚህ በፊት እንዳወሳነው ይህ ቆሻሻ ጋኔን በትግራይ ላይ ጦርነት ካወጀባቸው ምክኒያቶች አንዱና ዋናው ላለፉት ሦስት ዓመታት በሰላም፣ በፍቅርና በአንፃራዊ ብልጽግና የሚኖርባት ክልል ትግራይ ብቻ ነበረች፤ ይህ ደግሞ እንደ ለተሰንበት ግደይ ያሉትን አትሌቶች የአምስት ኪሎሜትር ክብረ ወሰንን እንዲያገኙ ረድቷቸዋል። ይህ ክስተት በቃኤላዊ ቅናት፣ ቁጭት እና እብሪት መንፈስ የተሞላውን ግራኝንና የኦሮሚያ መንጋውን እረፍት ነስቷቸው ነበር፤ ስለዚህ “ኧረ ለኦሮሚያ የተሰጣት እድል እና ጊዜ ሊነጠቁብን ነው፤ እነርሱ ቀና ካሉ እኛ እንደፋለንና ባፋጣኝ የባርነት፣ ጨለማ እና ሞት መንፈሱን፤ መቅሰፍቱን ይዘን ወደ ትግራይ እንዝመት፤ እናውካቸው፣ እናስራባቸው፣ እንጨፍጭፋቸው!” በማለት ሁለተኛው ቃኤል የጭፍጨፋ ጦርነቱን በአቤል ትግራይ ላይ ለመክፈት ወሰነ።

አቤት በኦሮሚያ ሲዖል ላይ በቅርቡ የሚወርድባት እሳት! በትግራዋይ ላይ ያለውን ጥላቻ ለማሳየት ከመፈለግ ጎን ይህ የሚመጣው መቅሰፍት አስፈርቶት ይሆናል አሁን ስለ ስንዴ የሚቀባጥረው።

💭 “በመድኃኔ ዓለም ዕለት እንድናየው | ትግሬዋን ለተሰንበትን አገቷት ፥ ኦሮሞዋን ገንዘቤን ላኳት”

ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው ይታገታሉ፣ ይገረፋሉ፣ ይራባሉ፣ ይገደላሉ፤ ከስራዎቻቸው ይፈናቀላሉ፣ በርሃ ለበርሃ እየተንከራተቱ ከሃገራቸው ይሰደዳሉ። የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው እያገቱ፣ እየገረፉ፣ እያስራቡና እየገደሉ ተንደላቅቀው በሰላም ይኖራሉ፤ በአገርም በውጭም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነጻነት ይዘዋወራሉ።

ለተሰንበት ግደይ ከሁለት ወራት በፊት በመስከረም ፳፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በ ቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የአምስት ሺህ ሜትር የዓለም ሬከርድን ሰበረች። ያኔም፤ ገና ትኩሱ የጥቃት ጦርነት ሳይጀምር ኢትዮጵያን ለቅቃ እንዳትወጣና ወደ ቫሌንሲያ እንዳትጓዝ ብዙ መሰናክሎችን ፈጥረውባትና አጉላልተዋትም ነበር። ልብ እንበል፤ ሬከርዱን ረቡዕ በመድኃኔ ዓለም ዕለት ነበር የሰበረቸው።

መኮረጅ የሚወደው ዲያብሎስ ነገሮችን አስመስሎ ነገር ግን አገለባብጦ ነው የሚያቀርባቸው፤ ለምሳሌ እኛ ከግራ ወደ ቀኝ ስንጽፍ ከዲያብሎስ የሆኑት ግን ከቀኝ ወደ ግራ ይጽፋሉ፣ እኛ ፍቅር ስናሳያቸው ከዲያብሎስ የሆኑት ጥላቻን፣ እኛ እውነቱን ከዲያብሎስ የሆኑት ሐሰትን፣ እኛ በስተቀኝ ከዲያብሎስ የሆኑት በስተግራ…([የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፡ ፴፪፥፴፫፟] “አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”)

በአረብኛው ቍጥር 27፤ ሲገለበጥ 72፤ ይህችን ቁጥር ዲያብሎስ ይወዳታል፤ መሀመድ ለተከታዮቹ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከገደሉ72 ልጃገረዶችን በእስልምና ጀነት እንደሚጠብቋቸው ቃል ገብቶላቸዋል። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም በትግራይ ላይ በሚያካሂደው “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ጦርነት 72 ቁጥርን በመጠቀም ላይ ነው፤ (72 ሰዓታት ውስጥ እጃችሁን ስጡ!)

ለተሰንበት በመድኃኔ ዓለም ዕለት ሬከርድ ሰብራ ድል ስለተቀዳጀች ዲያብሎስ አልተደሰተም፤ የድል ዕድሉ ከደቡብ ተነጥቆ ወደ ሰሜን የዞረ መሰለው፤ ስለዚህ የሞትና ባርነት መንፈሱን በጦርነት መልክ ወደ ሰሜን ወሰደው።

በዛሬው እሑድ ኅዳር ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ./መድኃኔ ዓለም ዕለት የግማሽ ማራቶን ሩጫ በድጋሚ በቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የጥሩነሽ ዲባባን ሬከርድ የሰበረችው ለተሰንበት ትሳተፍ ዘንድ ተጋብዛ ነበር፤ ግን በተከፈተው ጦርነት ሳቢያ ወደ ቫሌንሲያ ልትጓዝ አልቻለችም።

ነገር ግን በዚሁ ዕለት የጥሩነሽ እህት ገንዘቤ ዲባባ ወደ ቫሌንሲያ ተላከች፤ ሬከርድ ባትሰብርም ሩጫውን ግን አሸነፈች።

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…”

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የትግራይ ጦርነትና ግራኝ ትዊተርን አጨናነቁት | የእርስ በርስ ጦርነት ወደ አሜሪካ እየመጣ ነውን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2020

አሜሪካ ከፍተኛ ውጥረት ላይ ትገኛለች። በዋሽንግተን ዲሲ በትራምፕ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች መካከል ግጭት ተቀስቅሷል፤ ሰዎች በቢለዋ ተወገትው ቆስለዋል። በአሜሪካ ምርጫ ከተካሄደበትና በትግራይ ላይ ጦርነቱ ከጀመረበት ዕለት አንስቶ የአሜሪካ ቀጣዩ ፕሬዚደንት ማን እንደሆነ እስካሁን ግልጽ አይደለም። ይህ በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም።

ትዊተር ትግራይን እና ግራኝ አብዮት አህመድን በተመለከቱ እጅግ በጣም ብዙ ተደጋጋሚ ትዊቶች ተጥለቅልቋል። ይህ በአጋጣሚ አይደለም! የፕሬዚደንት ትራምፕ ተቀናቃኞች (ግራኞች) ምናልባት ትራምፕ ከመሰናበታቸው በፊት የአመጽ አዋጅ ያወጣሉ ብለው ፈርተው ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ግራኞቹ እንደ የትግራይ ደጋፊዎችና ተሟጋቾች መስለው ስለ አመጽ በመለጠፍ እና የፍለጋ ስልተ ቀመሮችን ለማዛባት አሁን ሰዎች ጊዜው ሳይደርስ እርምጃ እንዲወስዱ መልዕክት ለማስተላለፍ ፈልገው ሊሆን ይችላል።

የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛው ግራኝ አብዮት አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ የከፈተው ጦርነት ባስከተለው ዕልቂት አሜሪካ ክፉኛ ትቀጣለች። በትግራይ ላይ በተከፈትው ጦርነት ብቻ እስካሁን እስከ መቶ ሺህ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሳይገደሉ እንዳልቀረ ይገመታል። ሬሳዎችን የሚያነሳላቸው ሰው ጠፍቶ ጅቦችእህ ህ ህ!!!ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል በተባሉትም ክልሎች ሰሜን ኢትዮጵያውያን እየታደኑ በመታረድ ላይ ናቸው።

ይህን ሁሉ ጭካኔ እግዚአብሔርና መላዕክቱ ያዩታል፤ ስለዚህ አሜሪካ፣ አውሮፓና አረቢያ በሚቀጥሉት ወራት በረሃብ፣ በበሽታና በእርስበርስ ጦርነት ይናወጣሉ።

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: