👉 የሚገርመው የዳች የጤና ሚንስትር በኮሮና ጉዳይ
በፓርላማ በሚወያይበት ወቅት ነው አዙሯቸው የወደቁት
👉 የሚገርመው ፣ ኦፕራ ስለ ህይወት ሚዛን መጠበቅ
ጽንሰ–ሀሳብ በምትናገርበት ወቅት መውደቋ ነው
[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፭፥፳]
“ልቡ ግን በታበየ በኵራትም ያደርግ ዘንድ መንፈሱ በጠነከረ ጊዜ ፥
ከመንግሥቱ ዙፋን ተዋረደ፥ ክብሩም ተለየው።”
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፰፥፲፪]
“ሰው ሳይወድቅ በፊት ልቡ ከፍ ከፍ ይላል፥ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።”